🎁ስጦታዬለሱኒዎች🎁
👑ስጦታዬ ለሱኒዎች የአላህ መልክተኛﷺ እንዲህ አሉ ስጦታ ተሰጣጡው ትዋደዳላቹው 👑 ቡኻሪ ዘግበውታል👑 ስጦታ ለሱኒውች መላኪያቻናል ከወደዱ ሼር ያርጉ https://t.me/joinchat/AAAAAEsNktcP6yzJAktSyA
Більше1 156
Підписники
Немає даних24 години
-77 днів
-2130 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
✅ የጁመዕ ቀን ሱናዎች
🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰
↩️ سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➊ መታጠብ
➋ ሽቶ መቀባት
➌ ሲዋክ መጠቀም
➍ ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት
➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ
↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين
✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁመዖች መካከል ብርሃንን ያበራለታል።))
صحيح الجامع - رقم : (6470)
🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት
⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ
✅ እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል።
📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي
📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ ለመሆንና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦
በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው።
اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد
♦️ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት
ቻነሉን ይቀላቀሉ
⤵️➘➷➴➘➷➴⤵️
https://t.me/MisbahMohammed
https://t.me/MisbahMohammed018.mp39.17 MB
26110
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ ((አቡ ዘከሪያ))
عاجل:
رؤية هلال شهر ذي الحجة في الحريق..
والأحد بعد القادم أول أيام عيد الأضحى .
የዙል ሒጃ ጨረቃ በሐሪቅ በመታየቱ ነገ ጁሙዓ የዙል ሒጃ የመጀመሪያው ቀን እንደሚሆንና የመጪው እሁድ አልፎ የሳምንቱ እሁድ የኢድ አል አድሀ ቀን ይሆናል!!
58300
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.