cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ባህር ዳር ከነማ

👉ይህ የባህር ዳር ከነማ ቻናል ነው ስለ ክለባችን ባህር ዳር ከነማ የሚዘገብበት ትክክለኛ ቻናል ነው፡ 🌴 ቀጥታ ስርጭት ዘገባ 🌴 ወቅታዊ መረጃዎች 🌴 የዝውውር ዜናዎች 🌴 እንዲሁም ስለ ክለባችን ባህር ዳር ከነማ ሙሉ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ሁሌም ድል ለውሃሰማያዊ ለባሹ ቢዲየ ለአስተያየትዎና ለጥቆማ ✍️ @Bebish1

Більше
Ефіопія3 757Амхарська2 926Спорт8 091
Рекламні дописи
4 471
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

01:34
Відео недоступнеДивитись в Telegram
24.85 MB
29👍 9❤‍🔥 6🍌 4
💙 እንኳን ደስ አላችሁ! 💙 ከ2011 ጀምሮ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፉት ባህር ዳር ከተማዎች በአጭር ጊዜ በሊጉ ተፎካካሪ በመሆን በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በአህጉራዊ ውድድር በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ መሳተፋቸውን አረጋግጠዋል።
Показати все...
34👍 8👎 1
የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የርስዎ የአመቱ ኮከብ ተጫዋችን ከቀረቡት እጩዎች ውስጥ ይምረጡ! እስከ ሰኔ 29/2015 ዓ.ም ብቻ የሚቆይAnonymous voting
  • 1. እስማኤል ኦሮ አጎሮ
  • 2. ፋአድ ፈረጃ
  • 3. ያሬድ ባየህ
  • 4. ጌታነህ ከበደ
  • 5. ባሲሩ ኡመር
  • 6. አለልኝ አዘነ
  • 7. ቢኒያም በላይ
0 votes
15👍 5🌭 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ ------------------------------------------- ⚽ ባህር ዳር ከነማ 🆚 ፋሲል ከነማ ⚽ 📆 ቅዳሜ መጋቢት 30, 2015 ⏰ 12: 00 ሰዓት 🏟 አዳማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም⛳️ --------------------------- 🛡ድልና ስኬት ለጣናው ሞገድ ባሕር ዳር ከነማ💙💙💙
Показати все...
👍 55 4🍾 4
ጉዞ ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ 🚣‍♀️🚣‍♀️🚣‍♀️🚣‍♀️🚣‍♀️🚣‍♀️🚣‍♀️🚣‍♀️🚣‍♀️ የጣናው ሞገድ ባሕር ዳር ከነማ የፊታችን ቅዳሜ በአዳማ ዮኒቨርስቲ ሜዳ ከፋሲል ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ላይ ክለባችንን ለመደገፍ ያመች ዘንድ ከ አዲስ አበባ ወደ አዳማ ጉዞ ተዘጋጅቷል ። ቅዳሜ ጠዋት 4 ሰዓት መነሻ የሚያደርገው ጉዞው መመለሻውን እሁድ በጠዋት 12 ሰዓት የሚያደርግ ይሆናል ። የደርሶ መልስ ዋጋ 200 ብር ለተጨማሪ መረጃ በስል ቁጥር +251912692338 +251 91 268 6382 ይደውሉ ። 🌴🌴🌴🌴🌴 የባሕር ዳር ከነማ ደጋፊዎች ማሕበር አዲስ አበባ ማስተባበሪያ
Показати все...
13👍 3
ጨዋታዉ ተጠናቀቀ💙💙💙ቀጣይ ጨዋታ ቢዲ💙 vs ፋሲል❤️
Показати все...
36
90 ደቂቃ ደርሷል ቢዲ 4-0 ወልቂጤ
Показати все...
🏆 12
ወልቂጤ ከተማ 0-4 ባህር ዳር ከተማ 32' ያሬድ ባዬ 43' አለልኝ አዘነ 65' ሀብታሙ ታደሰ 68' ፉአድ ፈረጃ
Показати все...
👍 15
70 ደቂቃ ቢዲ 4-0 ወልቂጤ
Показати все...
👏 6👍 4
ጎልልልል 4 ፉአድ ወዘወዘዉ
Показати все...