የኔ ደብዳቤ💌
እማ ለውለታሽ ምከፍልሽ ውለታ ባይኖረኝም ግን አንድ ቀን አኮራሻለው ILove u mom Contact👉@fertunaaya 🌟ma fl€pHapŊ© 🌟BŊªeo🌠 🌟Ą💓B ě¥e💖💕 So join & shear this
Більше565
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-930 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ሁሉም ነገር ይመጣል . . .አንዳንዶቹ ይቆያሉ. . .አንዳንዶቹ ይቀራሉ. . .አንዳንዶቹ ደግሞ ይሄዳሉ. . . ያ ህይወት ነው ..?
#.... 🥀 #Mekdi..🦋
#ይማረኝ
"ልቤ እየኳተነ : የምመላለሰው
"ማረፊያ ሳላጣ : ካንቺ የምደርሰው
"እኔም አላውቀውም : ምን እንደገጠመኝ
"የትኛው አካሌን : በፀና እንዳመመኝ
'አልገባኝምና
"እንኳን ሌላውን ሰው : እኔን የገረመኝ
"ስላንቺ ማሰቡ : ሀጥያት ነው ቢባል ያውም ትልቅ እዳ
"የትኛው ደብር ነው : ንስሀ ገብቼ ከሀጢያቴ ምፀዳ
"የማይታሰብ ነው : ለመሻር እንዳምናው
"እየባሰበት ነው ሀጢያተኛ ልቤ : ወዳንቺ ሚያቀናው
"ወይ ሙት : በይኝና እስከዘላለሙ
"ከልቤ እንዲጠፋ : የፍቅርሽ ጣእሙ
"እሞትልሻለው : ሁሉነገር ትቼ
'ግን ይሄ ቀልድ ነው
"ወዴት እሄዳለው : ካንቺ ተለይቼ
"ይማረኝ እላለው : አንቺን ላለማሰብ
"ከራሴ ታርቄ : ቀልቤ እንዲሰበሰብ
"ይማረኝ እላለው : ከፍቅርሽ ትኩሳት
"በረድ እንዲልልኝ : ፍሙ የልቤ እሳት
"ይማረኝ እላለው : ካንቺ እንዲያርቀኝ
"የያኔው እኔነቴ : ሁሌ ሲናፍቀኝ
"ይማረኝ እላለው : አንቺን ላለማፍቀር
"ከፍቅርሽ ባህር ውስጥ : ሰጥሜ እንዳልቀር
"ይማረኝ እላለው : ይማረኝ ከማለት
"ከቅዠት ወጥቼ : እንድኖር የእውነት
✍dagi
#dagi..🔥🔥
❤ 5
....🧚♀🧚♀
በአይምሮአቸው በፈለጉት ብሩሽ ስለው ካበቁሽ በኃላ ትክክለኛውን ማንነትሽን ስታቀርቢላቸው ለመቀበል ይቸገራሉ..... ሌላ ፍጥረት እስክትመስያቸው ድረስ...
. . ..🧚♀ #Mekdi... 🧚♀
🌼🌼
..ጥቂት ሰዓት . . . .
🌻 ለአዲስ ዓመት . . .🌻ለአዲስ ቀን . . .
🌻ለአዲስ ተስፋ. . . . 🌻ለአዲስ ምኞት. . .
🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼
🌼🌻🌼
#2016 🌻
🌻 #Mekdi.. 🌻
❤️🌹❤️
Kebezu sekaye..🥀
Mekera mhal agegcasalhu🌹❤️
Ewdesalew❤️❤️
Betam yewdedekut mucic tgabzulg😍😘 lmtewdut...❤️
#Mekdi...🦋
@Mekditewaa🌹❤️
Addis_Legesse_Ewedishalew_አዲስ_ለገሰ_እወድሻለው_New_Ethiopian_Music_2023Official.m4a6.39 MB
🥰 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከ ዐይንሽ ጀምሬ ልስልሽ እልና
ይደክማሉ ዐይኖቼ ዐይንሽን ያዩና❤️
#እናትዬ
#Mekdi..🦋🌹
@Mekditewaa🌹
Weyne mekdi 😳 betam amsgnalehu yene ehet ❤️ egziabher mechershashen yasmrlesh hulem ewdshalehu lek tanash ehete nesh ena yasbshiwen hulu yasakalesh bzu malet alchlem gn ke fetari betach lanchi mnm ehonleshalehu hulem wedddd nw margesh ❤️😊
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✍አንድ ልዩ ሴት አለች👸 ስለ እውነት ለመናገር በጣም ነው የምታሳሳኝ😍በእውነት በጣም እኮ ነው እምወዳት😍🌹ስለሷ አጠይቁኝ ልገልፃት አልችልም💓ለማለት አይደለም ከልቤ ነው🖤
🌺🌺🌺🌺🌺
መልኳን ነው??? በጣም ቆንጆ ናት😍ለዕልት👰♀ስብዕናዋን👸የምርም ሴት ናት👸በጣም መልካም አስተዋይ ሴት ናት ፍቅሯ ልዩ ነው😍
የኔ እህት🌹🦋
የኔ መካሪ🌹🦋...
🖤🦋 ላንቺ የቱም ቃል ላይገልፅሽ ሞከርኩኝ፤ ስላንቺ ከሆነ አቅመ ቢስነቴን ተረዳሁት ለኔ............
አንቺ ማለት ፍቅር አንቺ ማለት ጌጤ ነሽ፤ የህይወቴ መሪ ደማቅ ብርሀኔ ነሽ።🌹
🦋🌹🦋🌹
❤️ሕይወት አንድ ሰው ስጦታ ትሰጠናለች........አንቺ ደግሞ ሕይወት የሰጠቺኝ እህቴ ነሽ🌹🦋 አንቺ ብቻ ለኔ በቂ ከበቂም በላይ ነሽ ካንቺ ውጪ እህት አልፈልግም የለኝምም ምክንያቱም ለኔ.....ከእህትም👭 በላይ ትንሿ እናቴ ነሽ 🌹 የኔ ስጦታ ✨ የኣምላክ ስጦታዬ🌹🙏 እኔ ላንቺ fev ቃል የለኝም ብቻ በጣምምም እወደሻለሁ😍🌹
እውነትም ፈጣሪ🙏 ሲወደን በሕይወታችን ሰው ነው የሚሰጠን ተመስገን🙏🙏
ለኔም እህት ሰጠኝ✨🙏
ሳልነግራት የምትረዳኝን 🌹🦋
ሕይወቴን ህይወት ያደረገችልኝን🌹🦋
ንፁህ ሴት✨🌹
ልዩ ሴት✨🦋
የኔ ልዩ ላንቺ ይሄም ያንስሻል አውቃለሁኝ ግን በጣምምምም እንደምወድሽ እወቂልኝ🙏🌹🌹❤️ arsamyan🥺🌹
#Mekdi...🦋🌹 #fev🦋🌹
@Mekditewa🌹
ከአለም. . ከሰው. . .ከብዕር. . .ከማስታወሻ እንደራኩኝ ባዉቅም ሀሳቤን አልገደልኩትም . . . . . .
.. . ተከማችቷል . . . .. .🥀
#Mekdi..🦋🌹
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.