cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💎የሱንና ብርሃን💎 ⚘ⓢⓤⓝⓝⓐⓗ ⓛⓘⓖⓗⓣ🌷

قال شيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله : كل من عبد شيئا غير الله فإنما يعبد الشيطان . 【مجموع الفتاوى【٥٩٣/١٠】 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሏህ ይዘንለት እንድህ ይላል፦ 《ማንኛውም ከአሏህ ውጪ ያለን የሚያመልክ አካል የሚያመልከው ሸይጧንን ነው።》 መጅሙኡል ፈታዋ (10/593)

Більше
Рекламні дописи
1 181
Підписники
-124 години
-47 днів
-2230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

دعاء_يوم_عرفة_بصوت_يجعلك_تنسى_الدنيا_اليوم_الذي_يستجيب_الله_فيه.mp334.86 MB
❺) ቁርአን ለመሀፈዝ.mp3 ---- 🔍 ቁርአን ለመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች
Показати все...
1.52 MB
👆በጣም እጅግ በጣም ትኩረት ሰጥተን ከቀልባችን አድምጠን ወደ ተግባር ለመለወጥ መታገል ግድ ነው። ወንድም እህቶቸ👇
Показати все...
ቁረአን ሂፍዝ አይገባን አለ ለምትሉ በሙሉ አዳምጡት.. ❶
Показати все...
4.41 MB
✍ቁርአን  ለመሀፈዝ ከሚያግዙን ነገሮች 7 ቱን               ተቀበሉኝ እንዳያመልጣችሁ👌      ①ለአላህ ብሎ ብቻ መሀፍዝ ውስጣችን           ሌላ ፍላጎት አለመኖር     ② በጣም ዱአን ማብዛት እና ወደ        አላህ መተናነስ    ③ ጥሩ ቦታና ጊዜን መምረጥ    ④አንድ ቁርአን ብቻ መጠቀም     ⑤ቁረአኑ የተስተካከለ ኡስታዝ ዘንድ ማስደመጥ    ⑥ከወንጀሎች መራቅ በተለይ ዘፈን እና                       መሰሎቹን ከመስማት መቆጠብ   ⑦የተሀፈዘው ከ30 እስከ 50 ጊዜ ደጋግሞ              መቅራት
Показати все...
❻) ቁርአን ለመሀፈዝ.mp3 ----- 🔍 ቁርአን ለመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች
Показати все...
2.16 MB
❹) ቁርአን ለመሀፈዝ.mp3 ---- 🔍 ቁርአን ለመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች
Показати все...
2.60 MB
እስከ አሁን ቁርኣን አል ሐፍዝክም? ቁርኣንን በቀላሉ ለመሸምደድ የሚያግዙ ነጥቦች ቁርኣን ጊዜ… ❷
Показати все...
4.78 MB
❸) ቁርአን ለመሀፈዝ.mp3 ---- 🔍 ቁርአን ለመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች
Показати все...
4.13 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቁርአን በመሀፈዝ መንገድ ላይ ላለችው እህቴ አብሽሪ አንዱን ጁዝእ ሀፍዘሽ እንደጨረሽው ሁለተኛውንም ትጨርሻለሽ ከዚያም 3ኛ 4ኛው 5ኛው እያልሽ ሙሉ 30 ጁዝእን የመሀፈዝ ደስታን ትፈነድቅያለሽ ግን ብቻ ሁሌም በአላህ ታገዢ አትስነፊ እህ ጓደኞቼ ሁሉ ጨርሰው እኔ ብቻ ቀረሁኝኮ እያልሽ ለነፍስያሽ አትንገሪያት እናማ መቻኮሉን ትተሽ ረጋ ብለሽ ደስ የሚለውና ጣፋጩ የመሀፈዣ ጊዜያቶችሽን ሳያልቅብሽ አጣጥሚ ። ተመኙ ቢባል ያለምንም ጥርጥር ቁርአንን እንደ አዲስ መሀፈዝን እንመኝ ነበር 🖊bin_Husseynfurii
Показати все...