ራዕይ ዩሐንስ 20 የንፅፅር ቻናል
ይህ ቻናል የተለያዩ በዓለም ላይ የተከሰቱ ክስተቶችን ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ጋር የሚያነፃፅር ነው። ይህ የዋናው የራዕይ ዩሐንስ 20 ግሩፕ ቅርንጫፍ ቻናል ነው።
Більше9 585
Підписники
+424 години
+77 днів
-930 днів
Час активного постингу
Триває завантаження даних...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Аналітика публікацій
Дописи | Перегляди | Поширення | Динаміка переглядів |
01 Media files | 3 973 | 20 | Loading... |
02 Media files | 3 851 | 14 | Loading... |
03 Media files | 4 074 | 15 | Loading... |
04 በወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና ላይ በቀን 1/9/2016 ዓ.ሞ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በበልግ ስብልና ሌሎች ንብረቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። | 4 003 | 15 | Loading... |
05 Media files | 1 | 0 | Loading... |
06 https://youtu.be/6Em4aSNnje8?si=ura6IarcAlZ__nNw | 3 857 | 13 | Loading... |
07 በአፍጋኒስታን የጎርፍ አደጋ ከ300 በላይ ሰዎችን ህይወት መቅጠፉ ተነገረ።
በባግላን እና ታክሃር ግዛት የደረሰው አደጋ ከ1 ሺህ በላይ ቤቶችን ማፈራረሱም ተገልጿል።
የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር የጎርፍ አደጋው ከተከሰተባቸው አካባቢዎች ዜጎችን ለማውጣት የአየር ሃይል አውሮፕላኖች ተሰማርተዋል ብሏል።
በአደጋው ምክንያት ለተፈናቀሉ በሺዎች ለሚቆጠሩ አፍጋናውያን ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረስ ጥረት እያደረገ መሆኑን የአለም ምግብ ፕሮግራም አስታውቋል።
በአፍጋኒስታን ከሚያዚያ ወር ጀምሮ እየጣለ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ከ2 ሺህ በላይ ቤቶች፣ ሶስት መስጂዶችና አራት ትምህርት ቤቶች መፈራረሳቸውን የታሊባን መንግስት መግለጹን አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል። | 3 782 | 9 | Loading... |
08 https://www.youtube.com/live/VSrMrirVlYA?si=kaPpoRqw34A-4qyj | 6 108 | 13 | Loading... |
09 Media files | 5 770 | 18 | Loading... |
10 Media files | 4 653 | 13 | Loading... |
11 Media files | 5 343 | 27 | Loading... |
12 Media files | 5 338 | 16 | Loading... |
13 Media files | 5 774 | 19 | Loading... |
14 Media files | 5 491 | 17 | Loading... |
15 Media files | 5 138 | 17 | Loading... |
16 ኬንያን ባጥለቀለቀው የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 228 መድረሱን የኬንያ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የጎርፍ አደጋው መንገዶችን፣ድልድዮችን እና ሌሎች መሰረተልማቶችን አውድሟል። በጎርፍ አደጋው ቢያንስ 164 ሰዎች መቁሰላቸውን እና ከ212ሺ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን ሚኒስቴሩ ጠቅሷል። | 4 605 | 13 | Loading... |
17 በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳና ቁሊቶ ከተማ ዙሪያ በትላንትናው ዕለት የጣለው ከባድ ዝናብ ያስከተለው የጎርፍ አደጋ የአምስት ሰዎችን ህይወት መቅጠፉን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል።
አስተዳደሩ እንዳለው በእለቱ 9:30 አካባቢ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው ጎርፍ የአምስት ሰዎች ህይወት አልፎ ከአምስቱ የሶስቱ አስክሬን የተገኘ ስሆን የሁለቱ ሰዎች እስከአሁን አልተገኘም።ብሏል
ምንጭ ፡ የዞኑ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ | 4 749 | 14 | Loading... |
18 Media files | 4 444 | 28 | Loading... |
19 Media files | 1 | 0 | Loading... |
20 Media files | 3 990 | 34 | Loading... |
21 Media files | 4 578 | 26 | Loading... |
22 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አምስት
ተጻፈ በ21/01/2004 ዓ.ም | 4 179 | 13 | Loading... |
23 Media files | 3 910 | 18 | Loading... |
24 Media files | 4 339 | 13 | Loading... |
25 Media files | 4 446 | 17 | Loading... |
26 የዱባይ እጣ ፈንታ የገጠማት ሳውዲ ዐረብያም ትናንት እንዲህ በጎርፍ ተጥለቅልቃለች። | 5 146 | 26 | Loading... |
27 #Kenya
በጎረቤት ኬንያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 188 ደርሷል።
ካለፈው መጋቢት ጀምሮ በደረሰው አውዳሚ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 188 መድረሱን የሀገር አስተዳደር ሚኒስቴር አሳውቋል።
እስካሁን ያልተገኙ በርካታ ሰዎች መኖራቸውም ተገልጿል።
በኬንያና ሌሎች የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች በተከታታይ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ የብዙ ሰዎች ህይወት እየጠፋ ሲሆን የከፍታ ቦታዎች መናድም ነዋሪዎችን ካለመጠጊያ አስቀርቷል፡፡
መንገዶችን ድልድዮችን እና ሌላም የመሰረተ ልማት አውታሮችን ውድሟል። #VOA
@tikvahethiopia | 5 411 | 19 | Loading... |
28 በቻይና አውራ ጎዳና ተደርምሶ የ24 ሰዎች ህይወት አለፈ
በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ለቀናት በጣለው ከባድ ዝናብ በአንድ ተራራ ዳር ላይ የሚገኝ አውራ ጎዳና ተደርምሶ የ24 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡አደጋዉ ረቡዕ እለት በሜይሎንግ የፍጥነት መንገድ ላይ የደረሰ ሲሆን ሌሎች 30 ሰዎች ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።
በቻይና በሕዝብ ብዛት ቀዳሚ በሆነችው ጓንግዶንግ ባለፈው ሳምንት በጎርፍ ምክንያት አራት ሰዎች ሲሞቱ 110 ሺ ሰዎች መፈናቀላቸው ይታወሳል።በጎርፍ አደጋው በደርዘኖች የሚቆጠሩ ቤቶች ወድመዋል፣ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል፣ የበረራ መሰረዝ እና መጓተት ተከስቷል።በከባድ አውሎ ነፋሱ በጓንግዙ ግዛት ዋና ከተማ የፋብሪካ አውራጃ ላይ ባስከተለዉ አደጋ ደግሞ አምስት ሰዎች ሲሞቱ 33 ሰዎች ቆስለዋል።የጎልፍ ኳሶችን የሚያክል የበረዶ ድንጋይም በከተማዋ ላይ ሲዘንብ ታይቷል። | 4 722 | 11 | Loading... |
29 📌 አንድ ነገር ግን እርግጠኛ መሆን አለባችሁ ።
ጀመረ ሳያጠናቅቅ አይቆምም።
ሁሉንም እንደ ቃሉ እንደሰማችሁት እንደ ደብዳቤው እንደ መልእክታቱ ሁሉ ተፈጻሚ ይሆናል።
⚡️ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ለአለም መንግሥታት በቀን 7/5/2016 ዓ,ም ከተላለፈው ደብዳቤ መካከል በንባብ ከተለቀቀው ክፍል _3 መጨረሻ ማብራሪያ ላይ የተወሰደ። | 4 685 | 15 | Loading... |
30 በኬንያ በደረሰው ከባድ የጎርፍ አደጋ 90 ሰዎች የደረሱበት ጠፋ
በማዕከላዊ ኬንያ ሰኞ ጠዋት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እና ድንገተኛ ጎርፍ ቢያንስ 46 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። | 4 688 | 12 | Loading... |
31 በኬንያ የኪጃቤ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ45 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ኬንያ በጣለው ተከታታይ ከባድ ዝናብ አሮጌው የኪጃቤ የውኃ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በካሙቹሪ መንደር የ45 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፡፡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንዳሉት፤ አደጋው ያጋጠመው በአካባቢው የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ ነው፡፡ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋው በመኖሪያ ቤቶች እና የመንገድ መሠረተ-ልማቶች ላይም ጉዳት ማድረሱን ጠቅሶ የዘገበው ቢቢሲ…
https://www.fanabc.com/archives/244182 | 4 941 | 12 | Loading... |
32 Media files | 4 703 | 14 | Loading... |
33 "እንግዲህ አላውቀውም ያልከው አምላክ አምላክነቱን ያሳይሃል። የታመንክበትን ሁሉ ትቢያ ሲያደርግ አንተንም ወገን ዘርህንም ለእሳት እራት ሲዳርግ አሁን ታየዋለህ እያየኸውም በእሳት ባህር ውስጥ ትጠልማለህ።"
📌ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቁጥር 8 ገጽ 22 | 4 715 | 17 | Loading... |
34 ለክፉዎች ለጠማማዎች ንስሓን ለናቁና ላቀለሉት ደግሞ ቀድሞ አስቀድሞ እንዲህ ተብሎ ነበር።👇👇👇 | 4 598 | 14 | Loading... |
35 በደቡብ እስያ ትምህርት ቤቶች በከፍተኛ የሙቀት ሞገድ ምክንያት ተዘጉ
በመላው ደቡብ እስያ ባለስልጣናት በተከሰተው ከፍተኛ የሙቀት ሞገድ የጤና ችግር ሊከሰት ይችላል በሚል የጥንቃቄ መልእክት አስተላልፈዋል።
👆👆👆 ይህንን ሁሉ ፖስት የምናደርገው ሌሎች እንደሚሉት የአየር ጸባይ መዛባት ብቻ ሳይሆን አየሩንም ጸባዩንም ያዛበው የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ እንደሆነ ስለምናምን ነው ። | 4 720 | 19 | Loading... |
36 Media files | 4 433 | 21 | Loading... |
በወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና ላይ በቀን 1/9/2016 ዓ.ሞ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በበልግ ስብልና ሌሎች ንብረቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
Показати все...
Texas, America is being devastated! Storm, 5-inch hail destroys homes and vehicles
Texas, America is being devastated! Storm, 5-inch hail destroys homes and vehiclesThe National Weather Service even had reports of 5 inches of hail from a me...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በአፍጋኒስታን የጎርፍ አደጋ ከ300 በላይ ሰዎችን ህይወት መቅጠፉ ተነገረ።
በባግላን እና ታክሃር ግዛት የደረሰው አደጋ ከ1 ሺህ በላይ ቤቶችን ማፈራረሱም ተገልጿል።
የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር የጎርፍ አደጋው ከተከሰተባቸው አካባቢዎች ዜጎችን ለማውጣት የአየር ሃይል አውሮፕላኖች ተሰማርተዋል ብሏል።
በአደጋው ምክንያት ለተፈናቀሉ በሺዎች ለሚቆጠሩ አፍጋናውያን ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረስ ጥረት እያደረገ መሆኑን የአለም ምግብ ፕሮግራም አስታውቋል።
በአፍጋኒስታን ከሚያዚያ ወር ጀምሮ እየጣለ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ከ2 ሺህ በላይ ቤቶች፣ ሶስት መስጂዶችና አራት ትምህርት ቤቶች መፈራረሳቸውን የታሊባን መንግስት መግለጹን አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል።
Показати все...
Texas Floods News | Texas Town Underwater As Boats Rescue Residents Trapped In Homes | USA News
Texas Floods News | Texas Town Underwater As Boats Rescue Residents Trapped In Homes | USA NewsCrews took to boats Thursday to rescue people trapped in their...