cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አንበሶቹ

🎯ይህ ቻናል የተቋቋመው በፖርኖግራፊ እና ማስተርቤሽን ሱስ ተጠቂ የሆኑ ወንድም እና እህቶቻችንን ለመርዳት ነው ! 🎯ለአስተያየት እና ለጥያቄ ይህንን ቦት ይጠቀሙ @anbesochu_bot #saynotoporn

Більше
Рекламні дописи
454
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

00:10
Відео недоступнеДивитись в Telegram
#saynotoporn @anbesochu
Показати все...
317044215_3473538202962327_9152390414111163838_n.mp410.05 KB
​​📵የእውነት ማስተርቤሽን እና ፖርኖግራፊ መመልከት ማቆም ትፈልጋለህ ? ታዲያ እነዚህን ልምዶች ለምን አታቆምም እነዚህ ልምዶች ወደ ኋላ የሚጎትቱ እና የማይጠቅሙ ልማዶች ናቸው ፤ እስኪ እንመልከታቸው 1⃣የመጀመሪያው ስልካችን እና ማህበራዊ ሚዲያ እነዚህ ነገሮች እንደጥቅማቸው ሁሉ ጉዳታቸውም በዛ ልክ ነው ፤ በአሁን ጊዜ አብዛኛው ሰው ፖርን የሚመለከተው እጁ ላይ ባለው ስልክ ነው ፤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ደሞ ፖርን ለማየት የሚቀሰቅሰው ደግሞ ሶሻል ሚዲያ ላይ የምናያቸው ነገሮች ናቸው ፤ በተለይም አሁን ላይ ያሉት የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ቅጥ ያጡ የሙዚቃ ክሊፖች እንዲሁም ለላይክ ተብለው በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አውታሮች የሚለቀቁ ከፖርን ያልተናነሱ የራቁት ፎቶዎች የምናገኘው እጃችን ላይ ባለው ስልክ ነው እነዚህን ነገሮች ማቆም አሊያም መገደብ አስፈላጊ እና ዛሬ ነገ ልትሉበት የማይገባ ጉዳይ ነው ! 2⃣ሁለተኛ ደግሞ የምንጠቀማቸው የምግብ እና የመጠጥ አይነቶች ካፌይን ያላቸው መጠጦች ለምሳሌ ቡና እና ሻይ መጥቀስ እንችላለን የለስላሳ መጠጦችም ከዚህ ሱስ መውጣት የሚፈልግ ሰው እንዳይጠቀማቸው ከሚመመከሩት ውስጥ ይጠቀሳል ፤ ምግብ ደግሞ ስንል መጀመሪያ ላይ የምንጠቅሰው የታሸጉ ምግቦችን ነው አሁን ላይ በየሱቁ የሚሸጡ ቺፕሶች ፤ ቅባት የበዛባቸው ምግቦችም አይመከሩም ከተመገብንም እንቅስቃሴ ማድረግ አለብን ፤ እነዚህ ምግቦች እና መጠጦች በቀላሉ ስሜታችንን የመለወጥ አቅም አላቸው ስለዚህም ነው የማይመከሩት 3⃣በሶስተኛ ደረጃ ነገሮችን ማዘግየት ሲሆን ነገ፣ዛሬ እያልን ችላ የምንላቸው ጉዳዮች ናቸው ይህ ልምድ መጥፎ ከሚባሉ ልምዶች እና ከህይወታችን ማስወገድ ያለብን ነገር ነው ፤ ይህ ልምድ ስልቹ ያደርገናል በዚህም ፖርን ወደመመልከት ይገፋፋናል ። 4⃣አራተኛው የእንቅልፍ መዛባት ነው ቀን ተኝቶ ለሊት እንቅልፍ ማጣት በለሊት ደግሞ ከፍተኛ ፍላጎት ሊኖር ይችላል ይህም ነገር በዚህ ሱስ ውስጥ እንድንቆይ ያደርገናል ። 5⃣አምስተኛው ደግሞ ራስን ማግለል፣ብቸኝነት ናቸው እነዚህ ነገሮች ውስጥህ እንዲጨነቅ ያደርጉታል ይህ ደግሞ በቀጥታ ፖርን እንድታይ እና ከዛ በኋላ መልሶ ጭንቀት ውስጥ እንድትገባ ያደርጉሃል በዚህም ከዚህ ሳይክል እንዳትወጣ እንቅፋት ሆኖ ይቆያል ስለዚህ ብቸኝነትን ምንጊዜም ቢሆን ምርጫህ አታድርግ ። ▶️በቀጣይ ደግሞ እነዚህን ነገሮች እንዴት ማቆም እንደምትችሉ መፍትሔዎችን እንዘረዝራለን መልካም ቀን 😇 ቻናሉን ሼር ያድርጉ ይቀላቀላሉን @anbesochu
Показати все...

​​👋ሰላም የዚህ ቻናል ተከታታዮች ለዛሬ ይዘንላችሁ የቀረብነው ፖርኖግራፊ እንዲሁም ማስተርቤሽን ስታቆሙ በየሳምንታቱ የምታዩትን ለውጥ ነው 1,የመጀመሪያው ሳምንት በዚህ ሳምንት ራስህ ላይ የተወሰኑ ለውጦች ታያለህ እነዚህን ለውጦች ዘርዘር አድርገን እንይ 1⃣የእንቅልፍ እጦት 2⃣ጠንካራ እና ተፈታታኝ የሆነ ፍላጎት 3⃣ህልሞችን ማለም ትጀምራለህ 4⃣ለሴት ልጅ አክብሮት መስጠት ትጀምራለህ 5⃣ይህን ሱስ የማቆም ጠንካራ ስሜት መሰማት ይጀምራል 6⃣አዕምሯዊ እና አካላዊ ጉልበትህ መመለስ ይጀምራል 7⃣በህይወትህ ውስጥ በትንሽ ነገሮች መደሰት ትጀምራለህ ። 2,ሁለተኛ እና ሶስተኛ ሳምንት በዚህ ደረጃ ላይ ያሉት ለውጦች ከታች የጠቀስኳቸውን ይመስላሉ 1⃣ምርታማነትህ ይጨምራል 2⃣በመጀመሪያ ደረጃ ላይ የጠቀስነው ጠንካራ ፍላጎት ከምንጊዜውም በላይ ይፈታተናል (ብርቱ ሁን) 3⃣ጭንቀት እና ድብርትህ ይቀንሳል 4⃣በራስህ መተማመን ትጀምራለህ 5⃣ራስን ማሻሻል ላይ ማተኮር ትጀምራለህ ምሳሌ ፦ ጂም መሄድ መጀመር 6⃣የተወሰነ ህመም ሊያጋጥም ይችላል (ሁሉም ሰው ላይ አይከሰትም አንዳንድ ሰዎች ላይ ብቻ ነው ) 7⃣ሕይወት ላይ ያለህ አመለካከት ይቀየራል ደስተኛ ትሆናለህ በዚህም ለስራ ያለህ ተነሳሽነት ይጨምራል 8⃣የቆዳ ሁኔታ መሻሻል ፤ የፊትህ ገፅታ በተወሰነ መልኩ ይቀየራል ፤ እንዲሁም የፀጉር መነቃቃል ይቀንሳል 9⃣አዕምሮህ ከሌላው ጊዜ በበለጠ ማሰብ ይጀምራል 3,ሶስተኛው ደረጃ ደግሞ ከ4ተኛው ሳምንት እስከ 6ተኛው ሳምንት ያለው ነው በዚህ ደረጃ የሚያዩዋቸው ለውጦች ትንሽ ከበድ ይላሉ 1⃣ምርታማነትህ ይቀንሳል 2⃣የባዶነት ስሜት 3⃣የወሲብ ስሜት አይኖርም 4⃣በጠዋት ላትነሳ ትችላለህ 5⃣የጡንቻ ድክመት 6⃣ምንም ሳታደርጉ የድካም ስሜት ይሰማችኋል 7⃣ብስጭት 8⃣ፖርንም ሆነ ማስተርቤሽን ያስጠላችኋል 9⃣እንቅልፍ የምተኙበት ጊዜ ይቀንሳል 🔟ጭንቅላታችሁ ውስጥ የተወሰነ ለውጥ ይከሰታል 1⃣1⃣ ማህበራዊ ግንኙነታችሁ ድክመት ይታይበታል 1⃣2⃣ስሜቶቻችሁ(emotions) ይቀንሳሉ 1⃣3⃣ትኩረት ማጣት 4,አራተኛው ደረጃ  ከ7ተኛው ሳምንት እስከ 9ኛው ሳምንት ያለው ነው በዚህ ደረጃ ደግሞ እነዚህን ለውጦች ታያለህ 1⃣የተሻለ እንቅልፍ ማግኘት ትጀምራለህ 2⃣ህይወትህን መውደድ ትጀምራለህ 3⃣ሰዎችን ማክበር ትጀምራለህ 4⃣ጭንቅላትህ ጥሩ ይሆናል 5⃣ለስራህ ያለህ ፍቅር ይመለሳል 6⃣ለሴት ጤናማ አመለካከት ይኖርሃል 7⃣የትኩረት ሀይልህ ይመለሳል 8⃣ጠንካራ ትሆናለህ 💪 9⃣ተግባራቶችህ ይለወጣሉ 5,ይህ ደረጃ የመጨረሻው እና አምስተኛው ከ10ኛው ሳምንት በኋላ ያለው ነው በዚህ ደረጃም የተጠቀሱትን ለውጦች ታያለህ 1⃣በከፍተኛ ደረጃ ውጤታማነትህ ይጨምራል 2⃣ከቤተሰብ ጋር ጥሩ መስተጋብር ትፈጥራለህ 3⃣የቴስትሮን መጠንህ በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል በዚህም ተቃራኒ ፃታን መሳብ ትጀምራለህ 4⃣ጤናማ አስተሳሰብ ይኖርሀል 5⃣ጤናማ የሆነ ጭንቀት ይኖራል 6⃣ድምፅህ መቀየር ይጀምራል 7⃣ቁጡ ልትሆን ትችላለህ ይህም ጤናማ ሂደት ነው 8⃣የጠራ አላማ እና ግብ ይኖርሃል ። ▶️Enjoy Your Life ቻናሉን ሼር በማድረግ ይተባበሩን t.me/anbesochu
Показати все...

👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🤔ፖርን+ማስተርቤሽን ምን ጠቀመህ ? ቃል በቃል መልሱ ምንም ነው ! #saynotoporn @anbesochu
Показати все...
3
/delall
Показати все...
/delall
Показати все...
/delall
Показати все...
Unexpected error, try again later. If the error persists, please forward this message to @Manuel15 - Chat ID: 1252833102
Показати все...
/delall
Показати все...
Показати все...

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.