cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መልካም ምክር

2ኛወደጢሞቴዎስሰዎች3፥16-17 የእግዚአብሔርሰው ፍጽምናለበጎስራ የተዘጋጀይሆንዘንድ፥የእግ/ርመንፈስን ያለበትመጽሐፍሁሉ ለትምህርትናለተግሣጽ ልብንምለማቅናት ለጽድቅም ላለውምክር ደግሞ ይጠቅማል

Більше
Рекламні дописи
207
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ዘፍጥረት 22:9 እግዚአብሔርም ወደአለው ቦታ ደረሱ ። ወደ ወገናቼ ከዘመናት በፊት ወደተናገራችሁ ተሰፋ ቃል መድረስ ይሁንላችሁ !
Показати все...
God i have seen you move mountains and i believe i will see you do it again🤍 For any comments: @SamriiGetu Share: @lebamnegn
Показати все...
ሙሴ፡- መናገር አልችልም። ኢዮብ፡ ሰላም የለኝም። ዳዊት፡ እኔ ትል ነኝ። ኢሳያስ፡ እኔ ከንፈሬ የረከብኝ ሰው ነኝ። ኤልያስ፡- ይበቃኛል ጌታ። ጳውሎስ፡ እኔ የኃጢአተኞች ዋና ነኝ። በእኛ አለመቻል ውስጥ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ችሎታውን ይገልጣል !!
Показати все...
👍 1
የጌታንም ድምፅ፦ ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል? ሲል ሰማሁ። እኔም፦ እነሆኝ፥ እኔን ላከኝ አልሁ። —ኢሳይያስ 6: 8 @Melkammikr
Показати все...
👍 1