155
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Показати все...
eb ro
1 Likes, 0 Comments - eb ro (@ibrohosn) on Instagram
✅ኦርጂናልና ፌክ ሚሞሪ እንዴት በቀላሉ መለየት ይቻላል???
1⃣. ኦርጂናል #ሚሞሪዎችን የምናረጋግጥበት የመጀመሪያው ና ቀላሉ መንገድ የሚሆነው ሚሞሪውን ስልካችን📲 ውስጥ በማስገባት #ፎርማት ማድረግ ነው።
☑️ሚሞሪውን ፎርማት(Format) ስናረገው ኦርጂናል ከሆነ ፎርማቱን ያለ ምንም ችግር ይጨርሳል👍 ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ፎርማት መሆን ስለ ማይችል ኢረር(Error) ቦክስ ያሳያቹና ይቋረጣል‼️
2⃣.ሁለተኛው መንገድ ደሞ በ ኮምፒውተሮ💻 ወይም በስልኮ📲 ወደ ሚሞሪው ፋይሎችን ኮፒ በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል።
☑️ለምሳሌ አንድ 1GB የሚሆን ፊልም ወይም ሌላ ፋይል ወደገዛነው ሚሞሪ ኮፒ ስናደርግ በሚወስደው ሰዐት⏰ ማወቅ ይቻላል ኦርጂናል ከሆነ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ በጣም በዛ ከተባለ 5 ደቂቃ ይወስዳል ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ 10 ደቂቃ+ ሊወስድ ይችላል ይህ ማለት ሚሞሪው በጣም ደካማ😡 ነው ማለት ነው።
3⃣. የሚሞሪው ፋይል የመያዝ አቅም
☑️ለምሳሌ 8GB ሚሞሪ ቢኖርዎት #Original ከሆነ ቢያንስ 7.4GB ይሆናል። ስለዚህ 7.4GB የሚሆን ፋይል ይላኩበት በትክክል ከተቀበለ #አስተማማኝ👍 ነው።
4⃣. ስልካችን📲 ውስጥ በማስገባት SD insight የተባለ አፕ ተጠቅመን ማወቅ እንችላለን አፑን ከታች አስቀምጥላችኋለው።
☑️ስልካችን ውስጥ ሚሞሪ አስገብተን ይህን አፕ ስንከፍተው #ስለ_ሚሞሪው ምርት መረጃ ካሳየን ሚሞሪው ኦርጂናል👍 ነው ማለት ነው ለምሳሌ ሲሪያል ቁጥር እና የት እንደተመረተ እናም ሌሎችን ማለቴ ነው ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ምንም አይነት መረጃ አያሳየንም❌ ይህ ማለት ሚሞሪው የት እንደተመረተ እና ሲሪያል ቁጥር የለውም ማለት ነው ስለዚህ የማይታወቅ😡 ሚሞሪ ነው ማለት ነው፡፡
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
⚠️አስተያየትዎን @masterkey65 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።
⚠️ጥያቄ ካለዎት @amatechgroup_bit ላይ ይላኩልን።
▪︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●▪︎
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘ
#ሀበሻዊነት_መልካምነት #JOIN ብትሉ አትሞትም ግን እመነኝ #ፍርፍር በልተህ ነው የምትስቀው 😂😂😂
አንፍር ቀልዶች😂🤣
የሀበሻ አንፍር ቀልዶች🤣
ይቀላቀሉ😂😂joine
ወጣ ወጣ ወጣ 👏👏👏
ኪያዬ ቁጥር 2
ጆይን በማለት ማግኘት ይችላሉ !!!!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFgmtYmyhF5JQ0otMw
🎥ኪያ ቁጥር:2🎥
🎶የኪያ ቁጥር:2 ማጀቢያ ሙዚቃ🎶
👉JOIN👈
ማስጠንቀቂያ⚠️⚠️
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ
የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡
🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-
- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡
🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-
- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡
🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት
- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
‼️ማስጠንቀቂያ፡-
- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣
አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 10ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ
ዛሬ አሪፍ የ telegram #bot እንሆ ብለናል የወደዱትን መርጠው ይሞክሩት፡፡
@mdrobot
👉ይህ #bot በጣም አሪፍ ነው የምንጠቀመው የተለያዩ linked የሆኑ ፁሁፎችን ለመላክ ነው በተለይ ቻናል ላላችሁ አሪፍ #bot ነው፡፡
@like
👉ይህ #bot የተለያዩ sticker በማስገባት ሰዎች post ያረጋችሁትን ነገር like እንዲያደርጉላችሁ ከፈለጋችሁ ተጠቀሙት፡፡
@whatmusicbot
👉ይሄንኛው ደግሞ የአንድን ሙዚቃ ሙሉ መረጃ ስንፈልግ record ማድረጊያውን ተጭነን ካሰማነው በሁዋላ የ#music ሙሉ መረጃውን ተረክ ያረግልናል፡፡
@voicybot
👉ማነው እስቲ #text መፃፍ የሰለቸው? የሰለቸው ካለ ይህን #bot በመጠቀም በድምፅ የተናገሩትን ወደ ፁሁፍ ይቀይርሎታል፡፡
😨ነገር ግን በ English ነው እሚቻለው😰😰😰
@Alertbot
👉ይህን #bot በመጠቀም በ telegram Alarm መቅጠር ይችላሉ፡፡
@SpamBot
👉ይህ #bot ደግሞ የእርሶ የቴሌግራም Account limited መሆኑን ለማወቅ እንዲሁም ለምን limited እንደሆነ ለማዎቅ ይረዳናል፡፡
@gbyet
@ibrohosni
❇️ የሩት (Root) ጉዳት ምንድነው❓
⚫️ ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ Security ማስተማመኛ የለንም ይህ ማለት:-
🔻 ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው።
🔻ስልኩ የሰራው ካምፓኒ በስልኩ ላይም ሆነ በስልኩ ባለቤት ጉዳት ቢደርስብህ/ሽ ምንም አይነት ዋስትና አይወስድም።
⚫️ ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ/ Fake ስልክ ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ሩት ባያደርጉ ይመረጣል።
⚠️❗️ማስጠንቀቂያ❗️⚠️
🔘 ከዚህ በላይ የለቀቅንውን ሙሉ ማብራሪያ ሳያነቡ ወይም ደግሞ ግንዛቤው ሳይኖረን ሩት ማድረግ
ብንሞክረው ስልካችንን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሊዘበራረቅ ይችላል።
🔗 ስለዚህ በጥንቃቄ መደረግ አለበት!!🔗
Показати все...
😂ሀበሻን memes
😆ኢትዮ fun
😱የቺኮች ቅሌት
🔞🔞🔞
❤️የፍቅር ቃላቶች
🔔የዘፈን ምርጫ
👗ሽክ
✍ስነ ፁፍ✍
❌Porno🔞🔞
💋Kissing💋
🤠ግጥሞች 🤠
😄ቀልዶች 😄
👆👆👆JOIN👆👆👆
Показати все...
.
♥♦♦♥♦♥♦♥♦♥♦♥
ዕከ🤓 ደክዬ አንጀቴ እያረረ ነው ምን
ላድርግ....
ደከ🤠 ወይ ከተጣድክበት ውጣ ወይ
ቶሎ ቶሎ ተማስለህ ብሰል...😳
♥♦♥♦♥♦♥♦♥♦♥♦♥
ሲደብረዎት ፈታ ማለት ከፈለጉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ
👇
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.