cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

OLD 1990 ethiopan Music⏮⏪⏯⏭⏩🎶

ያፈቀረን ማፅናናት ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉 #Join ያርጉና ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍 ዘፈን , ግጥም ,

Більше
Ефіопія5 276Мова не вказанаМузика18 692
Рекламні дописи
3 055
Підписники
+324 години
-57 днів
-2530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
🥰 2👍 1😁 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
፡   ብዙዋች እንደተቀየርን ይነግሩናል…እናተ እኮ እንዲህ አልነበራቹም ይሉናል…ዳሩ ግን ለምን ብሎ የጠየቀን የለም…   @Amenuse 🫣 Join us 👇👇 @OLDmy ♥️🍇🍓♥️🍓🍇♥️🍓🍇
Показати все...
““ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።”   — ኢሳይያስ 53፥7 "✍️ሁሉን የያዘውን ያዙት፣ሁሉን የሚገዛውን አሰሩት ፣የሕያው የአምላክን ልጅ አሰሩት ፣በቁጣ ጎተቱት በፍቅር ተከተላቸው እየተከተለ ወሰዱት። 👉ሊቃነ መላእክት በመፍራት ና በመንቀጥቀጥ በፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት። 👉ኃጢያት ይቅር የሚለውን ኃጢያተኛ አሉት። 👉በፈራጆች ላይ የሚፈርደውን በእርሱ ላይ ፈረዱበት። 👉ለሱራፊል ዘውድ የሚያቀዳጃቸውን የእሾህ ዘውድ አቀዳጁት። 👉የመላእክት ሀራዊት በፍጹም መደንገጥ የሚሰግዱለትን እየዘበቱበት  በፊቱ ተንበረከኩ። 😭ይህን ያህል ትህትና እንደምን ያለ ትህትና ነው??? 😭ይህን ያህል ትዕግሥት እንደምን ያለ ትዕግሥት ነው?? 😭ይህን ያህል ዝምታ እንደምን ያለ ዝምታ ነው??? 😭ይህን ያህል ሰውን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው??? 👉ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው እስከ ሞትም አደረሰው ""(መጽሐፈ ቅዳሴ) እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 7 2😢 1
Pls sign in ☝️☝️☝️☝️
Показати все...
MoneyEasily is the #1 marketing network. With over $14 million paid to 300k members, MoneyEasily lets regular users make money with social media and friends! https://moneyeasilyjeu.buzz/64925968079404/?s=tg
Показати все...
🌹Earn ETB 10000 Easily in Two Hours a Day 🌹

Amenuse invites you to make money with your mobile phone, no investment, no requirements.

ለእናንተ……😢😢 ጓዳ ውስጥ ጉድ ጉድ ስትል ዝም ብዬ አያት ነበር። መቀነቷን አስራ፣ከሰውነት ተራ ወጥታ፣ፊቷ በማድያት ተበላሽቶ አጠገቤ መጥታ ቁጭ ብላ በስስት ስታየኝ ዕድሜ ልክ እንዲ ሚሆን ይመስለኝ ነበር። ዕንቅልፏን አጥታ ለሊት ተነስታ ብርድ ልብስ ያልነካው አካላቴ ካለ አልብሳኝ ከዛ ብርድ ጋር እየታገለች ወደ ማጀት ትገባለች። ከእንቅልፌ ስትቀሰቅሰኝ ስነጫነጭባት በስስት እያየችኝ ብርድ እንዳይመታ ልብስህን ቶሎ ልበስ ትለኛለች። የሷ አፍ ደርቆ የኔን አፍ ለማርጠብ ትሯሯጣለች። እያንዳንዱ ህመሜ ይጨንቃታል። ጠግቤ ስወጣ እንኳን ከደጃፉ ሆና ጠግበሃል ትለኛለች። ዓይኖቿ ስወጣ እና ስገባ እኔን በመጠበቅ ይንከራተታሉ። ከመቀነቷ ያወጣችውን በእጄ ላይ አስጨብጣ ጉደለቴን ትሞላለች። አሟት ተኝታ ከህመሟ ጋር እየታገለች ምግብ ብላ ትለኛለች። ከህመሟ አገግማ ስትነሳ ቤቱ ፀዳል ይለብሳል! በዓላቱ ያለ እሷ መች ደምቆ ያውቅና! አሁንስ? አሁንማ የለችም ጓዳው ጭር ብሏል፣ቤቱ ያስፈራል፣ደጃፉ ቆሽሿል፣አባዬም ተክዟል እኔም የውስጤን በውስጤ ይዤ፣ሀዘኔን ዋጥ አድርጌ መውጣት እና መግባት ከጀመርኩ ሰነባበትኩህ። አንዳንዴ ምግብ ሳልበላ ከቤት ስወጣ በረሀብ ልትሞት ነው ና ምግብ ብላ ምትለኝ እየመሰለኝ ዞሬ ወደ በሩ አያለሁ ለካ እሷ የለችም😢 ግን አልዋሽም ናፍቃኛለች!!!😢 እወድሻለሁ እናቴ!!! እማ የለችም ከማጀቱ፣ ከየት ይምጣ የበፊቱ ። እንዴት ይድመቅ በዓላቱ፣ ማነው ሚያምረው ያለ እናቱ ። @Amenuse 🥺❤️‍🩹 እናትህስ ስትባል በህይወት የለችም እንደማለት ትልቅ ህመም የለም።
Показати все...
👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
1💔 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
@Amenuse ❤️‍🩹 Join us 👉🏼 @OLDmy
Показати все...
1