Suraya Tube
✥----- -----✥ SURAYA TUBE ✥----- ----✥ 🙏ጌታችን ሆይ እባክህን ዱአችንን ተቀበለን!! Channel 👇 @AYMi_GFX አስተያየት ካሎት👇 @Aymi_Am Or @Aymi_aman_official_bot Join 👇 @Surayatube
Більше3 415
Підписники
Немає даних24 години
-177 днів
-8430 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Repost from ከልቤ ላይ❤
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከወራት በፊት Ukraine ላይ የተነሳ ፎቶ ነው(ትኩረቴን የወሰደብኝ ፎቶ🥹)...ቻው እየተባባሉ ወይ አብረው እንዲሄዱ እያሳመናት ይሆናል.... ብቻ በደቂቃ ውስጥ የሚፈጠሩ ነገሮች ሁለቱን የመለየት አቅም አላቸው እና ፈርተዋል.... መለያየት እኮ ብርቅ አይደለም ፤ ይሄኔ በደናው ግዜ ስንቴ ተኮራርፈው ተለያይተው ተታርቀው ይሆናል ፥ ይሄኛው ግን የሚከብደው ሳይፈልጉ መሆኑና ምናልባትም ለመጨረሻ ግዜ መሆኑ ነው.....እኛም እንደዚሁ ነን......ብዙ የኛ የነበሩ ነገሮች ዋጋቸው(value) ሳይገባን ድንገት አጥተናቸዋል ፥ ዋጋቸው የገባን ግን ካጣናቸው በሆላ ነው..... ስለዚህ ትላንትናችንን አንድገም ፤ ዛሬ ከኛ ጋር ላለ ሰው ፣ እጃችን ላይ ላለ ስራ ፣ በውስጣችን ላለ አቅም ፣ ለተሰጠን ፀጋ ትልቅ ቦታ እንስጥ ..... እስክናጣው አንጠብቅ...!!!
ስላችሁ... የምቶዱትን ጠበቅ አድርጉማ🥰
ከልቤ ላይ🖤
@fromZheartRepost from ከልቤ ላይ❤
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጀምበር ስትፈነጥ'ቅ
ጀምበር ስታዘቀዝ'ቅ
ትዝ ትዝ ትለኛለህ
ከነ'ሳቅ'ህ
ከልቤ ላይ🖤
@fromZheartRepost from ከልቤ ላይ❤
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የጠዋት ድባቤ...ካንተ ጋ...!🥰
ቀድሜህ ነቅቼ ስጠብቅህ...ስጠብቅህ...እያየሁህ... እያየሁህ... ስፈግግ እስክትነቃልኝ...እዉይ እንዴት ነው ማማርህ በረቢ🥹🖤
እነዚያ አፍቃሪ ልቦች ምነኛ ታደሉ..?!
ከልቤ ላይ🖤
@fromZheartRepost from ከልቤ ላይ❤
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መሻቴ🥰 ...አሁን በወጉ መኖር ነው..ያውም ከሩህ አለሜ ጋ...!
እስካስፈለገኝ ድረስ ያለ ገደብ ውስጥ'ህ መወሸቅ..!
መሸንቆር..!
አንተን እስክሆን...!
ጊዜ እስኪቆም...!
አለም እስኪጠፍ...!
ደሞ ይለኛል ሩህአለሜ🖤<<ይኸውልሽ ፍቅሬ... አለም ስሪቷ አንድ ሰው የጣረበትን ነገር የለፋበትን ነገር የፈለገውን ነገር የማግኘት እድሉ ከፍ ያለ ነው >>
እንዲህ ባለኝ ቅፅበት ደሞ ይህን ማለት ያምረኛል...
እውይ🥰ከወደዱት ጋ አለም እንዴት ነው ማማሯ..!
ከልቤ ላይ🖤
@fromZheartRepost from ከልቤ ላይ❤
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጠዋት ማለዳው ላይ ደገፍ አልከኝ በቁም እየሄድን....ምን አይነት ነው ደሞ የአፍቃሪ ሰው እዳ ...?!
እውነትም...እነዚያ የሚዋደዱት ነብሶች በየቅፅበቱ ይዋኻዳሉ...!🥰
ከልቤ ላይ🖤
@fromZheart
Repost from ከልቤ ላይ❤
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለዘመና'ት አልሽር ያለው ህመሜ...በአንድ እቅፍህ ሲከስም (ፍግም እንዳለው)..!
ከልቤ ላይ🖤
@fromZheart
Repost from ከልቤ ላይ❤
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የልቤ መሻቴ ከቀድሩ ጋ ገጠመ እናም ተደሰትኩ...አመሰገንኩም...!
ለከል ሃምድ ወደህ ላሶደድከኝ ..🥹
🖤
ከልቤ ላይ🖤
@fromZheartRepost from ከልቤ ላይ❤
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ስለ'ሩህአለሜ🖤
ስትስቅ አለሜ ይረጋል...ሲስቅ ከማማር ከራሱ ማማር ያምራል ወረቢ..!...ስትስቅ ነብሴ ሃሴት ታደርጋለች....እየሳቅ'ህ ከመጀመሪያው በብዙ እጥፍ በፍቅር ማዕበል ታጥለቀልቀኛለህ...ደሞ በብዙ አፈቅርሃለው..!
ስለ ሳቆችህ እንዴት ላውጋ..?!
ከልቤ ላይ🖤
@fromZheartОберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.