Pro pic wiz ¥M
Pro pic🌌 Music🎧 Fun😂 App⚙ News🗞 Movie🎥 Fiction books የሚለቀቁበት ቻናል ነው ተጠቀሙ ለወዳጆም Share ያድርጉ ሀሳብ ካላችሁ @Mikiyenatu @Yaback ያናግሩን፡፡
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
128
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
አንተ 2ሚሊየን የሚሆን ብር ቢኖርህ #አምላክ ደሞ የ2.3 ሚሊየን ብር የሚፈጅ በሽታ ሊሰጥህ ይችላል ያኔ 300ሺዋን ለማግኘት የሰው እጅ አየህ ማለት አይደል ?
እህታችን ሀያት ኢብራሂም የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሆና የኩላሊት ህመሟ ሁኔታ ወደ መጨረሻ ደረጃ (End-Stage Renal Failure) በመቀየሩ ምክንያት ሁለቱም ኩላሊቷ ስራ ስላቆመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ በመሄድ የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንድታረግ ተነግሯታል ለዚ ደሞ ከ2ሚሊየን ብር በላይ ተጠይቃለች ::
ይህን የማድረግ አቅም ግን ስለሌላት የድረሱልኝ ጥሪዋን ለኛ አሰምታ እህታችን ካለችበት ስቃይ እንታደጋት 🙏
There's nting better than humanity if u get achance never fail to show it !
☆ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) 1000353443147
Hayat Ebrahim & Sada Sultan
☆ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ (COOP) 1000089014135
Hayat Ebrahim Umer
☆ አዋሽ ባንክ 01425853981500
sada sultan