cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ዳእዎ ሰለፊያ በጃማ ዳጎል

ዳእዎ ሠለፊያ በጃማ ዳጎል እዉቀት ከሰለፎች ያገኙበታል🌷 JOLN ይበሉ🌷🎋

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
134
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🗂#ዕውቀት ለሙስሊሞች 💫 በሚል ርዕስ 🗞 ይህንን ሙሀደራ ላልደረሳቸው በማድረስ የበኩለዎን ድርሻ ይወጡ። 👂👂 ይደመጥ 🎙 በሸህ: አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ حفظه الله 🕌🕌 በደሴ ከተማ /በኢማሙል አልባኒ መስጂድ / 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 🌐https://t.me/Al_Felah_Studio/5752 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Показати все...
ዕውቀት ለሙስሊሞች. mp38.37 MB
▪️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته اهل الإفادة اخواني واخواتي جميعا ⏫ ጥያቄወችን ጠይቀን ለምን በፍጥነት አይመለስልንም❓ 👂በማለት ወቀሳ ለምታቀርቡ በአቡ ዓብደላህ በግል የሚመጡ ጥያቄዎች መልስ መስጫ የአል-ኢፋዳህ ቻናል ላይ የምትከታተሉ ቤተሰቦቻችን በሙሉ መልእክቱ ይመለከታቸኃል!! 🍃 አቡ ዓብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ 🍃 https://t.me/alifadat1abuabdillahaljabali/523
Показати все...
400899469.mp31.54 MB
🔜 ጁሙዓ ሶላት ወደ መስጅድ ስሂድ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ደርስኩኝ እና ሱና ሶላትን መስገድ ያለብኝ ወይንስ ኢማሙን መከተል ነው ያለብኝ❓ 🍃 መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብዲላህ 🍃 https://t.me/alifadat1abuabdillahaljabali/524
Показати все...
400899469.mp31.16 MB
አሸዋ ሜዳውችና ኢልያስ ዳዕዋ ሰለፊያ በካራ ኮተቤ አ/አ https://t.me/abu_soaliha_ebnu_mohammed በኡስታዛችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ -አሏህ ይጠብቀው
Показати все...
አሸዋ ሜዳዎች .mp39.70 MB
🥗 ኢስላማዊ ጋብቻ 💫 በሚል ርዕስ የተደረገ ነሲሃ 🎧 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላ حفظه الله ወግዲ ለሚበር ሠርግ ላይ የተደረገ https://t.me/kunselefya2
Показати все...
ጋብቻ በሚል ርዕስ.mp35.16 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍 ✍ ሳምንታዊ የዕሁድ ሙሀደራ ለመላው ለደሴ ሙስሊም ማህበረሰብ ሀሉ ። 🌙 05/07/2013 e.c 🕌 ኢማሙል አልባኒ መስጂድ 🌏 ጀሜ ሰፈር ⏰ 9:30 ከአሱር በኃላ ሲሆን ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ይሆናል። 🚙 🚙 🚙 🚙 🚙 🚙 🚙 🚙 ጀሜ ሰፈር መስጂድ ደሴ ኢማሙል አልባኒ መስጂድ መስጂድ ╔══════ ❁✿❁ ══════╗ https://t.me/Al_Felah_Studio 🎤ይህ ቻናል የተለያዩ ፈትዋዎችን የሚያገኙበት ኦፊሻል ቻናላች ነው። ለጥያቄ ☞ @Al_Felah_Studio አስተያየት ☞ @adessie ╚══════ ❁✿❁ ══════╝
Показати все...
🔜 እዲር ማቋቋም ሸሪዓዊ ሁክሙ ምንድን ነው❓ 🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብዲላህ 🍃 أبو عبدالله مصفى بن فارس حفظه الله https://t.me/alifadat1abuabdillahaljabali/5014
Показати все...
400899469.mp32.18 MB
📮 ተውሂድ እና አሳሳቢነቱ 📌 በሚል ርዕስ የፕሮግራሙ መዝጊያ እጥር ምጥን ያለ ጣፋጭ የሆነ ነሲሀ። 🎙 በኡስታዝ:-አቡ አብድረህማን አብራር {ኢብራሂም} አላህ ይጠብቀው። 🕌 በአንሷር መስጂድ {አዳማ} 📅 እሁድ:- 28/06/2013E.C ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4637 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/16580429694
Показати все...
ተውሂድ እና አሳሳቢነቱ.mp34.35 MB
✍ሙስጠፋን መሳደብ👅 👉🏽ተቃራኒ ቡድኖች የሚያስማማ ሀሳብ ነው‼ ✍ሐቅ ነው! ማንኛውንም ተራ ሰው ከዳገት ስር ተደብቆ ወይም በድምፅ ማቀናበሪያው ቢሮው ታጉሮ ሙስጤን እንደ ፈለገ ሊሳደብ ሊያንቋሽሽ ይችል ይኾናል። ነገር ግን አንድም ሰው "የሙስጤን ችግር ይህ ይህ ነው" ብሎ መረጃ አቅርቦ ሊሟገት አይችልም። ምክንያቱም ሙስጠፋ የማይሳሳትና ፍፁም ሰው ስለ ኾነ ሳይኾን [ምቀኞቹን የሚያንገበግባቸውና እሱን ያለበት መንሀጅ ከጥመት የጠራ ፅድት ንጥት ያለ ንፁህ መንሐጅ ስለ ኾነ ነው‼] 👆🏾ይህም ስለ ኾነ የሙስጤ ጠላቶች ምንም እንኳ የየራሳቸው የተለያየ አመለካከት ያላቸው ቢኾኑም ሙስጤን በመጥላትና በመሳደብ ላይ ግን አንድ ናቸው። 👉🏽«ሙስጠፋን መሳደብ ተቃራኒ የኾኑ ቡድኖች የሚያስማማ ሀሳብ ነው!» እነዚህ ቡድኖች ግን አብዛኞቻችን ዘንድ የታወቁ አላህ ለመማር ማስተማር ያልወፈቃቸውና የተዋረዱ ስለ ኾኑ ስማቸውን መግለፅ አልፈለግሁም። ✍ሙስጠፋ ማለት፦ "ክብሬ ተነካ፣ ደረጃዬ አልታወቀም፣ ተሰደብኩኝ" ብሎ ክብሩን ለማስጠበቅ በአላህ ዲን ላይ አይረማመድም‼ ✍ሙስጠፋ ማለት፦ ኪሱን ለማወፈር ሆዱን ለመሙላት ብሎ በተለያዩ ማህበራት ተደራጅቶ የትርጉም መፅሀፍ እየቸበቸበ የሚተዳደር ሆድ አደር አይደለም‼ ✍ሙስጠፋ ማለት፦ 👇🏾 👉🏽በወሎ ምድር ብቻ ሳይኾን አጠቃላይ በኢትዮጵያ በሰሜኑ ክፍል በአላህ እገዛ የማይነቃነቅ የኾነ የሱና መሰረት የጣለ፤ 👉🏽 የሱና አትክልቶችን ኮትኩቶ አሳድጎ ለፍሬ ያበቃ፤ 👉🏽አላህ እስከ ፈለገው ጊዜ ድረስ በሰሜኑ ክፍል ስለ መንሀጁ ሰለፍ ሲፃፍ በፊት ገፅ ጎላ ባለ ቀለም ስሙ የሚፃፍ ትጉህ፣ ታታሪና ውጤታማ የኾነ የሱና ጀግና ነው‼‼ ✍ሙስጤ ማለት፦ ቀን ማታ ሳይል፣ ክረምት በጋ ሳይል፣ ዝናብ ፀሀይ ሳይል፣ በረደኝ ራበኝ ሳይል አላህ የሰጠውን ዕውቀቱ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ለማስተላለፍ የሚለፋ፤ 👉🏽የልፋቱ ውጤትም አላህ የዐይኑ ማረፊያ የሚኾን ፍሬ ያሳየው፤ 👉🏽አላህ በብዙ ነገሮች የወፈቀው የኾነ ሰው ነው‼ 👆🏾አንድ ሰው እንዲህ ደክሞ የልፋቱን ውጤት ፍሬ ሲያፈራ ማየት ደግሞ [ኢንሻ አላህ] የኢኽላሱን ውጤት እንደ ኾነ ይከጀልለታል‼ ✍ሙስጤ ማለት፦👇🏾👇🏾 👉🏽ብሔር ወይም ጎሳ፣ ቀለም ወይም ቋንቋ ሳያገናኘን ሳናውቀውና ሳያውቀን የአላህን ዲን በመርዳቱ ብቻ ለአላህ ብለን የወደድነው፤ ለአላህ ብለን የምንወደው የዲን የሱና ወንድማችን ነው‼‼ 👆🏾ይህ በግልፅ የምናውቀው ነው፤ የውስጡን አላህ ይተሳሰበው። NB: እንደ ሚታወቀው ሰለፍዮች ዘንድ "ኡስታዝ እከሌ እንዲህ ሰራ፣ እከሌ እንዲህ ደከመ" ብሎ ማስተዋወቅና ማሰራጨት ኡስታዞቻችን ያላስተማሩን ሰለፍዮችም ያልለመዱት ተግባር ነው። ነገር ግን ሰሞኑ ከፊል ቂሎች በሙስጤ ላይ አፋቸውን እየከፈቱና ቅጥፈታቸውን እያናፈሱ ስላየሁኝ ብቻ ነው ይህንን ለመግለፅ የፈለግሁት። 👆🏾ከመኾኑም ጋ ግን የቂሎቹ ዛፎች ቅርንጫፎቻቸው የረገፉ ግንዶች በመኾናቸው የሚያናፍሱት ውሸት ፀጉር እንኳ ማንቀሳቀስ አይችልም። ⁉️ግን ግን ለምንድን ነው የሚቀኑበት❓❓ { أَمْ يَحْسُدُونَ النَّاسَ عَلٰى مَآ ءَاتٰىهُمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِۦ ۖ فَقَدْ ءَاتَيْنَآ ءَالَ إِبْرٰهِيمَ الْكِتٰبَ وَالْحِكْمَةَ وَءَاتَيْنٰهُم مُّلْكًا عَظِيمًا } [ سورة النساء : ٥٤] {ሰዎች አላህ ከቱሩፋቱ (ከችሮታው) በሰጣቸው ነገር ላይ ይመቃኛሉን በእርግጥም ለኢብራሂም ቤተሰቦች (ዝርያዎች) ኪታብንና ጥበብን ሰጠናቸው። ትልቅ የኾነ ንግስናም ሰጠናቸው} ✍ሐምዱ ቋንጤ 🏝️ከፉርቃን ሰማይ ስር! https://t.me/joinchat/Q0mf35Z6QEmajDQB
Показати все...
ሐምዱ<=>ቋንጤ

ሐምዱ<=>ቋንጤ 👉🏿 @hamdquante 👈🏿 ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamduquante 👈🏿

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.