cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Model Mariana

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
169
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

1.34 MB
8.93 MB
👉@tsduy @tsduy Miss Addis 👉 @tsduy mesfertun yemitamualu #Join Eyalachu memezgeb tichilalachiu 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Показати все...
‘’’’ናፍቀሽኛል አትበል’’’ የማይመስል ምክኒያት ደርሶ በመቆለል መመለስ አስበህ ናፍቀሽኛል አትበል *** አንተ እንደፈለከው ሲያሻህ ስትመጣ፣ ሲያሻህ ደሞ ስቴድ የሚሻል መረጣ ፣ ካኖርክባት ቦታ ቁማ ምጠብቅህ ፣ ያቺ የድሮዋ ያቺ የምቶድህ ፣ ትኖር የነበረች ያንተንም የሷንም ፣ ደስታ ምለግስህ ያለምላሽ ጥቅም፣ ነገ ላይ እንድረስ ዛሬን እንሻገር፣ ትልህ የነበረች ያንተዋ ገራገር፣ ያቺ የማትርቅህ በደግ በክፉ፣ ወዳጄ ያልካቼው እንዳላየ ሲያልፉ፣ አዎ ያንተዋ ሴት ህመምህ የሚያማት፣ አብራ ምታነክስ ላገኛህ እንቅፋት፣ ምቶደውን ወዳ ስጠላም ርቃ ፣ ወረት ሳይለውጣት የግዜ ፈረቃ፣ ቀድማ ምትሞትልህ ስላንተ ተጨንቃ፣ ያቺ የዋህ ጎንህ ኗሪዋ እንዳመልህ ድግምግም ጥፋትህ ሳያሳጣት ተስፋ፣ ፍቅሬን ቤቴን ስትል ዕልፍ ቀን ስገፋ፣ የሆዷን በሆዷ አፍና እንደምንም ፣ ስስቅ የምታቃት ፀብ እንዳይለመልም፣ ያቺ ሚስኪኗ ሴት የተውካት አቅለህ፣ የትም አቴድ ያልካት መውደዷን ኮንነህ፣ ላለፈችው ስቃይ ለቻለችው መአት ፍቅር ግፉን ቆጥሮ አስቦ ሊክሳት አዲስ ሂዎት ሰጥቷት ዛሬ ሌላ ሴት ናት አታውቃትም ከቶ ፍፁም ተቀይራ ከልቧም ሰው ገብቶ አንተን ላንተነትህ ለምኞትህ ትታ ከነምናምንህ ትናንትን ረስታ ሌላ አለም ውስጥ ናት የልኳን አግብታ እናም እየውልህ የማይመስል ምክኒያት ደርሶ በመቆለል መመለስ አስበህ ናፍቀሽኛል አትበል እውነታው ወዲህ ነው ታውቃለህ አውቃለው መመለስ ያሻኸው ሳይሆን ስለናፈክ የኔ አይነት አተህ ነው ሁሌም ላንተ ኗሪ እንዳልክ ይሁን ብላ ለሳቅ ደስታህ ጣሪ ያንተን ቀን ለመውለድ የራሷን ቀባሪ በቃ ስላጣህ ነው አንተን የምችልህ ከናለህ ባህሪ Join and share 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Показати все...
lehulum ye Eideme kilele yemihonu chamawochi alun
Показати все...
Joine Joine atikochum ke mire new bicha Join belut gide yelem
Показати все...
mirt chamawochi alun so gobgnun pls
Показати все...