EECSF
Відкрити в Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Показати більше508
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
508
🌼🌼
📝 በተሰጠን ጊዜ, በተሰመረልን መስመር የልባችንን እንድንኖር ሳይሆን የልቡን ❤️ እንድናገለግልለት ጌታ ይፈልጋል።
📝 የድላችን እና የስኬታችን መለኪያ የፈለግነውን ማግኘታችን ሳይሆን በተፈለግንበት መገኘታችን ነው። 💪🏽
📝 ለመጪው ዘመን ጌታ 🌼 እንዲያኖረን ሳይሆን እንድንኖርለት ብንለምነው የመረጥነውን መልካም እድል በፍሬ ያበዛዋል።
ምክንያቱም በረከታችን ሰጪውን ማግኘት እንጂ ስጦታውን መቀበል አይደለምና።
ወዳጆቼ ❤️ መጪው ዘመን ፩ ብላችሁ የምትጀምሩበት ሳይሆን ፫፻፷፯ ብላችሁ የምትቀጥሉበት ይሁንላችሁ። ድል 💪🏽 እና ስኬት🏅፣ሰላም እና እረፍት 😊 ከድንኳናችሁ አይታጣ።
🌼 'መማር ነበር!' የምትሉበት ሳይሆን የምትማሩበት
🌼 'መሥራት ነበር!' የምትሉበት ሳይሆን የምትሠሩበት ዓመት ይሁንላችሁ።
🎊 ውጡ ሦስቴ ሳትጮሁ!
🎊 ተከናወኑ!
🎊 በድል ተመለሱ report ሳትደረጉ!
.....🌻 መልካም አዲስ ዓመት! 🌻.....
🎭 EiABC LAD team
508
Thank you, all for participating.
Winner
🌼🌼🌼🎉 KALI 🎉 🌼🌼🌼
Congratulations!!! 😍
🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን! 🌼🌼🌼
508
🌼 መልስ ለዙር ፪
1. መ, ኤልያስ።
1ኛ ነገሥት 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁵ ከጥቂትም ጊዜ በኋላ ሰማዩ ከደመናውና ከነፋሱ የተነሣ ጨለመ፥ ብዙም ዝናብ ሆነ፤ አክዓብም በሰረገላው ተቀምጦ ወደ ኢይዝራኤል ሄደ።
⁴⁶ የእግዚአብሔርም እጅ በኤልያስ ላይ ነበረች፤ ወገቡንም አሸንፍጦ ወደ ኢይዝራኤል እስኪገባ ድረስ በአክዓብ ፊት ይሮጥ ነበር።
2. ሐ, ዩባል እና ልጆቹ።
“የወንድሙም ስም ዩባል ነበረ፤ እርሱም በገናንና መለከትን ለሚይዙ አባት ነበረ።”
— ዘፍጥረት 4፥21
3. ሐ, አውጤኪስ
“አውጤኪስ የሚሉትም አንድ ጎበዝ በመስኮት ተቀምጦ ታላቅ እንቅልፍ አንቀላፍቶ ነበር፤ ጳውሎስም ነገርን ባስረዘመ ጊዜ እንቅልፍ ከብዶት ከሦስተኛው ደርብ ወደ ታች ወደቀ፥ ሞቶም አነሡት።”
— ሐዋርያት 20፥9
508
🌼 መልስ ለዙር ፩
1.ማቴዎስ 10: 2-4
✨ ጴጥሮስ
✨ እንድርያስ
✨ ያዕቆብ (የዘብዴዎስ ልጅ)
✨ ዮሐንስ
✨ ፊልጶስ
✨ በርተሎሜዎስ (ናትናኤል)
✨ ቶማስ
✨ ማቴዎስ (ሌዊ)
✨ ያዕቆብ (የእልፍዮስ ልጅ)
✨ ታዴዎስ
✨ ስምዖን
✨ ይሁዳ።
2.“የመንፈስ ፍሬ ግን ✨ፍቅር፥ ✨ደስታ፥ ✨ሰላም፥ ✨ትዕግሥት፥ ✨ቸርነት፥ ✨በጎነት፥ ✨እምነት፥ ✨የውሃት፥ ✨ራስን መግዛት ነው።”
— ገላትያ 5፥22
3.“ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።”
— ማቴዎስ 5፥8
508
🌼 ዙር ፪ ጥያቄዎች
1. በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በድንቅ የእግር አጣጣሉ የሚታወቀው ፈጣኑ ሯጭ ማነው?
ሀ) ዮሐንስ
ለ) ጴጥሮስ
ሐ) አርስጥሮኮስ
መ) ኤልያስ
2. በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሙዚቃ ወይም የበገና ደርዳሪነት መስራች እና ባለራዕይ ተብለው የሚታወቁት እነማን ናቸው?
ሀ) ሙሴ እና እህቱ ማርያም
ለ) ንጉሥ ዳዊት እና የቆሬ ልጆች
ሐ) ዩባል እና ልጆቹ
መ) ገብርኤል እና ሚካኤል
3. ከሚከተሉት ውስጥ ቤተክርስቲያን ውስጥ የእግዚአብሔር ቃል ሲሰበክ እንቅልፍ እንቅልፍ የሚላቸውን ቅዱሳን ሊወክል የሚችለው ማነው?
ሀ) ጴጥሮስ እና ዮሐንስ
ለ) ፊስጦስ
ሐ) አውጤኪስ
መ) አዳም
⚠️ ማሳሰቢያ!
እስከ 6:55 PM ድረስ ብቻ መልሶቻችሁን ለ @MegiBezuayehu ላኩ። ከተጠቀሰው ሰዓት በኋላ የሚላኩ መልሶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
🌼🌼 መልካም ቆይታ! 🌼🌼
508
🎭 EiABC LAD team ለማስታወቂያዎቹም ለወጉም ከልብ እናመሠግናለን! ጸጋ ይብዛላችሁ! 🙌
🌼 የሚያሸልሙ ጥያቄዎች ዙር ፪ 🌼
Loading . . .
508
🥚 🍳 🍛
🐣
🐥
🐓
🐔
🍗
🍛
🌊
1ኛ ተሰሎንቄ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እንግዲያስ እንንቃ በመጠንም እንኑር እንጂ እንደ ሌሎች አናንቀላፋ።
🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼
508
🤣😆👐 ስፖንሰራችንን #ቁራ Delivery ን ከልብ እናመሠግናለን!
😮💨 ወገኞቹ EiABC LADs ወጋቸውን እንዲህ ያቀርቡታል፤ ወደ ወጉ! 🏃♂🏃♂🏃♂
508
😂 እሺ፤ወገኞቹ እስኪዘጋጁ ድረስ የዝግጅቱን ስፖንሰሮች መልዕክት አድምጠን ተመልሰን እንገናኛለን። መልካም ቆይታ! 😊
🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼
508
አንድ ጊዜ ነው አሉ፤ የቆላስይስን መጽሐፍ በሚያጠኑ እና የመኃልየ መኃልይ ዘ ሰሎሞንን በሚያጠኑ ተማሪዎች መሃል አለመግባባት ይፈጠራል። 🥴
ለረዥም ሰዓታት ሲጨቃጨቁ ቢቆዩም ክርክራቸው እልባት ስላልተገኘለት በይደር ያልፉታል። 🥱
በማግስቱ አንደኛው በማለዳ ነቅቶ ሁሉም ይስማኝ በሚል አይነት አኳኋን ድምጹን ከፍ አድርጎ፤ ከፍቶ በእጁ በያዘው ግዙፍ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እያፈጠጠ፤🤒
"አለም ሳይፈጠር . . ." 😮💨 ቆም አድርጎ ጉሮሮውን ጠራረገና "አለም ሳይፈጠር በፊቱ ቆላስይስን እንዳነብ በፍቅር ወሰነኝ፤📖 በበጎ ፈቃዱ እንደወደደ ቆላስይስን እንዳነብ አስቀድሞ ወሰነኝ።" ብሎ መጽሐፉን ዘግቶ በሰላም ያሳደርከኝ በሰላም አውለኝ ብሎ ሊጸለይ በርከክ 🧎♂ ሲል ሌላኛው ወዳጁ ቀበል አድርጎ፤
🥸 "ወዳጆች ሆይ፥ ቆላስይስን ብቻ አታንብቡ ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ እየመረመራችሁ መኃልየ መኃልይን አጥኑ፤ ብዙ የቆላስይስ አንባቢዎች ወደ ዓለም እንዲሁም ወደ እኛ ዶርም ወጥተዋልና።" አለው ይባላል።
🌼 አዲሱ ዓመት መኃልየ መኃልይን የምናጠናበት ይሁንልን! 🙌 🌼
🤜 ከመኃልየ መኃልይ ምዕራፍ ሰባት ላይ 👀 አይናችሁን መንቀል ያቃታችሁ ወንድሞች፤ ከዚህ ድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ LAD team በፍቅር ያሳስባል። 😂
🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ! 🌼🌼
