uk
Feedback
EECSF

EECSF

Відкрити в Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Показати більше
508
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
የዛሬው ኘሮግማችን ይህን ይመስል ነበር። በቀጣይ ሳምንት በተለየ ይዘት እንቀርባለን። እስከዛው ጌታ ቸር ያሰንብተን።

__ውሰት_ AB_Audio_Art ******** ፀሀፊና አንባቢ: አበባየሁ አናቶ ******** ሙዚቃ: ተመስገን ቶማስ ******** Studio ******** @AB_Audio_Art @AB_Audio_Art @AB_Audio_Art ******************************* @EECSF

ከዚህ በመቀጠል ደግሞ ግጥም አድምጠን እንመለሳለን። ለሀሳብ አስተያየትዎ 👇👇👇 @AbexAB

ጥያቄ ቁጥር አንድ በትረካው መጨረሻ ላይ የነበረው ጥቅስ ምን የሚል ነበረ። መልሳችሁን በ @AbexAB አድርሱን።

ለመመለስ እስክትዘጋጁ 5 ደቂቃ አላችሁ። ለማንኛው ሀሳብ አስተያየት 👇👇 @AbexAB

ከዚህ በመቀጠል አንድ ጥያቄ እጠይቃለሁ። ይህን ጥያቄ የመለሰ ሰው የ100mb እና 20 text message package ተሸላሚ ይሆናል። የጥያቄዎቹን መልስ በዚህ ያድርሱን። 👇👇👇👇👇👇 @AbexAB

AB_Audio_Art _እምነት ተስፋ ፍቅር_ ፀሐፊና አንባቢ፡- አበባየሁ አናቶ( @AbexAB ) music arrangement & recording:- Samuel Gashaw ( @Samuuel ) @AB_Audio_Art @AB_Audio_Art @AB_Audio_Art ******************************* @EECSF

ለመጀመሪያ ኘሮግራማችን አንድ ትረካ ወደእናንተ እናደርሳለን አብራችሁን ቆዩ። ይህ ኘሮግራም ከ @AB_Audio_Art ጋር ወደእናንተ ይቀርባል።

ጥበብን ለጥበበኛው የተሰኘው አውደ ጥበባችን እነሆ አሁን ተጀመረ። ይህ ማእዳችን ዘውትር አርብ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ወደ እናንተ ይደርሳል።

ሰላም ጤና ይስልን እንደምን አላችሁ! ጠበበኛው ጌታ በጥበብ ደግፎ አቁሞናልና ከቁጥር ሳንጎድል ከልቡ ሳንጣፋ በዚህ አለን እና ጌታችን ይመስገን።

📌 It occurs 37 times in the New Testament as the distinctive title of our Saviour. He does not bear this title in consequence of his miraculous birth, nor of his incarnation, his resurrection, and exaltation to the Father’s right hand. This is a title of nature and not of office. The sonship of Christ denotes his equality with the Father. To call Christ the Son of God is to assert his true and proper divinity. The second Person of the Trinity, because of his eternal relation to the first Person, is the Son of God. He is the Son of God as to his divine nature, while as to his human nature he is the Son of David (Romans 1:3, Galatians 4:4; John 1:1-14;5:18-25; 10:30-38, which prove that Christ was the Son of God before his incarnation, and that his claim to this title is a claim of equality with God). When used with reference to creatures, whether men or angels, this word is always in the plural. In the singular it is always used of the second Person of the Trinity, with the single exception of Luke 3:38, where it is used of Adam.

photo content

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

👉 If we are employee we give our time, devotion in our works then to God • All in all we in order to get something we run toward it on the process giving God less of us. But no this shouldn't be *He deserve to get enough time from us By the way it's for our benefit. We are desived if we think by giving more time of us to the 🌍 that we can be successful, it's when God bless that truly can be successful...plus the word says ** WHAT GOOD WILL IT BEFORE SOMEONE TO GAIN THE 🌍, YET FORFEIT THIER SOUL? OR WHAT CAN ANYONE GIVE IN EXCHANGE FOR THEIR SOUL? 👉👉So let's keep singing this song and live it. Let's always make CHRIST before anything and let's run toward leaving the 🌍 behind.

"THE DECISION" 🎵 The cross ✝️before me 🎵The world 🌍behind me 🎵No turning back🎵 👉How many of you sing this song? And know it? 👉 When did you sing this song? As for me I sing this song when I was a little, at church in Sunday 🏫 # But as I grew up, I learned that it's a song that needs a daily decision, a song that is daily practiced. 👉Becouse you see as we live in this world 🌍 everyday we make decision, we live by making choices; that's between chist and the 🌍... Either we love and fellow christ or love the🌍 # if we choose to love God and follow him, we live a life that glorifies him. Through our talks, deeds, through the things that we involve ourselves into, through the things we give our 👂 to...in general we strive to look like him, to please him. There might be a challenge along the way but God will give us strength to endure it... # If we choose the 🌍 we live just as others live, but does not glorifies God. Either we put christ before everything or give our time, mind,passion to the 🌍 then to God # Here it's very tricky, In saying, " I need a comfortable life" ,"successfull life" in the future, without knowing we give most of our time or invest ourselves on the 🌍. 👉 If we are a student we give more time to our study ( studying is must as a student, it's just that we need to make time for God)

ትኩረት እንስጠው አደራ ይነበብ ከታች ባለዉ link sign እናድርግ Petition እንፈርም Comprehensive sexuality education ማለት 👨‍👩‍👧‍👦 በንፁህና ክፉውንና ደጉን በቅጡ ለማገናዘብ ባልዳበረ የህፃናት አእምሮና ስነልቦና ላይ ያነጣጠረ አለምአቀፍ ጥቃት ነው። 👨‍👩‍👧‍👦 የአንዲትን ሀገር ህዝቦች ባህል እሴትና የሁሉንም ሐይማኖታዊ አስተምሮቶች በተቃረነ መልኩ ወሲባዊ ልቅነትን ከለጋ እድሜ ጀምሮ እንደ ሰደድ እሣት የሚያቀጣጥል ስውር መሣሪያ ነው። 👨‍👩‍👧‍👦 ልጆችና አፋላ ወጣቶችን እጅግ አደገኛና ለጠንቅ አጋላጭ የሆኑ ልምምዶችን እንዲሞክሩ የሚገፋፋና ሲያደርጉትም ትክክል እንደሆኑ እንዲሰማቸው የሚያበረታታ መርዝ ነው። 👨‍👩‍👧‍👦 ልጆችንና አፍላ ወጣቶችን የተለያዮ እንግዳ ልምምዶች በመሞከር በግልም ወይንም በጋራ ወሲባዊ ስካር ማግኘት የሚችሉበትን መንገድ ማስተማርና የማለማመጃ ስልት ነው። ዉጤቱ 🙈ልጆችን ሴሰኛ ማድረግ /sexualize children 🙈Teach how to consent to sex. ለሚቀርብላቸው የወሲብ ጥያቄ እሺ ባይ ማድረግ 🙈 Normalize anal & oral sex. 🙈የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትና የተፈጥሮ ፆታን ማስቀየርን ማበረታታት 🙈 በሚለማመዱት ልቅ ወሲባዊ ግንኙነቶች ሣቢያ ለሚፈጠር እርግዝና ደግሞ የውርጃ አገልግሎት ማቅረብ 🔔ለአንዲት ሀገር የወሲብ ነፃነት አንገብጋቢ ጉዳይ ሲሆን የተዋዶ ጤና አደጋ ላይ ይወድቃል።🔔 ይህንን በልጆቻችን በቤተሰባችን በማህበረሰባችን ብሎም በሀገራችን ላይ የተጋረጠብንና ሠርጎ የገባን እጅግ ከፍተኛ አደጋ ለማስቆም "እኔ የልጄ የወንድሜ የእህቴ የጓደኛዬ ጠባቂ ነኝ" ብለን ተነሣን። ስለ ኢትዬጲያ ያገባኛል 🇪🇹 የComprehensive sexuality education ለሀገሬ አያስፈልጋትም። 🇪🇹 Say No for CSE ስለዚህ ባለቤቴ #ዶር_ሥዩም በክፍል 3 ያስተላለፈውን በድጋሜ ተመልክታችሁ የምናሰባስበው የተቃሞ ድጋፍ ፊርማ በላክንላችሁ ሊንክ በመግባት ቅፁን በመሙላት ለልጆቻችሁ መቆማችሁ እንድታረጋግጡ እንለምናችኋለሁ። ሌሎች አይተው ቤታቸውን እዲያስመልጡ ሼር በማድረግ እርዷቸው። በተከታታይ ጉዳዬችን በጥልቀት የምተረዱበትን መረጃዎች እናካፍላችኋለን ። (#sister_saba) Petition እንዲፈርሙም ማሳሰብ ዋና ነገር መሆኑን የት እንደሚፈርሙም ሊንኩን ብታመለክቱዋቸው ተገቢ ነው እንላለን፡፡ ከ ስር ያለውን Link ይጫኑ!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.comprehensivesexualityeducation.org/international-map/ethiopia/ 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

📌ባለነፈው ሳምንት ሰለተሐድሶ ምንነንትና ተሐድሶ እንዲመጣ ከእኛ ሰለሚጠበቁት ነገሮች አይተናል 📌 ዛሬ ደግሞ ሰለ ተሐድሶ ቁልፎች🗝 የሆኑትን እንማማረልን 1✝ተሐድሶንበጥብቅመፈለግ(መራብ) 🔰“በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብጹዓን ናችው መንግስተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።…ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው ይጠግባሉና።” ማቴ 5፡3-6 👉ተሐድሶ ከመምጣቱ በፊት ለተሐድሶ ጥብቅ የሆነ መሻት ለኖር ግድ ነው። አንድ እርግጠኛ ልንሆን የሚገባ ነገር በኖር ረሀባችን እውነተኛና ከንፁህ ልብ መሆኑን ነው። እግዚአብሔር ድግሞ በፍፁም ልብ ለሚሹት ቸር አምላክ ነው!! 🔰“እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰተጥምና።” ዮሐ 3፡34 2✝ተሐድሶ እኪመጣ ድረስ መጸለል ተሐድሶ ጥብቅና እውነተኛ ለሆነ ጸሎት እግዚአብሔር የሚሰጠው ምላሽ ነው። 👉ነህሚያ በእግዚአብሔር ፊት ስለ ኢዬሩሳሌም ሲፀልይ እና ሰፆም እናያለን፤ ከነህሚያ ህይወት የምንማረው እንደንፈሳዊያን ሰዎች በእግዚአብሔር ፈት መፆምና መፀለይ ነው። 🔰"እኔም እላችኋለው። ለምኑ፥ይሰጣችኋል ፈልጉ ታገኙማላችሁ፤ መዝግያውን አንኳኩ ይከፈትላችሁማል። የሚለምን ሁሉ ይቀበላልና የሚፈልግም ያገኛል መዝጊያውንም ለሚያንኳኳ የከፈትለታል። እንኪያስ እናንተ ክፎች ሰትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ሰጦታ መስጠት ካወቃችሁ፣ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን አየሰጣቸውም?” ሉቃ 11፡9-13. 👉ኢዬሱስ ልክ ስጋዊ አባታችን የምንበላውን እንደሚሰጠን እንደማንጠራጠረው ሁሉ እግዚአብሔር መንፈሱን እንደሚሰጠን ልንጠራጠረው እንደማይገባ በዚህ ስፍራ በማያሻማ መልኩ በግልፁ ነግሮናል። 3) ✝ንስሀ መግባት 👉ከብሉይ ኪዳን ታላቅ የተሐድሶ ሰው ከሚባልለት ሰው፣ ከነህሚያ መጽሐፍ እንደምናየው የኢዬሩሳሌም ቅጥር መፍረስ እንዲሁም ቅረታዎቹ በታላቅ ውርደት ውስጥ እንዳሉ ሰማ። 🔰“እርሱም፤ በዚያ ስፍራ የሉት ከምርኮ የተረፉት ቅሬራዎች በታላቅ መከራና ስድብ አሉ የኢዬሩሳሌምም ቅጥር ፈርሶአል፣ በሮችዋም በእሳት ተቃጥለዋል አሉኝ።፡ ነህ 1:3 👉ይህንንማ ከሰማ በኋላ ለአያሌ ቀናት ሰጾምና ሲጸልይ የራሰንና የአባቱን ቤት ኋጢያትና የእስራኤ ኋጢያት ሊናዘዝ ጀመረ።እንደዚሁም ሁሉ እኛም ሰለ ተሐድሶ ስናስብ አስቀድሞ ሰፈረሰው ቅጥር ንስሀ ልንገባና የእግዚአብሔርን ምህረት ልንቀበል ያስፈልጋል። 4)✝ንጹን ልብ 🔰“ልበ ንጹሃን ብፁዓን ናቸው፣ እግዚአሔርን ያዩታል።” ማቴ 5፡8 👉ከትክክለኛ motive or intention ተነስተን revivalን መፈለግ አለብን፣ ስንጸልይም በእግዚአብሄር ፊት በትክክለኛ እና በንፁህ ልብ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መጸለይ አለብን። God is faithful! እንደፍቃዱ እየተመላለስን ተጽኖ መፍጠር እንችን ዘንድ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን!! 📌Source: The seed of Revival , Dr Chalew Alemayew

ፕሮግራሙን ጨርሰናል ጌታይባርካችሁ!! በፀሎት እና በቃሉ እንትጋ🙏