EECSF
Відкрити в Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Показати більше508
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
508
📌 one of the cardinal facts and doctrines of
the gospel. If Christ be not risen, our faith is vain (1 Corinthians 15:14).
The whole of the New Testament revelation rests on this as an historical
fact. On three occasions Christ brought back people from the dead (the daughter of Jairus,the son of the widow of Nain,and Lazarus). These, however are not to be thought of as resurrection so much as resuscitation. There is no indication that any of these people did other than come back to the life that they had left. And Paul tells us explicitly that Christ is 'the first fruits of those who have fallen asleep' (1cor. 15:20). But these miracles show us Christ as the master of death. This comes out again in the fact that He prophesied that he would raise 3 days after he was crucified (mark 8:31;9:31;10:34. etc). 👉This point is important. It shows Christ as supremely the master of the situation. And it also means that the resurrection is of the very first importance for the veracity of our Lord is involved.
508
✍Passion_Week|Bible study
#ሦስተኛ ቀን
“እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።”
🚶♂ የኢየሱስ መሄድ
📌 የኢየሱስ መሄዱ ለደቀመዛሙርቱ ሀዘን ቢሆንም ለእርሱ ግን የቃልኪዳኑ ፍፃሜ እና ሽልማቱን የሚቀበልበት ነበር
📌 ለደቀመዛሙርቱ ትልቅ መርዶ ነበር
ለምን🤔
☑️ ምንም እንኳ ብዙ ጊዜ የሚናገረው ነገር ባይገባቸውም😁 ትምህርቱን እና ትዕዛዙን እየተከተሉ ስለቆዩ
☑️ ስራቸውን እና ቤተሰባቸውን ጥለው ስለተከተሉት
☑️ በህይወት ጉዟቸው ላይ አሁን የክርስቶስ ሚና ትልቅ ስለሆነ
☑️ መሪያቸው እንደሆነ ስለሚያምኑ ምናልባት አቅጣጫ እንዳይጠፋባቸው
ፈርተዋል (👍 ልክም ናቸው)
⁉️ እኛም ብንሆን ራሳችንን በእነርሱ ቦታ አድርገን ብንመለከት ከዚህ የተለየ ሀሳብ አይኖረንም።
ፍርሀት ፣ ጭንቀት ፣ ብቸኝነት ፣ ተስፋ-መቁረጥ
📌 የኢየሱስ ምላሽ ምን ነበር🤔
☑️ በመጀመሪያ ሁሉም ያላችሁት እውነት ነው😉
☑️ ሲቀጥል ድሮ አብረን እያለን ሄጄ ምን እንደማደርግ ነግሬአችሁ ነበር 🤷♂ አታስተውሉም እንጂ
☑️ ሲሰልስ አሁን ሁሉንም ደግሜ እነግራ
ችኋለው 👂ስሙ
👉 ልባችሁ አይጨነቅ 🤗
👉 የምሄደው ስፍራ ላዘጋጅላችሁ ነው 😱
👉 ከዛ ተመልሼ እመጣለው 😯
👉 ከእኔ ጋርም እድትኖሩ እወስዳችኋለው🤭
👉 እኔ እስክመጣ ግን ብቻችሁን አትሆኑም😧
👉 መንፈሴን እተውላችኋለው፣ እርሱ ይመራችኋል 😮
😲 ምን አይነት ግሩም ተስፋ ነው ፣ እውነት ይህ ተስፋ የኛ መሆኑን ካመንን ከእኛ በላይ እድለኛ የለም ፣ የሚያሰጋንም ነገር የለም።
ይህ ጭንቀታችንን በሙሉ አራግፈን እንድንጥል ያግዘናል።
📌 እስገዛ እንዲህ አድርጉ 👇👇
☑️ እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ
☑️ አለም ስለኔ ቢጠላችሁ አትደነቁ
☑️ ወንጌሌ አስተምሩ
☑️ ደቀ መዛሙርቴን አብዙ
☑️በዚህም የኔ መሆናችሁ ይታወቃል
በዚህ conversation መሀል ምን አይነት ስሜት እየተፈጠረ ይመስላችኋል?
#That was his last word.
By:
#አማኑኤል አበራ
******************************
Join and share EECSF Channel:
@EECSF
@EECSF
@EECSF
508
✍መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እናጥና?
#መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት ሊኖረን የሚገባን ዝግጁነት:
1. በአዲስ ልብ ፡፡ 1 ኛ ቆሮ 2፡-14-15
2. በንፁህ ልብ ፡፡ 1 ኛ ዮሐንስ 1፡-9
3. በተራበ ልብ። 1 ኛ ጴጥሮስ 2፡-2
4. ለመታዘዝ በተዘጋጀ ልብ፡፡ መዝ 119፡-98-100
5. በሥርዓት በሚመራ ልብ። ማቴ 7፡-7; ገላትያ 5፡-23
6. ለመማር ለማስተማር በተዘጋጀ ልብ፡፡ ኢሳ 50፡-4
መጽሐፍ ቅዱስን የምንማረው ወይም የምናጠናው ለመታዘዝ መሆን አለበት
ለዚህም ከላይ የተቀመጡትን ዝግጁነት በደንብ ልናጤናቸው ይገባል::
By:
#ሰይፉ ሽፈራው
*******************************
Join and share EECSF Channel:
@EECSF
@EECSF
@EECSF
