EECSF
Відкрити в Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Показати більше508
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
508
#Day_12
#ጻድቅ_የሆነው_የእግዚአብሔር_በግ
"ደግሞም ኢየሱስ። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።"
- ዮሐ 8:12
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ እርሶስ?
#16DaysChallenge
#YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
#Day_12
#ጻድቅ_የሆነው_የእግዚአብሔር_በግ
✝️ ፅድቅ ማለት በእግዚአብሔር ፊት ትክክል ሆኖ መገኘት መቻል ማለት ነው ። አንድ ሰው ፃዲቅ የሚባለው በእግዚአብሔር ፊት ያለ ምንም ነቀፋ ሲገኝ ነው ። እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ሲፈጥረው ፍፁም ፣ ቅዱስ እና ንፁህ አደርጎ ነበረ ። የሰው ልጅ ግን በእግዚአብሔር ላይ በማመፁ ከፅድቅ ሕይወት ጎድሏል ።
✅ የሰው ልጅ ከወጣበት የፅድቅ ህይወት ሊመልሰው እግዚአብሔር ወድዶ ፃድቅ የሆነውን ልጅን ወደ ምድር ልኳል። በአዲስ ኪዳን ጻድቅ የእግዚአብሔር በግ የሆነው የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው፤ ኢየሱስ ጻድቅ ሆኖ ሳለ ስለ ሕዝብ ሐጢአት እንደሚታረድ በግ በመነዳት በመስቀል ላይ ሞቷል፤ ሞቶ ብቻ ግን አልቀረም በሦስተኛው ቀን ከሞት በመነሳት የአዲስ ኪዳን ሊቀ ካህን በመሆን የእራሱን ንጹህ ደም ይዞ ሰማይ ወደሚገኝ መቅደስ ገብቷል፤ ከእንግዲህ ለሚጠባበቁት ያለ ሐጢአት ይታይላቸዋል።
👉 እርሶም ይሔን የአለምን ሐጢአት ያስወገደ ጻድቅ ጌታ በሕይወቶ ላይ በመሾም የሐጢአትን ይቅርታ ያግኙ ከእግዚአብሔር ጋር ይታረቁ።
"ደግሞም ኢየሱስ። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።"
- ዮሐ 8:12
#እኔምስክርነኝ
#I_AM_A_WITNESS
508
#Day_11
#መልካም_እረኛ
መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። — ዮሐ 10:11
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ እርሶስ?
#16DaysChallenge
#YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
#Day_11
#Tiksee_Gaarii
✝️Yesuus waa'ee ofii isaa "Ani Tiksee gaariidha"(Yoh 10:11) jedhee dubbateera. Yesuus tiksummaan isaa ilma namaafidha! Kunis kan barbaachise Isaayaas 53:6 irratti “nuyi hundumti keenya akka hoolotaa🐑 karaa irraa badnee turre, adduma addaanis kara-karaa in gorre...” akkuma jedhu dhalli namaa akka hoolaa🐑 tiksee hin qabnee jireenya karaa irraa gore jiraachaa waan tureefidha.
🐑Tikseen namoota kana bakka mijataatti bobbaasuu fi lubbuu isaanii boqochiisuu danda'u Yesuus Kiristoos qofaadha.
Tikseen gaariin kun waa'ee ofii isaa yeroo dubbatu “ Tikseen gaariin ana, tikseen gaariin lubbuu isaa hoolotaaf in kenna.” jedha. Tiksee gaarii ta'uun Yesuus ammoo cubbuu ilmaan namaatiif fannoo✝️ irratti dabarsee of kennuu isaatiin mul'ateera.
🤗Dhalli namaa tiksee dhugaa yoo dhabe karaa irraa goree bada. Nutis har'a gara tiksee gaarii lubbuu namaa boqochiisu kanatti akka dhuftan isinitti himna.
#I_AM_A_WITNESS
#Ani_dhuga_bahaadha
508
#Day_11
#መልካም_እረኛ
🐑እረኛ መንጋውን የመጠበቅ ፣ የመንከባከብ እና በተገቢው ቦታ የማሰማራት ሀላፊነት ያለው አካል ነው ።
✝️ኢየሱስ ስለ እራሱ ሲናገር እኔ መልካም እረኛ ነኝ(ዮሐ 10:11) ብሏል ፦
ኢየሱስ እረኝነቱ ለሰው ልጆች ነው፤ ይሔም ያስፈለገበት ምክንያት በኢሳያስ 53፥6 ላይ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ... እንደሚለው የሰው ልጆች ልክ እረኛ እንደሌለው በግ ጥፋት የተሞላበት የሕይወት ጉዞ ላይ ስለሚገኙ ነው።
እነዚህን የሰው ልጆች👨🏾 ወደ ተገቢው ሥፍራ ሊያሰማራ እና ነፍሳቸውን ሊያሳርፍ የሚችለው ብቸኛ እረኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ይህ መልካም እረኛ ስለ እራሱ ሲናገር መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል ይላል(ዮሐ 10:11)፤ የኢየሱስ የመልካም እረኝነት ባህሪም ነፍሱን በመስቀል✝️ ላይ ስለ ሰው ልጆች ሐጢአት ዋጋ አሳልፎ በመስጠት ተገልጧል።🩸
🤗የሰው ልጆች ሁሉ ያለ እውነተኛ እረኛ ተቅበዝብዘዉ ይጠፋሉና ዛሬ ግን እርሶ ወደዚህ ነፍስን ወደሚያሳርፍ መልካም እረኛ ወደ ኢየሱስ ዘወር እንዲሉ እንጠይቆታለን።
#እኔምስክርነኝ
#I_AM_A_WITNESS
508
#Day_10
#እውነተኛ_የወይን_ግንድ
እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው። —የዮሐንስ ወንጌል 15:1
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ እርሶስ?
#16DaysChallenge
#YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
#Day_10
#እውነተኛ_የወይን_ግንድ
እውነተኛ የወይን ግንድ
ለቅርንጫፉ የሚለው ግድ ክርስቶስ ነው የአብ መንገድ
በዘላለም ሞት አለንጋ ፍጥረት ጀርባውን ሲለጋ
በክረምት ሆነ በበጋ ፈጽሞ የማያሰጋ
ቅርንጫፍ ከግንዱ ርቆ ፍሬ ሊያፈራ ቢለፋ
ሌት እና ቀን ቢያጣጥር ሊያፈራ ቢል ቀና ደፋ
ገላባ ነው የሚሆነው የሚቃጠል የሚጠፋ
ከግንዱ የራቀ ቅርንጫፍ በፍጹም የለውም ተስፋ
ስለዚህ ወገኖች ስሙኝ የምናገረውን አድምጡ
ከግንዱ ላይ ተጣብቃችሁ ከእቶን እሳት አምልጡ
ከግንዱ የተጣበቀ የጌታን ስም የሚጠራ
እርሱ ነው የሚለመልም እርሱ ነው ብዙ የሚያፈራ
ከግንዱ ተለይታችሁ በአለም የምትባዝኑ
ፍሬ ለማፍራት ብላችሁ በእራሳችሁ የምትባክኑ
ዘወትር እያፈራችሁ ከግንዱ ላይ እንድትሆኑ
በእግዚያብሄር አንድያ ልጅ በክርስቶስ ስም እመኑ!
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ
508
#Day_10
#Jirma_waynii_isa_dhugaa
Jirma waynii isa dhugaa
Iyesuusi karaan Waaqaa
Addunyaan kun hundeen ishee kufaa
Jireenyi ishees asitti hafaa
Hunda baatee kan hin jigne isa qofa
Jirma waynii isa dhugaa
Iyesuusi karaan Waaqaa
Uumamni hundi qaccee cubbuun rukutamaa
Kan isa qabate hin yaadda'u homaa
Jirma waynii isa dhugaa
Iyesuusi karaan Waaqaa!
#I_AM_A_WITNESS
#Ani_dhuga_bahaadha
508
#Day_9
#የህይወት_እንጀራ
ከሰማይ የወረደ ህያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ህይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው፡፡(ዮሀ 6፡51)
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ እርሶስ?
#16DaysChallenge
#YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
#Day_9
#የህይወት_እንጀራ
☀️ከሰማይ የወረደ ህያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ህይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው፡፡(ዮሀ 6፡51)
👨🏾የሰው ልጅ ስጋ ምግብ ካልበላ መኖር እንደማይችል ሁሉ የሰው ልጅ መንፈስ እና ማንነት የህይወት እንጀራ የሆነውን ኢየሱስን ካላገኘ ሙት ነው፡፡
👉🏾ከዚህ የህይወት እንጀራ የበላ ለዘላለም እንደሚኖር፤ ለዘላለምም እንደማይራብ መፅሃፍ ቅዱሳችን ይነግረናል፡፡
ከሰማይ ወረደው ህያው የሆነ እንጀራ ክርስቶስ ነው፡፡ ከእሱ በቀር የተራበን የሚያጠግብ የዘላለም ህይወት የሚሆን የለም፡፡
✝️“ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለው ሀይማኖት እራሱ ገዳይ ነው
አየነው በሩቅም በቅርብም የለንም ምክንያት ሰበብ፤
እስኪ የቀመስኩትን ቅመሱ የህይወት እንጀራ ነው እሱ፤
ቢበላ ቢጠጣ ቢለበስ ለሁሉም መልስ ነው እየሱስ”
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ
508
#Day_9
#Buddeena_Jiraataa
☀️“Ani buddeenicha jiraataa isa waaqa irraa gad bu'ee dha; eenyu illee buddeena" kanattii yoo nyaate bara baraan in jiraata; buddeenni ani biyya lafaatiif jireenya fiduudhaaf kennus, foon koo ti." Yoh. 6:51
👨🏾Foon ilma namaa nyaata malee akkuma jiraachuu hin dandeenye eenyummaa fi hafuurri namaas buddeena jiraataa isa ta'e Iyesuusiin alatti du'aadha.
🍞Buddeena jiraataa kana irraa kan nyaate lammata akka hin beelofnee fi bara baraan akka jiraatu kitaabni Qulqulluun keenya nutti hima. Buddeenichi jiraataan Waaqa irraa gad bu'e Iyesuus Kiristoosidha. Isaan alatti beela'aa quubsee jireenya bara baraa kan ta'u hin jiru.
✝️"Iyesuus Kiristoos malee amantiin iyyuu nama ajjeesa
Isa dhihoos isa fagoos argine, waan sababeeffannu dhabne
Isan dhandhamee dhandhamadhaa, buddeena jiraataa isa ta'e
Nyaatamee, dhugamee, uffatamus deebii waan hundaati Iyesuus!"
#I_AM_A_WITNESS
#Ani_dhuga_bahaadha
508
#Day_8
#እውነት
ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”— ዮሐንስ 14፥6
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥— ዮሐንስ 1፥14
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ እርሶስ?
#16DaysChallenge
#YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
#Day-8
#Dhugaa
✝️Iyesuus dhugaadha. “Yesus deebisee, "Karichi, dhugaan, jireenyis, ana; anaan yoo ta'e malee, eenyu iyyuu gara abbaa hin dhufu.”
— Yoh. 14:6.
Dhugaan faallaa sobaati. Sobni dhugaa faana hariiroo kan hin qabnee fi eenyummaa Waaqayyoo faana kan walitti bu'udha.
✝️Iyesuus kan dhugaa dubbatu qofa osoo hin taane eenyummaan isaa iyyuu dhugaadha. “Sagalichis nama foonii ta'ee, nu gidduus buufate. Ulfina isaa isa ayyaanaa fi dhugaadhaan guutes argine.”— Yoh. 1:14
✍Safartuun sirrii ta'uu wanta kamiiyyuu itti safaramu Iyesuusidha! Isa biratti sobnii fi hamminni hin jiru. Inni qulqulluu mudaa hin qabneedha. Inni eenyummaa isaatiin amanamaadha. Warra isatti amanan kan hin qaanessine, isa dubbates kan raawwatudha.
🗣Eyyee inni dhugaadha. Kanaafis isatti ni amanna. Dhugaa ta'uu isaas addunyaatti ni himna.
❓Ati Iyesuus Kiristoositti amanteettaa? Yoo hin amanne yeroon isaa amma!
#I_AM_A_WITNESS
#Ani_dhuga_bahaadha
508
#Day-8
#እውነት
✝️ኢየሱስ እርሱ እውነት ነው።(“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና #እውነት #ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”— ዮሐንስ 14፥6 ) እውነት የሐሰት ተቃራኒ ነው፤ ሐሰት ከእውነት ጋር የማይተባበር ከእግዚአብሔር ቅዱስ ባህርይም ጋር የሚጣላ ነገር ነው።
✝️ኢየሱስ እርሱ እውነተኛ ብቻ ሳይሆን በማንነቱ እውነት ነው።“ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ ")— ዮሐንስ 1፥14
✍️🏾እርሱ የየትኛውም ነገር ትክክለኛነት የሚመዘንበት መመዘኛ ቱንቢ ነው።በእርሱ ዘንድ ሐሰትና አመጻ ከቶ የለም፤ እርሱ ከአዕምሮ በላይ የሆነ ፍጹም ጻድቅ ነው።እርሱ በባህርዩ የሚታመን ታማኝ ነው፤ ያመኑበትን የማያሳፍር የተናገረውንም የሚፈጽም ከሐሰት የራቀ ነው።
ኢየሱስ የዮሐንስ 14;6 እውነት መሆኑን የተናገረው ካረገ በኋላ የሚሄድበትን ቦታና መንገዱን ለጠየቁት ደቀመዛሙርት ነበር፤ ስለዚህ እርሱ ወደአብ የሚያደርሳቸው "እውነት" የሆነ መንገድ መሆኑን ነገራቸው።
🗣አዎን እርሱ "እውነት" ነው፤ ስለዚህም እናምነዋለን በዚህም ለአለሙ ሁሉ እናውጅለታለን።
እርሶ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነዋል? ካልሆነ ጊዜው አሁን ነው!
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ
508
#Day-8
#ሕይወት
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና #እውነት #ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”— ዮሐንስ 14፥6
#I_AM_A_WITNESS
#እኔ_ምስክር_ነኝ_አርሶስ?
#YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
[ Photo ]
#Day-8
#jireenya
✝️Iyesuus jireenya. “Yesus deebisee, "Karichi, dhugaan, jireenyis, ana; anaan yoo ta'e malee, eenyu iyyuu gara abbaa hin dhufu.”— Yoh. 14:6.
Jireenyi eenyummaa isaati. Ilmi namaa erga cubbuudhaan kufee booda ofii isaatiin kan jireenya hin qabne taa'eera. “...jireenya of keessaa hin qabdan.”— Yoh. 6:53
👉Kanaaf namni maqaa Iyesuusiin jireenya akka argatuuf gara isaa dhufuu qaba. “...ani garuu hoolonni jireenya haa qabaataniif, irraa hafaas haa qabaataniif dhufeera" jedhe".— Yoh. 10:10
Kanaaf jedhee Waaqayyoo ilma isaa gara biyya lafaa erge. Ilmis ejaa cubbuu namoota hundumaa gatii baase, hin du'e, du'aas ka'e. Warra isatti amanan hundaafis jireenya kenne.
✍️Ammas Waaqayyoo namoonni gara jireenya bara baraa akka dhufan waamicha gochaa jira. Waamichichis "Ilma kootti amanuudhaan gara jireenya bara baraa koottaa" kan jedhudha.
#I_AM_A_WITNESS
#Ani_dhuga_bahaadha
