- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
Dental medicine ለመማር ምን ማድረግ እንዳለብን በ Dental medicine የትምህርት መስክ እንዴት ስፔሻላይዝ ማድረግ እንደምንችል Dental Medicin ተምረን በምን መልኩ በግል መስራት እንደምንችል ቪድዮው እነዚንና ሌሎች ሰፋ ያሉ ሀሳቦችን ይዳስሳል ስለ ሜድስን ሙሉ ማብራርያ 👇
https://youtu.be/oINIx6BwUTMስለ ፋርማሲ የትምህርት መስክ ሙሉ ማብራሪያ 👇
https://youtu.be/e3auD2qY-WYስለ Medical Laboratory ሙሉ ማብራሪያ 👇
https://youtu.be/w7Ttr1gSHzMሰለ PSYCHOLOGY ትምህርት ሙሉ ማብራሪያ 👇
https://youtu.be/3xRliEy6U-gሰለ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ የተሰጠ ማብራሪያ 👇
https://youtu.be/iWM5s5ju_7Yስለ Architectural Engineering የተሰጠ ማብራሪያ Video ይመልከቱ👇
https://youtu.be/GqbDQ4YHMXcስለ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ሙሉ ማብራሪያ 👇
https://youtu.be/C17N49YCO2steeth , tooth , dental medicine , University or Campus Field information , handout tutorial , Ethiopia Addis Ababa 2022
ድርድርን በተመለከተ ከለውጡ በኋላ በውጪ የሚገኙ ተፎካካሪ አካላት እንዲገቡ ተደርጓል። ከምርጫም በኋላ ከአሸናፊው ፓርቲ ውጪ በመንግሥት ስርዓት ውስጥ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተደርጓል። በጋራ ሀገር መገንባት መልካም ነገር ነው። ችግሩ ጽንፈኝነት እና ጥላቻ ነው። ባለፉት ከ40 የሚበል ጡዓመታት ሕወሃት ትግራይን አስተዳድሯል። ግን ያኔ የነበረው ችግር አሁንም አለ። ለትግራይ ሕዝብ ምንም አልተረፈውም። ፓርቲ ሲኮን ለሕዝባችን ምን ዋጋ እንጨምራለን የሚለው ታሳቢ መደረግ አለበት። በውጊያ አትፈርስም ብለን ሀገር እንዳስቀጠልን፣ በልማት ደግሞ ተግተን እንቀጥላለን ።ለልጆቻችን ቁርሾ ሳንተው፣ እኛ ዋጥ አድርገን ለልጆቻችን ሰላምን እናውርስ። ከማንም ጋር ሰላም ነው የምንፈልገው። እያንዳንዷ የሰላም ቀን ለእኛ ትርፍ ታስገኝልናለች። ሕዝብ ሳያውቀው የሚደረግ ድርድር የለም። በይፋ የታወቀ አጥኚ ኮሚቴ ተቋቁሞ በምክትል ጠቅላይ…
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.