199
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-1030 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
እኔ ምለው የሄደ ተወቃሽ፣
የጠበቀ ታጋሽ፣
የሄደማ አጥፊ፣
በዳይ ፍቅርን ገፊ፣
ያስኬደስ ምንድ ነው፣
ትዕግስት የሚያሳጣው፣
መቆየት እንዳይችል እዲሄድ ያረገው፣
እሱስ ግን ምንድ ነው
ምንድ ነው??????
Показати все...
R & T Car Sales
የተለያዩ መኪኖችን መግዛት ከፈለጉ የኛን ቻናል ይቀላቀሉ የግልና የስራ መኪኒናዎችን እንደየምርጫቹ እናቀርባለን ለበለጠ መረጃ Contact 👉 @TsegsheM 👈 👉 @rut23👈
ሁሉም ሰው ይጋብዛት እኔ ግድ የለኝም
ከሁሉም ሰው ትሳቅ ፈፅሞ አይከፋኝም
ትደሰት ትቦርቅ ደስታን ከሰጣት ጋር
ደስታዋን ታጣጥም ግና የፃፈልኝ
እግዜር ለኔ ያላት ሁሉም ሰው ቢመኛት
እኔ ነኝ ማገባት ። 😂 😂 😂
ተፃፈ ፦ በ #tsegasheM
አዎ ድገም እና በለኝ የሴት ልጅ
በስዋ ነው ያደኩት በእማ እጅ
ብትከሳ ብጠቁር አንገትዋን ብደፋ
እኔ እንድደሰት ነው ህይወቴ እንዲቃና
ተፃፈ ፦ በ tsegshe M
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.