cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethiosat dish Sera

150 birr Ethiopia sat 0919766532 0909070476 ...............

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
202
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

👁አስደሳች ዜና👁 የኢትዮጲያ ልጆች በ EthioSat ላይ ስርጭቱን ጀምሯል ሰርች አድርጋችሁ ማስገባት ትችላላችሁ Ethiosat (Nss 57°E) 11605 H 45000 @sufyan14
Показати все...
በናንተው ጥያቄ በድጋሚ የቀረበ ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች(በይበልጥ ለእግር_ኳስ ተከታታዮች) ሰሞኑን ነፃ የነበሩ አብዛኛ ቻናሎች ታግደዋል! Ex 📺hornsat_sport ቆልፏል! 📺idman እንደፈለገው ነው! አለ ሲባል ይጠፋል! ጠፋ ሲባል ይመጣል!! እነ 📺ቫርዚሽ እና football hdም ከ #EPL ጋር የተቆራረጡ ይመስላል። ሌሎቹም ነፃ ቻናሎች እንዲሁ ከ#EPL ጋር በተያያዘ እየተዘጉ ይገኛል። ታዲያ እናንተም በብዛት ኳስ በምን እንይ እያላቹን ይገኛል። ✨መፋትሄ ብለን የምናስበውን ጉዳይ እንጠቁማቹ። በርግጥ አማራጩ እንደሌሎቹ ፍፁም ነፃ ቻናሎች አይደሉም። ነገር ግን በጣም ትንሽ በሆነ ወጪ HD ሪሲቨር ካለን ሁላችንም ቤት መግባት የሚችል አማራጭ ነው። ሳተላይቱ 📡AMOS 4°w ይህ satellite እንደ ✔𝙙𝙨𝙩𝙫 እና ✔𝙗𝙚𝙞𝙣 𝙨𝙥𝙤𝙧𝙩 𝙥𝙖𝙘𝙠𝙖𝙜𝙚 ራሱን የቻለ ብዙ የእግር ኳስ አማራጮች ያሉት ሳት ነው።@salvadish ex ✅የእንግሊዝ ኘሪሜር ሊግ ✅የጣሊያን ሴሪአ ✅የጀርመን ቡንደስሊጋ ✅የኢሮፓ ሊግ ✅የአውሮፓ ቻንፒየንስ ሊግ እና ላሊጋ ሁሉንም ማየት የምንችልበት እና ሌሎች በዛ ያሉ የመዝናኛ እና የመረጃ ቻነሎች EX 📺Nat Geo Wild HD 📺MTV Music HD 📺VH1 Music HD 📺Yes Action HD 📺Discovery Science channel 📺kids....... 📺Family channels 8 📺Music 📺Mtv DANCE @salvadish ሌሎች አሪፍ አሪፍ ቻናሎች ያሉት ሳትላይት ነው። ነገር ግን ከነ super sport እና bein sport ቻናሎችን የሚለይባቸው መንገዶች አሉ። @salvadish እነሱም ቻናሎቹን ለመክፈት በጣም አነስተኛ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ። ለሱም ማንኛውም HD ሪሲቨር ላይ በፍላሽ መጠቀሚያው በኩል WiFi antenna በመሰካት መጠቀም ትችላላችሁ። ቤታቹ WiFi ካለ አሪፍ አጋጣሚ ነው። ከሌለ ደሞ ቀላል ነው ከስልካችን WiFi Hotspot በማብራት ማገናኘት ብቻ ነው። ካርድ ይበላል ለምትሉ በቀን ውስጥ ቢበዛ 30mb ከበቂው በላይ ነው። በገንዘብ ቢሰላ 3ብር ማለት ነው። እሱንም አይፈጅም! 🤔AMOS Satellite ለመጠቀም ምን ምን ያስፈልጋል! ✅Wifi አንቴና እና ትንሽም ቢሆን የWifi Network ✔ይህንን ከስልክ Hotspot በማብራት በቀላሉ መጠቀም ይቻላል! ✅ከnilesat 7°w ጋር የሚሰራ ከሆነ ተጨማሪ LNB ena disk switch ያስፈልጋል። amos ብቻውን ከሆነ ግን አያስፈልግም። ✅ማንኛውም አይነት HD ሪሲቨር Software የሚቀበል ብቻ ይሁን! ✅server ሰርቨር ማለት ከላይ የተጠቀሱትን ቻናሎች መክፈቻ ኮድ(ቁጥር) ነው። እሱን የምታገኙት 1ወር 3ወር 6ወር እና 1 አመት እንደየምርጫቹ በአነስተኛ ዋጋ(ክፍያ) ነው። ብዙ አይነት servers አሉ። ነገር ከሰርቨሮች ሁሉ 100% ተማምነን ማውራት የምንችለው ስለ ✨premium Cccam ሰርቨር ነው። ስለሌሎቹ ሰርቨሮች በቀጣይ የምናወራ ይሆናል። ⚠⚠⚠ሆኖም ገንዘብን ብቻ እያሰቡ የውሸት server ወይም አንድን ሰርቨር ለሁለት ለሶስት ከዚያም በላይ የሚሸጡ ገብጋባ ሰዎች ብዙ ስላሉ እንድትጠነቀቁ አደራ እንላለን‼ እንደዚያ ከሆነ ቻናሎቹ ሊቆራረጡ ወይም ጭራሽ ላይሰሩ ይችላሉ። ስለዚህ ሰርቨር ከምታምኑት ሰው መግዛት ይኖርባቹኋል። የ📡Amos 4°W ⚠አሰራሩ የ📡ሳህኑን አቅጣጫውን በናይል ሳት ልክ ካረግን በኋላ ከናይል ሳት (10970 v 30000) (11030 v 27500) tp ሞልተን በትንሹ ሳህኑን ከፍ ማረግ ከዛ ትንሽ ወደ ግራ ዞር ስናረገው Quality በደንብ መምጣት ይጀምራል። ቀላል ነው! ምን አልባት አዲስ_አበባ ላይ 10970V30000 tp ብቻ ሊያስቸግር ይችላል። 90° ይገባል ነገር ግን እንደ አማራጭ 180° ቢኖር ምርጥ ነው። ከናይል ሳት ጋር መስራት ከፈለጋቹ ደሞ amos በደንብ መቶላቹ ሳህኑን በደንብ ካጠባበቃቹት በኋላ አንዱን LNB ከamos LNB ላይ ስደርቡት ናይል ሳት በቀላሉ Quality መግባት ይጀምራል። @sufyan14
Показати все...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:30 | ሊድስ ዩናይትድ ከ ቼልሲ 12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ዌስትብሮም 02:30 | ኤቨርተን ከ በርንሌይ 05:00 | ፉልሀም ከ ማንችስተር ሲቲ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | አላቬስ ከ ካዲዝ 12:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ኢልቼ 02:30 | ኦሳሱና ከ ሪያል ቫላዶሊድ 05:00 | ሄታፌ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ 11:00 | ሳሱኦሎ ከ ሄላስ ቬሮና 02:00 | ቤኔቬንቶ ከ ፊዮረንቲና 04:45 | ጄኖዋ ከ ዩዲኒዜ 🇩🇪 በጀርመን ቡደስሊጋ 11:30 | ብሬመን ከ ባየር ሙኒክ 11:30 | ወልስቨርግ ከ ሻልክ 11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ኮለን 11:30 | ሜንዝ ከ ፍራይቡርግ 02:30 | ዶርትሙንድ ከ ኸርታ በርሊን 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 09:00 | አንገርስ ከ ሴንት ኤቴን 01:00 | ማርሴ ከ ብረስት
Показати все...
ውድ ኢትዮሳት ተመካቾች! የኢትዮጵያ ልጆች, ጄቲቪ እና ሌሎችም ስርጭት የተቋረጠው ቻናሎቹ ራሳቸው ባጋጠማቸው ችግር መሆኑን እና ለማስተካከል ጥረት እየተደረገ መሆኑን እየገለፅን እስኪስተካከል በትእግስት እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን::
Показати все...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 04:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከተማ 09:00 | ጂማ አባ ጂፋር ከ ወልቂጤ ከተማ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:30 | በርንሌይ ከ አርሰናል 12:00 | ሼፊልድ ከ ሳውዛምፕተን 02:30 | አስቶን ቪላ ከ ወልቭስ 05:00 | ብራይተን ከ ሌስተር 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ቫላዶሊድ ከ ሄታፌ 12:15 | ኤልቼ ከ ሴቪያ 02:30 | ካዲዝ ከ ኢባር 05:00 | ኦሳሱና ከ ባርሴሎና 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 11:00 | ስፔዚያ ከ ቤኔቬንቶ 02:00 | ዩዲኒዜ ከ ሳሱሎ 04:45 | ጁቬንቱስ ከ ላዚዮ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሌቨርኩሰን 11:30 | ፍራንክፈርት ከ ስቱትጋርት 11:30 | ፍራይቡርግ ከ ሌፕዚሽ 11:30 | ኸርታ በርሊን ከ ኦግስበርግ 11:30 | ሆፈንሄም ከ ወልፍስበርግ 02:30 | ባየር ሙኒክ ከ ዶርትሙንድ @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Показати все...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 04:00 | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ 09:00 | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ሌስተር ሲቲ ከ አርሰናል 09:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ፉልሀም 11:00 | ቶተንሀም ከ በርንሌይ 01:30 | ቼልሲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 04:15 | ሼፊልድ ከ ሊቨርፑል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ቤቲስ 02:30 | ግራናዳ ከ ኤልቼ 05:00 | ቪያሪያል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 08:30 | ሳምፕዶሪያ ከ አታላንታ 11:00 | ኢንተር ሚላን ከ ጄኖዋ 11:00 | ክሮቶኔ ከ ካግሊያሪ 11:00 | ዩዲኒዜ ከ ፊዮረንቲና 02:00 | ናፓሊ ከ ቤኔቬንቶ 04:45 | ሮማ ከ ኤሲ ሚላን 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 09:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ሆፈንሄም 11:30 | ሜንዝ ከ ኦግስበርግ 02:00 | ሌቨርኩሰን ከ ፍራይቡርግ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 09:00 | ሞናኮ ከ ብሬስት 11:00 | ሬምስ ከ ሞንፔሌ 11:00 | ኒምስ ከ ኖንት 11:00 | ሎሪዬት ከ ሴንት ኢቴን 11:00 | አንገርስ ከ ሌንስ 01:00 | ሊል ከ ስትራርቡርግ 05:00 | ማርሴ ከ ሊዮን @sufyan14
Показати все...
ዛሬ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ሳውዛምፕተን ከ ወልቭስ 11:00 | ዌስትብሮም ከ ማንችስተር የናይትድ 01:30 | አርሰናል ከ ሊድስ 04:00 | ኤቨርተን ከ ፉልሀም 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ሄታፌ ከ ሪያል ሶሲዳድ 12:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ቫሌንሽያ 02:30 | ሌቫንቴ ከ ኦሳሱና 05:00 | ቪላርያል ከ ቤቲስ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ፍራንክፈርት ከ ኮሎኝ 02:00 | ወልፍስበርግ ከ ሞንቼግላድባህ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ 08:30 | ኤስ ሮማ ከ ዩዲኒዜ 11:00 | ካግሊያሪ ከ አታላንታ 11:00 | ሳምፕዶርያ ከ ፊዮሬንቲና 02:00 | ክሮቶኔ ከ ሳሱሎ 04:45 | ኢንተር ከ ላዚዮ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 09:00 | ሞናኮ ከ ሊዮሬን 11:00 | አንገርስ ከ ናንቴስ 11:00 | ዲዦን ከ ኒምስ 11:00 | ሜትዝ ከ ስትራስበርግ 11:00 | ሬኔስ ከ ሴንት ኢቴን 01:00 | ሊል ከ ብሬስት @Sufyan14
Показати все...
ቃና ቲቪ የሙከራ ስርጭቱን በ በኢትዮሳት ጀምሯል! 11545 | 30000 | ሆሪዞንታል በኤስዲ ዲኮደሮችም ይሰራል!!
Показати все...
ከጥር 14/2013 ዓ.ም ጀምሮ Etv, Fana, Waltaን ጨምሮ በርካታ የሀገር ውስጥ ቻናሎች ስርጭታቸውን በፊት ከነበሩበት ኢዩቴልሳት ወደ ኢትዮሳት ሙሉ ለሙሉ ያዞራሉ።
Показати все...
Sport 2 amos lay be lifestar reciver funcame server mnm ket ket yelem
Показати все...