cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio National Sport Academy

Більше
Рекламні дописи
506
Підписники
-124 години
-47 днів
-1730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሪያል ማድሪድ ያደረጋቸዉን ያለፉትን 9 የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታዎችን በሙሉ አሸንፏል። 🏆 የማድሪዱ አለቃ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ሰባተኛ የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫውን ከክለቡ ጋር በፕሬዝደንትነት ማንሳት ችሏል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቶኒ ክሮስ በሪያል ማድሪድ የ10 አመት ቆይታው 465 ጨዋታዎች 34.091 ኳስ አቀበለ 974 እድሎችን ፈጠረ 94% የማቀበል ስኬት 93 አሲስት 28 ጎሎች 23 ዋንጫዎች አሳክቷል ። በዚህ ብቃት ላይ ሆኖ ጨዋታ ሊያቆም ነው።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ብዙ ጊዜ ቻምፒየንስ ሊግን ያሳኩ ተጫዋቾች ክሩስ - 6 ጊዜ ሞድሪች - 6 ጊዜ ካርቫሃል - 6 ጊዜ ናቾ - 6 ጊዜ ሮናልዶ - 5 ጊዜ ቤንዜማ - 5 ጊዜ ማርሴሎ - 5 ጊዜ ኢስኮ - 5 ጊዜ ካስሚሮ - 5 ጊዜ ቤል - 5 ጊዜ ከዚ ቀደም Ucl ስያሜውን ሳይቀይር በፊትም 6 ጊዜ የበላው የማድሪድ ተጫዋች የነበረው ሄንቶ ነበር ፤ ሁሉም የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች ናቸው ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ካርሎ አንቾሎቲ አምስተኛ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫቸውን በማንሳት በአሰልጣኝነት ብዙ ጊዜ UCLን ያሸነፉ የመጀመሪያው አሰልጣኝ መሆን ችለዋል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጁዲ ቤሊንግሃም በ20 አመቱ :- - ሻምፒዮንስ ሊግ አሸነፈ - ላሊጋ አሸነፈ - ዴፊቢ ፖካል አሸነፈ - የላሊጋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች - Goldon Boy award አሸነፈ - በኤል ኪላሲኮ ጎል አስቆጠረ - በአለም ዋንጫ ጎል አስቆጠረ
Показати все...
1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከሁለት አመት በፊት በዚች ቀን ነበር የኮፓ አሜሪካ አሸናፊ የዩሮ አሸናፊን 3-0 በማሸነፍ የፊናሊሲማ ዋንጫን ማንሳት የቻለው ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዶርትሙንድ 0-2 ሪያል ማድሪድ       የአለማችን ሀያሉ ክለብ ሪያል ማድሪድ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ለ 15ተኛ ጊዜ ከፍ አድርጎታል። 🏆 የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ራትክሊፍ ከመጪው የክረምት የዝውውር ወቅት ጀምሮ ዩናይትድ ከዚህ ቡኋላ የሚከተለውን አዲስ ህግ አውጥቷል 1 ዩናይትድ ዕድሚያቸው ከ 25 ዓመት በላይ የሆኑ ተጫዋቾችን አያሰፈርምም ... 2 ውድ፣ ታዋቂ እና ጋላክቲኮ የሆኑ ተጨዋቾች የሚባሉትን ዩናይትድ አየገዛም .. 3.የቡድኑ አጨዋወት የሚወሰነው በቡድኑ ቴክኒካል ዳይሬክተር ጄሰን ዊልኮክስ ነው። 4.ዋና አሰልጣኙ የትኛውን ተጫዋች እንደሚፈልግ ሳይሆን የትኛውን ቦታ ላይ ተጫዋቾች እንደሚፈልግ ብቻ ይናገራል። 5.ኢኔኦስ ዋና አሠልጣኙ እንዲመርጥ በእያንዳንዱ ቦታ ላይ ሦስት አማራጮችን ይወስናል ፤ ይህም ማለት ደግሞ በስካውት ቡድኑ አሰልጣኙ 3 ተጫዋቾች ይመርጥለታል አሰልጣኙም ከሚቀርብለት እጩ ውስጥ እሱ ለኔ ተስማሚ ነው የሚለውን ተጫዋቾች ይመርጣል ማለት ነው። MANCHESTER UNITED REVOLUTION
Показати все...
ኢትዮጵያ የቦክስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን ከፕሮጀክት ጀምሮ ሊሰራበት ይገባል – የቦክስ ስፖርተኞች https://l.kphx.net/s?d=3419587336761648023&extra=Q1RSWT1FVCZMTkc9YW0=&g=f918378cb89757ef43b561f1b0417a99 (From Phoenix APP)
Показати все...
ኢትዮጵያ የቦክስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን ከፕሮጀክት ጀምሮ ሊሰራበት ይገባል – የቦክስ ስፖርተኞች

መልካም ልደት 🥳 የሊቨርፑል ሌጀንድ የሆነው ስቴቨን ጀራርድ ዛሬ 44ኛ ዓመት የልደት በዓሉ ነው። 🏟️ 710 ጨዋታ ⚽️ 186 ጎል 🅰️ 145 አሲስት 🏆 ኤፍኤ ካፕ x2 🏆 ካራባኦ ካፕ x3 🏆 ቻምፒየንስ ሊግ 2005 🏆 ዩሮፓ ሊግ 2001 🏆 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ x2
Показати все...