uk
Feedback
Ethio Linkedin rental

Ethio Linkedin rental

Відкрити в Telegram

LinkedIn ማከራየት የምትፈልጉ @Ethiolinkedin1221 ላይ አዋሩኝ

Показати більше
2 368
Підписники
-324 години
-167 днів
-7230 день
Архів дописів
10 July 2026 በአሁኑ ጊዜ  ብዛት ያላቸው አካውንቶችን እንቀበላለን። ✅  የአካውንት እድሜ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ✅ Connections:ቢያንስ 100 እና ከዚያ በላይ ✅ የእንቅስቃሴ መስፈርት: ባለፉት 10 ቀናት ውስጥ ብዙ friend requests ያልተላኩበት 💠 ለመላክ ወይም ለተጨማሪ መረጃ ያነጋግሩን። @Ethiolinkedin1221

10 July 2026 በአሁኑ ጊዜ  ብዛት ያላቸው አካውንቶችን እንቀበላለን። ✅  የአካውንት እድሜ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ✅ Connections:ቢያንስ 100 እና ከዚያ በላይ ✅ የእንቅስቃሴ መስፈርት: ባለፉት 10 ቀናት ውስጥ ብዙ friend requests ያልተላኩበት 💠 ለመላክ ወይም ለተጨማሪ መረጃ ያነጋግሩን። @Ethiolinkedin1221

9 July 2026
በአሁኑ ጊዜ  ብዛት ያላቸው አካውንቶችን እንቀበላለን። ✅  የአካውንት እድሜ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ✅ Connections:ቢያንስ 100 እና ከዚያ በላይ ✅ የእንቅስቃሴ መስፈርት: ባለፉት 10 ቀናት ውስጥ ብዙ friend requests ያልተላኩበት 💠 ለመላክ ወይም ለተጨማሪ መረጃ ያነጋግሩን። @Ethiolinkedin1221

🚨 የአዲሱ ወር መጀመሪያ – ብዙ አካውንቶች ያስፈልጋሉ! 📱 የሚፈለጉ አካውንቶች: ✅ 100+ ኮኔክሽን — 10 አካውንት ✅ 200+ ኮኔክሽን — 10 አካውንት ✅ 300+ ኮኔክሽን — 10 አካውንት ✅ 500+ ኮኔክሽን — 10 አካውንት ⏰ Registration Time: ከጠዋቱ 5:00 እስከ ሌሊቱ 5:00 ⚡️ የአዲሱ ወር መጀመሪያ በመሆኑ ብዙ የምዝገባ ቦታዎች አሉ። ስለዚህ እባክዎ ብዙ አካውንቶችን አስቀድመው ያዘጋጁ እና ይላኩ። ✉️ ለማግኘት: 👉 @Ethiolinkedin1221

🛑ስለ ሊንክዲን ኪራይ ግልፅ ማብራሪያ አለው 👉 የLinkedin አካውንታችሁን ለማከራየት የግድ እኔ ጋ በስልክ ማውራት ሳይጠበቅባችሁ በቀላል መንገድ በ ዌብሳታችን | Website | በኩል መልእክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ, ⭕️በ2 ሰአት ውስጥ ይደወልላችኋል ወይም በቴሌግራም መልስ ያገኛሉ :: 👇👇👇👇👇 https://aronshimelis1234-debug.github.io/ethiolinkedin/

photo content

⚠️ አካውንቶችን በቀላሉ Restrict የሚያስደርጉ ነገሮች ➡️ በወር ውስጥ ከ3 ጊዜ በላይ Password መቀየር ➡️ Weekly invitation Limit የሞላ ከሆነ ➡️ ቶሎ Connection ለመጨመር ሲባል በፍጥነት Connection request መላክ (Recent connection) 🔈 እነዚህ ልምዶች አካውንትዎን ለ Restriction ያጋልጣሉ 🔑 ምናልባት Restriction ቢከሰት ለማስከፈት Passport ፣ መንጃ ፈቃድ ወይም National ID ይዞ መገኘት የግድ ይላል። @EthioLinkedin @EthioLinkedin ውድ አከራዮች: በቅድሚያ ልታውቁት የሚገባው ትልቁ ነጥብ የምታከራዩት የLinkedIn አካውንት አሁን እናንተ actively የማትጠቀሙበትና ተከፍቶ የተቀመጠ ወይም ከኪራዩ ብር አይበልጥብኝም ብላችሁ የወሰናችሁበት መሆን አለበት። ምክንያቱም ከተከራየ በኋላ ኪራዩ በቃኝ እስከምትሉ ድረስ በእናንተ ስልክ መግባትና መጠቀም አትችሉም። ምክንያቱም በLinkedIn policy መሠረት አንድ አካውንት በሁለት የተለያዩ ስልኮች(devices) መጠቀም አይቻልም: ሁለት ቦታ መጠቀም ግን restrict ያደርገዋል(ለጊዜው ይዘጋዋል)። ይህን restriction ለማስነሳት የግድ National ID, passport ወይም driving license ያስፈልጋል። (አሁን ቢኖራችሁ ጥሩ ነው።) ስለዚህ ከአከራያችሁ በኋላ ተከራዮች የእናንተን አካውንት ይጠቀሙበታል እንጂ እናንተ መግባት አትችሉም። ምን እያደረጉበት ነው የሚል ጥርጣሬ ካጋጠማችሁ ደሞ በሌላ በምታውቁት ሰው አካውንት አማካኝነት በአካውንታችሁ ምን እየተሠራ እንደሆነ መመልከት ትችላላችሁ። ሥራው(ኪራዩ) በዋናነት የእናንተን email እና የLinkedInን password ይጠይቃል(የemail pwd ግን በጭራሽ አይሰጥም) ከዛም ተከራዮች log in ሲያደርጉ ወደ emailኣችሁ የሚመጣውን code ለእኛ ትነግራላችሁ እኛም ለእነርሱ እናስተላልፋለን: ከዛ በትክክል log in ማድረጋቸው ከተረጋገጠ በኋላ ከእናንተ ስልክ ላይ sign out ታደርጋላችሁ። አለቀ። ክፍያ የሚፈጸመው በተከራየበት ቀን ሳምንት ነው ወይም እንደሁኔታው ነው። ⚠ በጣም በቅርቡ connection አሳድጎ ማከራየት ለrestriction የመጋለጥ እድሉን ይጨምረዋል። እስከ ክፍያ ቀን ድረስ restricted ሆኖ ከቀረ ተከራዮች ምንም አይነት ክፍያ አይከፍሉንም። ይህን አስቀድማችሁ መረዳት አለባችሁ። @EthioLinkedin @EthioLinkedin

Domain Hunter ማለት ለወደፊት ቢዝነስ ወይም ለሽያጭ የሚሆኑ ምርጥ የዌብሳይት ስሞችን አድኖ የሚያወጣ ሰው ወይም ደግሞ  መፈለጊያ መሣሪያ ማለት ። ለምሳሌ Safaricom ኢትዮጵያ ውስጥ መስራት ሊጀምር ነው የሚባል ወሬ ሲሰማ Safaricom Ethiopia .et/com/net የሚሉ የ website ዶሜይን ቀድሞ በመያዝ ለድርጅቱ በውድ ዋጋ መሸጥ ማለት ነው 😁 ። 📌 አንድ ሰው ወደፊት ትልቅ ዋጋ ሊያወጡ የሚችሉ፣ በቀላሉ የሚታወሱ ወይም የንግድ ምልክት ሊሆኑ የሚችሉ የዌብሳይት አድራሻዎችን ቀድሞ ፈልጎ በመግዛት፣ ቆይቶ መልሶ በትልቅ ዋጋ ለመሸጥ የሚሰራ ሰው ነው ። 📌 ከዚህ ጋር ተያይዞ Telegram username Hunters ብቅ እያሉ ነው ። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ አብዛኛው የታዋቂ ሰው / ድርጅት Telegram username ቀድመው ተይዘዋል 😁

photo content

🚨 የአዲሱ ወር መጀመሪያ – ብዙ አካውንቶች ያስፈልጋሉ! 📱 የሚፈለጉ አካውንቶች: ✅ 100+ ኮኔክሽን — 10 አካውንት ✅ 200+ ኮኔክሽን — 10 አካውንት ✅ 300+ ኮኔክሽን — 10 አካውንት ✅ 500+ ኮኔክሽን — 10 አካውንት ⏰ Registration Time: ከጠዋቱ 5:00 እስከ ሌሊቱ 5:00 ⚡️ የአዲሱ ወር መጀመሪያ በመሆኑ ብዙ የምዝገባ ቦታዎች አሉ። ስለዚህ እባክዎ ብዙ አካውንቶችን አስቀድመው ያዘጋጁ እና ይላኩ። ✉️ ለማግኘት: 👉 @Ethiolinkedin1221

🛑 የLinkedIn አካውንት ደህንነት ማሳሰቢያ እባካችሁ አካውንታችሁ እንዳይገደብ ወይም ችግር እንዳይፈጠር የሚከተሉትን ነገሮች በጥንቃቄ አድርጉ፦ 👉 ከተለያዩ ቦታዎች መግባትን ተቆጠቡ አካውንቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከተለያዩ አገሮች፣ ከተሞች፣ IP ወይም መሳሪያዎች ሲገባ LinkedIn ይህን እንደ ተጠርጣሪ እንቅስቃሴ ሊመለከተው ይችላል። በተለይ ባለቤቱ እና ሌላ ሰው በተለያዩ ቦታዎች በተመሳሳይ ጊዜ ከገቡ አካውንቱ ለrestriction ሊጋለጥ ይችላል። 👉ፓስዎርድ በተደጋጋሚ አትቀይሩ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ጊዜ ፓስዎርድ መቀየር አካውንቱ ተጠርጣሪ እንዲመስል ያደርገዋል። ይህም የverification ችግር ወይም restriction ሊያመጣ ይችላል። 👉 ብዙ connection request በአንድ ጊዜ አትላኩ በፍጥነት ብዙ ሰዎችን መጨመር ወይም ብዙ connection request መላክ የweekly limit እና restriction ምክንያት ሊሆን ይችላል። 👉 አካውንታችሁን በጥንቃቄ ተጠቀሙ LinkedIn የአካውንት ደህንነትን በጣም በጥንቃቄ ይከታተላል። ስለዚህ  የተረጋጋ እንቅስቃሴ ብቻ ማድረግ ይመከራል። @Ethiolinkedin1221 @Ethiolinkedin1221

Payment day
+2
Payment day

photo content
+9

photo content

🛑Weekly payment
+9
🛑Weekly payment

photo content
+3

🛑ሳምንታዊ ክፍያ
+5
🛑ሳምንታዊ ክፍያ

🛑 ዋና ዋና የአካውንት Restriction ምክንያቶች 🛑 1. ብዙ Device መጠቀም በAccount Policy መሠረት፣ አንድ አካውንት በአንድ device ብቻ መጠቀም ይመከራል። 👉 ከሁለት ወይም ከዚያ በላይ devices መግባት 👉 ወደ Restriction ሊመራ ይችላል። ➻ 2. Password ብዛት መቀየር በ1 ወር ውስጥ ከ3 ጊዜ በላይ Password መቀየር 🧶 እንደ Security Risk ይቆጠራል። 👉 3. Invitation / Connection Abuse ➻Weekly Invitation Limit መሞላት ➻ በአጭር ጊዜ ብዙ Connection Requests መላክ ➻ Fast ወይም Recent Connections እንደ Spam ሊቆጠሩ ይችላሉ። 🛑 ማጠቃለያ እነዚህ ሁሉ ልምዶች አካውንትዎን ለመገደብ በጣም ይጋለጣሉ። 🧶 መገደብ ቢከሰት የሚጠየቁ ሰነዶች 👉 አካውንቱን ለመክፈት ሊጠየቁ የሚችሉ፦ ➻ መታወቂያ መታወቂያ ካርድ ➻ፓስፖርት ➻ የመንጃ ፈቃድ ➻Best Practice (ምክር) • አካውንትዎን በአንድ device ብቻ ይጠቀሙ • Connections በቀስታ  ያሳድጉ • Password በአስፈላጊ ጊዜ ብቻ ይቀይሩ 🛑 Stay safe and secure with your account!

አስፈላጊ ማሳሰቢያ! አካውንቱ እንዳይገደብ በአንድ ጊዜ ከተለያዩ ቦታዎች መግባትን ያስወግዱ። 🔑 ጠቃሚ ምክር: አካውንቱን ከተከራዩ በኋላ ሁልጊዜ Log out ያድርጉ። ለትብብራችሁ እናመሰግናለን!
አስፈላጊ ማሳሰቢያ! አካውንቱ እንዳይገደብ በአንድ ጊዜ ከተለያዩ ቦታዎች መግባትን ያስወግዱ። 🔑 ጠቃሚ ምክር: አካውንቱን ከተከራዩ በኋላ ሁልጊዜ Log out ያድርጉ። ለትብብራችሁ እናመሰግናለን! 🙌✨

🥇 Login Session ተጀምሯል! 🎯 አካውንቶቻችሁን እስከ ሌሊት 5:00 ሰዓት ድረስ መላክ ትችላላችሁ። Unlimited Spots ✅ በተቻለ ፍጥነት ይላኩ። @Ethiolinkedin1221 @Ethiolinkedin1221