cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🔥የክርስቶስ ደቀመዛሙርት House Of Holy Sprit🔥 Man of God Paul

ቅዱሳን ይህ ፀሎት የኔም ነው በመገለጥ እና በጥበብ መንፈስ ትሞሉ ዘንድ እወዳለሁ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 1) ---------- 17፤ #የክብር አባት #የጌታችን #የኢየሱስ #ክርስቶስ #አምላክ እርሱን #በማወቅ #የጥበብንና #የመገለጥን #መንፈስ እንዲሰጣችሁ #እለምናለሁ። @paulofchrist

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
205
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#የኪዳንን #ሰው ወይም #ሕዝብ መጋጨት #ከኤቨረስት እና #መሰል #ተራራ ጋር እና #ከአንድ #የሃገር #ባለስልጣን #ጋር #እንደመጋጨት #ነው so #Dont #Fight #Them #ምክንያቱም #ከእግዚአብሔር #ወይም #ከመለኮት #ጋር #መጋጨት ነውና #ተጠንቀቅ From Bible ዘኁ23:1-10 #Apostle #Paul @discipleofspritofchrist
Показати все...
ሻሎም ሃያላን እንዴት ናችሁ #የእግዚአብሔር #ሰላም እና #ፀጋ #በክርስቶስ ይብዛላችሁ ሃያላን ሰኞ ማታ 3:00 ላይ #God's #Kingdom #Embassy ከ #super #natural #powerful #man paul ድንቅ የሆነ #የእግዚአብሔርን #ተዓምራት #የምንናይበት #የትምህርት #የፈውስ #የትንቢት #ጊዜ ይኖራል #ሃያላን #ከጌታ ጋር #ድንቅ #ጊዜ #እንደምናሳልፍ አምናለሁ መቅረት #በፍፁም አይቻልም #በክርስቶስ ተባርካችኋል #shalom @thearmyoflord @thearmyoflord 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показати все...
ሻሎም ሃያላን ዛሬ 3:30 ድንቅ የሆነ #prophetic #night አለን ከ #prophet #firaol እና ከ #SNPower #Man #Paul የእግዚአብሔር ክብር በሃይል የሚገለጥበት ቅዱሳን በትንቢት መንፈስ የሚፅናኑበት ታላቅ የታምራት ጊዜ ይኖረናል በፍፁም አይቀርም 🔥🔥🔥🌍 SHALOM @Jesusmylove100 እዚህ group ላይ ነው👆
Показати все...
በልቡ የተሰወረውን ክርስቶስን በ እጆቹ የሰራልንን መዳናችንን ለ ጠቢባን እና ለአዋቂ ሰውሮ ለኛ ለ ልጆች እና ለማናስትወል ይህን ሚስጥር የገለጠልን እግዚአብሔር ይመስገን " ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:24) @Grace_Revo @Grace_Revo @Grace_Revo @Grace_Revo @Grace_Revo
Показати все...
ሻሎም የተወደዳችሁ #ቅዱሳን እና #ሃያላን #የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምንአላችሁልኝ #የጌታ #ፀጋ እና #ሰላም ይብዛላችሁ ሰኞ 2:30 ላይ ከ #Super #Natural #Powerful #Man #David እና ከ #Seer #Kirubel ጋር ድንቅ የሆነ #የትምህርት #የትንቢት #የታምራት ብፌ የምንቋደስበት ድንቅ ጊዜ ይኖረናል #በፍፁም #አይቀርም አብረን #የእግዚአብሔርን #የማዳን #ጥበብ እና #ሃይል #ይገለጣል https://t.me/joinchat/wQ-szDs1v_phOWU0
Показати все...
WAY OF LIFE🔥🔥🔥

Gad is the lamp of earth

ድንቅን የሚያደርግ ጌታ ስሙ ይባረክ🔥🔥🔥🔥🔥 @discipleofspritofchrist @discipleofspritofchrist 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показати все...
#እምነት #በእግዚአብሔር #ሃይል እና #ስልጣን ላይ #በመደገፍ #ከልዕለ #ተፈጥሮ ( #super #Natural #Power) ጋር #መተባበር እንድትችል #የሚያግዝ #መንፈሳዊ #መሳሪያ #ነው @discipleofspritofchrist @discipleofspritofchrist 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показати все...
#እምነት ማለት ሁለት ትርጉም ያለው ሲሆን #መገለጥ እና #የእግዚአብሔር #ሃይል ነው ስለዚህ #እምነት እንዲህ ተብሎ ይገለፃል #እምነት #የእግዚአብሔር #ፍፁም የሆነ #የሃይሉ #መገለጥ ይባላል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @discipleofspritofchrist @discipleofspritofchrist 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показати все...
#በእናንተ #ላይ #የተገለጠው #ምን #ይሆን ወደዚህ ርዕስ ከመግባቴ በፊት የዮሐንስ ወንጌል ላይ የተፃፈውን እንመልከት እንዲህ ነው ሚለው (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1) ---------- 14፤ #ቃልም #ሥጋ #ሆነ፤ #ጸጋንና #እውነትንም #ተመልቶ በእኛ #አደረ፥ #አንድ #ልጅም #ከአባቱ #ዘንድ #እንዳለው #ክብር #የሆነው #ክብሩን #አየን። . . . 17፤ #ጸጋና #እውነት ግን #በኢየሱስ #ክርስቶስ ሆነ። እንድትረዱልኝ የምፈልገው ነገር አንድ #መንፈሳዊ አካል የሚገለጠው #በሚታየው እና #በሚዳሰሰው አካል ላይ #ሲያድር #ነው ምክንያቱም #መንፈሳዊው አካል እንዲሁ #መገለጥ #አስቸጋሪ ይሆናል ለምሳሌ አንድን #ጠንቋይ ብናይ በውስጡ #ያደረው #ምን #እንደሆነ #ለማወቅ #የግድ #መፀለይ እና #አይናችን #መከፈት ላያስፈልግ ይችላል #why ካላችሁ ውስጡ ያለው ነገር #ስለሚገለጥ እንዲሁም አንድን #ነቢይ ለመለየት የግድ መፀለይ ላያስፈልግ ይችላል ምክንያቱም #በውስጡ ያለው #የትንቢት #መንፈስ #ስለሚገለጥ ሁለቱም #የመንፈስ #ማደሪያ ናቸው ያ ያደረባቸው $መንፈስ ሁሌም ቢሆን #የተገለጠ ነው ስለዚህ እኔ ላይም ያደረው ያ #ፀጋ እና #እውነት #በኔ ላይ #በሙላት ይገለጣል ላነሳላችሁ ያሰብኩት እዛው ዮሐንስ ወንጌል ነው አንድ ነገር አውቃለሁ ጌታ እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረበት ሌላው አላማ ያ universe የማይችሉትን ትልቅነቱን እና ክብሩን ለመግለጥ እንደሆነ እንዳትዘነጉ #are #u ready💥💥💥🔥🔥🔥 the #glory of #God will Be #Manfested in #earth #coming #soon #in #this #time hallelujaa🔥🔥🔥🔥🔥 ስለዚህ በእኔ እና በእናንተ ላይ ስለተገለጠው ነገር ላወራችሁ ልፅፍላችሁ አሰብኩ ወንድሞቼ በጌታ ቤት እየኖርክ በፀጋ እና በእውነት መመላለስ መቻል የውዴታ ግዴታ ነው መፅሐፍ የሚለው እስጢፋኖስ ፀጋን እና እውነትን ተሞልቶ ይለናል ከላይ እንዳነሳውት በእናንተ ላይ ክብር እና ሃይል እንዲገለጥብህ የምትፈልግ ከሆነ እውነትን እና ፀጋን መሞላት አስፈላጊ ሆኖ እናገኘዋለን ለምን ካላችሁ አንደኛ ጌታን እናሳፍረዋለን ሁለተኛ እኛም ስተን እወድቅበታለን ስለዚህ በፀጋ እና በላይ እውነት ስመላለስ ግን እኛ ባላሰብነውና ሰዎች ባልጠበቁት ጊዜ ይገለጣል ብቻ በፀጋ እና በእውነት እንመላለስ እንጂ...🔥🔥🔥 part two ይቀጥላል #Apostle #David(#paul #Of #Christ @discipleofspritofchrist @discipleofspritofchrist 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показати все...
በvoice chapter two እንቀጥላለን በክርስቶስ ተባርካችኋል
Показати все...