✝orthodox tewahdo menfesawi msloch✝
-በዚህ ቻናል የተለያዩ ከዕለቱ ጋር የሚሄዱ መንፈሳዊ ምስሎችና -በ ሰንበት ትምህርት ቤት የሚዘመሩ መዝሙሮች እንዲሁም አስተምህሮ እናቀርባለን። ማንኛውም ሀሳብ ,አስተያየት ወይም ጥቆማ ካሎት በዚህ ቦት ያነጋግሩን @Menfesawimslochbot
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
207
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ገብርኤል
ሃያል መልአከ ሰላም መልአከ ብስራት
የምታወጣ የእግዚአብሔርን ህዝብ ከሚነድ እሳት
ፍቅርህ ተስሏል በልባችን
ፊትህ ቆመናል ባርከን ብለን❤️
ታህሳስ 13
ቅዱስ ሩፋኤል
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም t.me/EOTCAddisAbabaChurches
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
1)ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት ኪዳነምህረት
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ጉለሌ
2) አቃቂ ፈንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ፈንታ
3) የአየርጤና መካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤል ወ ቅድስት ልደታለማርያም ወ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፡-ከአየርጤና ወደ ካራ በሚወስደው መንገድ ሞቢል ጋር ሸዋ ሱፐር ማርኬት ገባ ብሎ
🤲 ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቀን 🤲
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.