cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አቢሲኒያ ፍሌቨር/Abyssinia Flavour

🚩 Channel was restricted by Telegram

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
1 089
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለዕድለኞች ስም ዝርዝር በዚህ የቴሌግራም ቻናላችን እንደተለቀቀ እንለቃለን።
Показати все...
ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) ➖➖➖➖➖➖ ዶፍ (x2) ……. ግርም ያለ ጊዜ ሆነ ሰአቱ በዳንኪራው ደምቆ በምቱ ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ ቦግ እልም እያለ መብራቱ (x2) ኡኡ …… ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ኡኡ …… ሬጌ ራት ሬጌ ናዕት ማን ሊታደም ከድግሱ ኡኡ …… ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ድንኳን ኡኡ …… ሬጌ ራት ሬጌ ናዕት አይለውጥ ጎግ የእውነት መልኳን ቢጋርድ ሀሳብ አርጎ ሜዳን ገደል እም አእላፍ ስቃይ ጭንቀት ቢደረደር የነፍስ ሕላዊ መሻት ዋዌ ሳይገባቸው ስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸው ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አእላፍ ሬሳ እያረረ ሆዴ ብስቅ በማሽላ ዘዴ ና ታደም ይለኛል ደግሞ በነ ኡኡ ሬጌ ኡኡ …… ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት ብልጭልጥ ቢሆን ዳሱ ኡኡ …… ሬጌ ራት ሬጌ ናዕት ማን ሊታደም ከድግሱ ተላላ ዝንጉ ሰብ የሙታን ሸማ ደዋሪ ምን አለ አይል ከፊት ሆኖ ቅርብ አዳሪ ተናገር አፌ ደፍረህ ሳትናወጥ ከቶ ዝም አይሆንም ሜዳ ተራራ ሞት መጥቶ ከበሮ ግም ሲል በእምቢ ነጎድጓድ ምቱ ይናዳል የዘር ድንዛዜ ያ ድውይ ቤቱ ገለል በል ኤሳው ነፍሴን አንቀህ አታሳሳት ብታገስ ባሰ ባንተ የልቤ እሳት እያመመው መጣ (x2) ያዳፈነው እሳት ከሆዱ ሳይወጣ ልቤ እንደካቻምናው እያመመው መጣ የሚያዜም ይመስላል ሲያጣጥር ተጨንቆ ውስጡን ሲሰብቅለት ኡ….እያለ ማሲንቆ ኡ….ኡ….. እያመመው መጣ (x2) የተረገጠ እውነት በጊዜ ውስጥ እግር ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር ትንሽ ጋብ እንዳለ የጭብጨባው ጩኸት እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት እያመመው መጣ (x2) ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው ከሀገርም ይሰፋል ያ የፍቅር ገዳም መጠሪያው ሰው እንጂ ዘር አይደለም አዳም ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት ሀገሬን ላልረሳት ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት (x2) ዳር አለው እንዴ ድንበር …….. ዳር አለው እንዴ ዳር አለው እንዴ ፍቅር …….. ዳር አለው እንዴ የዘር ሐይማኖት ድንበር …….. ዳር አለው እንዴ ዳር አለው እንዴ ፍቅር …….. ዳር አለው እንዴ በዚህ ለፀና እውነት …….. ዳር አለው እንዴ የፍቅር ሀገር ከጥንት …….. ዳር አለው እንዴ ዘብ ያድራል ሁሉም እስከሞት …….. ዳር አለው እንዴ ዶፍ ቢዘንብ እቶን እሳት …….. ዳር አለው እንዴ ዶፍ ዶፍ ብዘንብ እሳት አገሬን ላልረሳት ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት (x4) -----------------------------//---------------------- የቃላት ፍቺ ናዕት…. ሮሚጦ ቂጣ ዋዌ….የልብ (የውስጥ) ሀሳብ ድምፀት (INTENTION) ድውይ….ደዌ(በሽታ) ዘውግ…..ዘር(ጎሳ) --------------------------------------------------- ግጥም — ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዜማ — ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ቆየት ያለ የሀገረሰብ ባህላዊ ዜማ ሙዚቃ ቅንብር ፥ ኪቦርድ እና ሚክሲንግ — በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ) ጊታር — በረከት ተስፋዝጊ(ቤኪ) መሰንቆ — ማንደፍሮ ካሳ (ቤቢ) ድምፅ ቀረፃ እና ማስተሪንግ — ማሩ ዓለማየሁ ምስጋና — ይህ ሥራ የተሳካ እንዲሆን በተለያየ መንገድ አስተዋፅዖ ላደረጋችሁ በሙሉ :: መታሰቢያነቱ — ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፥ አካላቸው ለጎደለ እና ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ንፁሀን ዜጎች በሙሉ ይሁን።
Показати все...
Заборонений контент
አርቲስት አብርሃም በላይነህ በሴት ጓደኛው ሞት ተጠርጥሮ መታሰሩን ፊደል ፖስት ሰምቷል። ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ቦሌ ሚካአል ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ የጤና ባለሙያ የሆነችው ከ 26 አስከ 28 እድሜዋ የሚገመተወ የሴት ጓደኛው ራሷን ከፎቅ ጥላ ሒወቷን በማጥፋቷ ሻለየ በሚለው ዘፈኑ የሚታወቀው አርቲስት አብርሃም በላይነህ ፖሊስ ለምርመራ እንዳሰረው ተሰምቷል።
Показати все...
Показати все...
ያልተበላው እራት አዲስ ፊልም | yaltebelaw erat | new Ethiopian film 2014

#EthiopiaFilm #yaltebelaErat EthiopianMovies pls subscribe for more ከአዘጋጆቹ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

I won a $3.00 reward from ClipClaps, open ClipClaps to share bonus with me. #eyJpZCI6IjcwNzYzMzMyIiwidHlwZSI6MX0=# https://www.clipclaps.com/?activity_spin=70763332
Показати все...

Hey! Come watch funny videos with me on ClipClaps! There is a $1 sign up reward. https://h5.cc.lerjin.com/propaganda/#/community?clapcode=1576118314
Показати все...
I won a $3.00 reward from ClipClaps, open ClipClaps to share bonus with me. #eyJpZCI6IjcwNzYzMzMyIiwidHlwZSI6MX0=# https://www.clipclaps.com/?activity_spin=70763332
Показати все...
Hey! Come watch funny videos with me on ClipClaps! There is a $1 sign up reward. https://h5.cc.lerjin.com/propaganda/#/community?clapcode=1576118314
Показати все...
Показати все...