cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የእግዚአብሔር ፀጋ- THE GRACE OF GOD👑

⏩የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ⏩ዝማሬዎች ⏩የተለየ ስነ ጹሑፍዎች ,ስብከቶች,ምስሎች ⏩እንዲሁም ሌሎች ብዙ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች አሉን ወንጌልን በማህበራዊ ድህረገፅ ላይ እንስበክ። https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1sv9qzb281lw Tiktok https://vm.tiktok.com/ZMeFsNuu6/ ለአስተያየት እንዲሁም መልዕክት ለማስተላለፍ 👉 @The_grace_bot 👈

Більше
Рекламні дописи
1 583
Підписники
-124 години
+67 днів
-1130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ኤፌሶን 5 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁ፤ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ። እንደ ብርሃን ልጆች ኑሩ፤ ⁹ የብርሃኑ ፍሬ በበጎነት፣ በጽድቅና በእውነት ሁሉ ዘንድ ነውና። ¹⁰ እንዲሁም ጌታን ደስ የሚያሰኘውን ፈልጉ። ¹¹ ፍሬ ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር ምንም ዐይነት ግንኙነት አይኑራችሁ፤ ይልቁን ግለጡት፤ ¹² በድብቅ የሚሠሩትን ነገር መናገር ራሱ አሳፋሪ ነውና። ¹³ ብርሃን የበራበት ነገር ሁሉ ግልጽ ሆኖ ይታያል፤ ✍️ብርሃን መሆን ማለት እንግዲህ እንዲሁ የማይታይና የማይጨበጥ መንፈሳዊ ነገር ሳይሆን፣ መልካም ፍሬ ያለው በመልካም ሥራና አኗኗር የሚገለጥ ሕይወት ነው:: ✍️እንደ ብርሃን ልጆች ወይም በብርሃን መመላለስ ማለት በተግባር ሲተረጎም እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና መልካም ፍሬ ያለው ሕይወት መኖር ማለት ነው:: ✍️እንደ ብርሃን ልጆች መመላለስ ሌላው ገጽታው በምናደርገንው ድርጊት ሁሉ ከማድረጋችን በፊት ይህ ጌታን ደስ ያሰኘዋል ወይ? እያሉና እየመረመሩ መመላለስ ነው:: 📖“ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ” ቁ. 10:: ✍️ይህ ለጌታ ያለንን ከፍ ያለ ፍቅር የሚያሳይ ነው:: ✍️ጌታን ደስ የሚያሰኘውን ለመመርመር በአእምሮአችን ወይም በልባችን መንፈስ መታደስ ያስፈልገናል:: ✍️አስተሳሰባችን እንደ እግዚአብሔር ቃል ሊሆን ይገባል:: ✍️አስተሳሰባችን ከዚህ ዓለም አስተሳሰብ የማይለይ ከሆነ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን መመርመር ጨርሶ አንችልም:: 📖“የእግዚአብሔር ፈቃድ፣ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነውን ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ [በአእምሮአችሁ (አ.መ.ት)] መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ::” ሮሜ 12፣2::    #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 📍ጅማ #Bereket_Yakob Follow us on Instagram: https://instagram.com/bereket_jakob?igshid=ZDdkNTZiNTM= https://t.me/BETHESDA_house_of_Mercy https://t.me/One_way_He #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE                    ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Показати все...
2👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👉 #ተቀብለሃል_ደረሰኙን ??? ✍️ # ካልተቀበልክ ቶሎ ተቀበል 👉አሁንም በነጻ እየተሰጡ ናቸው ✍️ ቶሎ ውሰዱ #ጊዜው_ካለቀው #ዋጋ_የለውምና!! “#ወንድሞች ሆይ፤ #ታዲያ_ምን_እናድርግ?” አሏቸው።” — ሐዋርያት 2፥37 (አዲሱ መ.ት)👇 ✍️ #ጊዜው ሳያልቅ #ኑ_በእግዚአብሔር_ልጅ 👉#በክርስቶስ_ኢየሱስ_እመኑ፤ #በአብ_በወልድ_በመንፈስ_ቅዱስ_ስም ተጠመቁ።— ማቴዎስ 28፥19 (አዲሱ መ.ት) 👇👇👇👇👇 ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እንዲሁ ኢየሱስ #ለሚሻል ኪዳን #ዋስ_ሆኖአል። ²³ እነርሱም #እንዳይኖሩ_ሞት ስለ ከለከላቸው #ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ²⁴ #እርሱ_ግን_ለዘላለም_የሚኖር ስለሆነ #የማይለወጥ_ክህነት_አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም #ሊያማልድ_ዘወትር_በሕይወት_ይኖራልና 👌 ስለዚህ ደግሞ #በእርሱ ወደ እግዚአብሔር #የሚመጡትን_ፈጽሞ_ሊያድናቸው_ይችላል። ✍️ #ለእኔ_ሕይወት_ክርስቶስ_ነው።   #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 📍ጅማ #Bereket_Yakob Follow us on Instagram: https://instagram.com/bereket_jakob?igshid=ZDdkNTZiNTM= https://t.me/BETHESDA_house_of_Mercy https://t.me/One_way_He #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE                    ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Показати все...
👍 3 1🔥 1
ኤፌሶን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥ ² ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ። ✍️“እንደተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ” ይለናል:: ✍️ማለትም ልክ ልጆች ታላቅ ወንድሞቻቸውን ወይም ወላጆቻቸውን እንደሚከተሉ ወይም እንደሚኮርጁ ወይም የእነርሱን መልካም አርአያ እንደሚከተሉና እንደሚያደርጉ እናንተም እግዚአብሔርን አርአያችሁ አድርጉት ማለቱ ነው:: ✍️የሚወደዱ ልጆች ወላጆቻቸውን የሚያሳዝኑ ሳይሆኑ የወላጆቻቸውን መልካም አርአያ በመከተል ወላጆቻቸውን እያስደሰቱ በእነርሱ ፍቅር ስር ይኖራሉ:: 📖“አብ እንደወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፣ በፍቅሬ ኑሩ:: እኔ የአባቴን ትዕዛዝ እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ::” ዮሐ 15፣9-10:: ✍️የተወደዱ ልጆች ሆኖ እግዚአብሔርን ደስ እያሰኙ በፍቅሩ ለመኖር የእርሱን ትዕዛዝ መጠበቅ ዋና ነገር እንደሆነ ጌታ አስተምሮአል:: ✍️የእግዚአብሔርን ፍቅር ለሕይወታችን ምሳሌ እናድርግ። ✍️ክርስቶስ ራሱን በፍቅር ስለ እኛ እንደሰጠና እግዚአብሔርን ደስ እንዳሰኘ፣ እንድሁ እኛም የክርስቶስን አርአያነት በመከተል፣ እርስ በርስ በፍቅር በመመላለስ እግዚአብሔርን ደስ እንድናሰኝ ነው የጳውሎስ ምክር ነው:: 📖“እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት::” ዮሐ 15፣12:: ✍️ፍቅር የእምነታችን እውነተኝነት መለኪያና የክርስቶስ መሆናችን መታወቂያ ነው (ዮሐ 13፣34-35):: ✍️ፍቅር ስሜት ብቻ ሳይሆን በተግባርም የሚገለጥና የሚታይም ነው:: 📖“እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል እኛም ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ይገባናል:: ነገር ግን የዚህ ዓለም ገንዘብ ያለው፣ ወንድሙም የሚያስፈልገው ሲያጣ አይቶ ያልራራለት ማንም ቢሆን የእግዚአብሔር ፍቅር በእርሱ እንዴት ይኖራል? ልጆቼ ሆይ፣ በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ::” 1ዮሐ 3፣16-18::    #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 📍ጅማ #Bereket_Yakob Follow us on Instagram: https://instagram.com/bereket_jakob?igshid=ZDdkNTZiNTM= https://t.me/BETHESDA_house_of_Mercy https://t.me/One_way_He #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE                    ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Показати все...
Bereket Yakob G

NOTHING SPEAKS MORE CLEARLY OF GOD'S LOVE THAN THE CROSS OF CHRIST.

3🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
   #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 📍ጅማ #Bereket_Yakob Follow us on Instagram: https://instagram.com/bereket_jakob?igshid=ZDdkNTZiNTM= https://t.me/BETHESDA_house_of_Mercy https://t.me/One_way_He #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE                    ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Показати все...
👍 1 1🔥 1🥰 1
Track 05 ከተባለ ለአንተ Singer Bereket Lemma    #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 📍ጅማ #Bereket_Yakob Follow us on Instagram: https://instagram.com/bereket_jakob?igshid=ZDdkNTZiNTM= https://t.me/BETHESDA_house_of_Mercy https://t.me/One_way_He #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE                    ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Показати все...
Track 05 ከተባለ ለአንተ Bereket Lemma.mp39.97 MB
Track 13 ይብዛልኝ Singer Bereket Lemma    #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 📍ጅማ #Bereket_Yakob Follow us on Instagram: https://instagram.com/bereket_jakob?igshid=ZDdkNTZiNTM= https://t.me/BETHESDA_house_of_Mercy https://t.me/One_way_He #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE                    ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Показати все...
Track 13 ይብዛልኝ መታዘዜ Bereket Lemma.mp311.03 MB
Track 12 በመጀመሪያ Singer Bereket Lemma    #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 📍ጅማ #Bereket_Yakob Follow us on Instagram: https://instagram.com/bereket_jakob?igshid=ZDdkNTZiNTM= https://t.me/BETHESDA_house_of_Mercy https://t.me/One_way_He #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE                    ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Показати все...
Track 12 በመጀመሪያ Bereket Lemma.mp38.20 MB
Track 07 ይኑርልን ጌታ Singer Bereket Lemma    #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 📍ጅማ #Bereket_Yakob Follow us on Instagram: https://instagram.com/bereket_jakob?igshid=ZDdkNTZiNTM= https://t.me/BETHESDA_house_of_Mercy https://t.me/One_way_He #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE                    ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Показати все...
Track 07 ይኑርልን ጌታ Bereket Lemma.mp310.72 MB
Track 10 ያድናል ኢየሱስ Singer Bereket Lemma    #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 📍ጅማ #Bereket_Yakob Follow us on Instagram: https://instagram.com/bereket_jakob?igshid=ZDdkNTZiNTM= https://t.me/BETHESDA_house_of_Mercy https://t.me/One_way_He #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE                    ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Показати все...
Track 10 ያድናል ኢየሱስ Bereket Lemma.mp38.34 MB
Track 11 ጸጋ ጨመረልኝ Singer Bereket Lemma    #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 📍ጅማ #Bereket_Yakob Follow us on Instagram: https://instagram.com/bereket_jakob?igshid=ZDdkNTZiNTM= https://t.me/BETHESDA_house_of_Mercy https://t.me/One_way_He #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE           @ONE_WAY_HE                    ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Показати все...
Track 11 ጸጋ ጨመረልኝ Bereket Lemma.mp310.42 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.