cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!

Рекламні дописи
1 050
Підписники
-224 години
-37 днів
+2330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🚨 የሙሐረም ወር ቱሩፋትና የዐሹራ ቀን ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች። ✍️ الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله أما بعد:  🔖 ግዜው ይሮጣል !! እንደ ሙስሊሞች አቆጣጠር ዛሬ ሙሐረም ሶስተኛው ቀን ይዟል ይህም የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው፡፡ እናም 1445 አመተ ሂጅራን ጨርሰን ይሄው 1446 ላይ እንገኛለን ስለሆነ በዚህ ወር - ሙሐረምን ውስጥ የሚገኘውን የዐሹራን ቀን የሚመለከቱ ኢስላማዊ ስርኣቶች አሉና ጥቂት እንተዋወስ --------------------- 📚 عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ  : «أفضل الصّيام بعد رمضان شهرُ الله المحرم» (رواه مسلم 1982). 📚 “ከረመዳን ቀጥሎ ከሁሉም በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው ሙሐረም ነው፡፡” --------------------- 🔖 ዓሹራእ ማለት የሙሐረም 10ኛውን ቀን ስሆን የዚህ ቀን ቱሩፋቶች ብዙ ናቸው :- 📚 عَنْ أَبِي قَتَادَةَ رضي الله  عنه قال: قال النَّبِيَّ ﷺ "وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ، أَحْتَسِبُ عَلَى اللهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَه "وفي لفظ : وَسُئِلَ عَنْ صَوْمِ يَوْمِ عَاشُورَاءَ؟ فَقَالَ:«يُكَفِّرُ السَّنَةَ الْمَاضِيَةَ» رواه  مسلم (1162) 📚 አቢ ቀታዳህ አል አንሳሪይ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ስለ አሹራእ ጾም ተጠይቀው “ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል” ብለዋል። ሙስሊም ዘግበውታል --------------------- 🔖 በላጩ ግን ሙሐረም 10ኛውን ከ9ኛው ቀን ጭምር መፆም ነው:: ምክንያቱም ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል 📚 "لإن بقيت إلى قابل لأصومن التاسع" رواه مسلم 📚 "ቀጣዩን አመት ከኖርኩኝ ዘጠናውን እፆማለው" አሉ:: ------------- -------- 📗 وقال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله في منهاج السنة النبوية  (4/ 554) الْمُسْتَحَبُّ يَوْمَ عَاشُورَاءَ الصِّيَامُ عِنْدَ جُمْهُورِ الْعُلَمَاءِ، وَيُسْتَحَبُّ أَنْ يُصَامَ مَعَهُ التَّاسِعُ، ዑለማዎች ይጠቅሳሉ ዘጠነኛውን ቀን (ታሱዓዕ) እና አስረኛውን (ዓሹራእ) አንድ ላይ መፆም ሒክማው ምን እንደሆነ ስናገሩ --------------------- 📚 قال النووي رحمه الله : ذَكَرَ الْعُلَمَاءُ مِنْ أَصْحَابِنَا وَغَيْرِهِمْ فِي حِكْمَةِ اسْتِحْبَابِ صَوْمِ تَاسُوعَاءَ أَوْجُهًا : ( أَحَدُهَا ) أَنَّ الْمُرَادَ مِنْهُ مُخَالَفَةُ الْيَهُودِ فِي اقْتِصَارِهِمْ عَلَى الْعَاشِرِ , وَهُوَ مَرْوِيٌّ عَنْ ابْنِ عَبَّاسٍ .. 👉1. ከአይሁዶች ለመለየት ምክንያቱም አስረኛውን ብቻ ስለሚፆሙ ( الثَّانِي ) أَنَّ الْمُرَادَ بِهِ وَصْلُ يَوْمِ عَاشُءَ بِصَوْمٍ , كَمَا نَهَى أَنْ يُصَامَ يَوْمُ الْجُمُعَةِ وَحْدَهُ .. 👉2. ጁምዓ ቀን ጋር ከገጠመ ብቻውን ላለመፆም: ( الثَّالِثَ ) الاحْتِيَاطُ فِي صَوْمِ الْعَاشِرِ خَشْيَةَ نَقْصِ الْهِلالِ , وَوُقُوعِ غَلَطٍ فَيَكُونُ التَّاسِعُ فِي الْعَدَدِ هُوَ الْعَاشِرُ فِي نَفْسِ الأَمْرِ . انتهى 👉3. በወር አቆጣጠር ላይ ስህተት ሊኖር ስለሚችል [ወሩ ልጎል ስለሚችል] --------------- 🔖 የዐሹራእን ቀን መጾም ሑክሙ የረመዷን ጾም እስኪደነገግ ድረስ ዋጂብ ነበር የረመዷን ጾም ግዳጅነት ሲደነገግ ዐሹራእ ግዳጅነቱ ተሰረዘ عن عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ: «وَكَانَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ يَصُومُهُ، فَلَمَّا فُرِضَ رَمَضَانُ فَمَنْ شَاءَ صَامَهُ، وَمَنْ شَاءَ تَرَكَهُ»  رواه البخاري(2002) مسلم (1125).  📚 "የአላህ መልክተኛ ﷺ ረመዷን ሳይደነገግ በፊት ዐሹራእን ይጾሙ ነበር፡፡ አሏህ ረመዷንን በደነገገበት ጊዜየፈለገ ሰው (ዐሹራእን) ይጹመው ለመጾም ያልፈለገ ደግሞ ይተዋል" --------------- 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! Al_Furqan_Islamic_Studio
Показати все...
ዕውቀት ዲን ነው፣ ዐቂዳ ነው፣ ስለዚህ ዕውቀትን ከማን እንደምትወስዱ ምረጡ።
Показати все...
بسم الله الرحمن الرحيم ቻናሎች በተመለከተ የተሰጠ ተንቢህ!!   ዘመኑ የኢንተርኔት እንደመሆኑ ሁሉም ሰው በያለበት ሆኖ በሚፈልገው መልኩ የሚፈልገው ነገር ይለቃል ይከታተላል። በሐበሻ ያለው የሰለፍያ ዳዕዋ በተመለከተ.   በዋነኝነት እና አጠቃላይ በሆነ መልኩ ዳዕዋውን ወክሎ የሚንቀሰቀሰው   የ"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ቻናል ነው። ከዚህ በተጨማሪ   በሁሉም መሳጂዶች ላይ የሚደረጉ ዱሩሶች እና ፕሮግራሞች የሚተላለፍባቸው በየመስጂዱ ስም የተሰየሙ የደርስ ቻናሎች አሉ። ከ"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ቻናል እና በየመስጂዱ ስም ከተከፈቱ የደርስ ቻናሎች ውጪ የትኛውም ዐይነት ዳዕዋችን ወክሎ የሚንቀሳቀስ የግለሰብ ቻናል የሌለ መሆኑ ለማሳወቅ እወዳለሁ።    የትኛውም ሰለፊይ ወደ አላህ ያቃርበኛል ያለውን ኽይርን እንዲያስተላልፍ ምክሬ ከመሆኑ ጋር ጉዳዩ  ወደ ራሱ እንጂ ወደ ዳዕዋችን የማይመለስ መሆኑ አሳውቃለሁ። 🖊ወንድማችሁ አቡ የሕያ ኢልያስ አወል!! https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/5446
Показати все...
በትክክል የመለሰዉ ሶስት ሰዉ ብቻ ነዉ ✅መልስ  #ሐ  ومعنى شهادة أن محمدا رسول الله: طاعته فيما أمر، وتصديقه فيما أخبر واجتناب ما نهى عنه وزجر وألا يعبد الله إلا بما شرع ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ናቸው" የሚለው ምስክርነት መልእክቱ👇የሚከተሉት ናቸው፦ 1 ባዘዙት ላይ መታዘዝ፣ 2 በተናገሩት ላይ እውነት ብሎ ማመን 3 ከከለከሉትና ካወገዙት ነገር መራቅ እና 4 እሳቸው በደነገጉት መልኩ እንጂ አላህ ላይመለክ ነው፡፡
Показати все...
✍     ሁል ጊዜ የሚያሳዝነኝ ምን መሰላችሁ!!??   ኢማሙ አሕመድ፣ ኢማሙ ቡኻሪ፣ ዐብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ፣ የሕያ ኢብኑ መዒን፣ ኢብኑ ተይሚያህ፣ ኢብኑል ቀይም፣፣፣፣ የፈለከውን ጥቀስ………   የነበሩበት የዳዕዋ አደራረግም ይሁን የነበራቸው የዳዕዋ ስነ_ምግባር ምንኛ ያማረ፣ የለሰለሰ እና ለሰው ልጆች ቀልብ የተመቸ እንደነበር ኪታቦቻቸው ከያዙት ዕውቀት እና ንግግሮቻቸው ከተሸከሙት ጥበብ በቀላሉ መረዳት ይቻላል።   ዕውቀታቸው የገዘፈ፣ መተናነሳቸው የሚያስቀና፣ ንግግራቸው ጣፋጭ፣ ምክራቸው ለስላሳ እና ገሳጭ ነበር።   ሌሎችም የቀደምትም ይሁኑ የዘመናችን ዑለማዎች አካሄድ ይህንኑ ነው። ከሰዎች ሁሉ በላይ አዛኝ እና ለስላሳ ናቸው።   በተቃረናቸው ቢድዓም ይሁን ሌላ ኹራፋት ባስገኘ አካል ላይ ሲናገሩ: እሱን አበሳጭቶ የሚያሸሽ ሳይሆን ልቡን አለስልሶ የሚያቀርብ ቃላት ነው መርጠው የሚጠቀሙት። ምን አልባትም…………    ጥመቱ በጣም ያየለ እና እምቢተኛ በሆነ አካል ላይ ተስፋ ሲቆርጡ: በሕይወት ዘመናቸው አንዴ ወይም ከሀያ ሰላሳ ኪታቦቻቸው በአንዱ ውስጥ አንዲት ቦታ ላይ ብቻ የተጠቀሟት "ጠንከር" ያለች የረድ ቃል ይዘው   "ኢማሙ እንትና እንዲህ ብሏል" ብለው እየደጋገሙ የሰለፎቻችን አስተምህሮ የዚህ ዐይነት ይመስል እንደ ነበር ለሰዎች ሲያስገነዝቡ በጣም ያሳመኛል። እነርሱ እኮ…………… 1ኛ, እየተናገሩ ያሉበት አካል ዛሬ ላይ አንተ ብታገኘው ምን አልባትም ለጀሀነም ልትጋብዘው የምትችል እጅግ በጣም የጠመመ ሰው ነው። 2ኛ, አስተምሮታቸው በለሰለሰ አንደበት በእዝነት መጣራት ሲሆን እቺ አንተ መፈክር አድርገህ የምቲዛት ቃል ከስንት ጊዜ ውስጥ አንዴ ወይም ሁለቴ የተናገሯት ናት። 3ኛ, ይህንን አካል ላይ አንዴ ወይም ሁለቴ በዚህ መልኩ ቢናገሩም: እግረ መንገዳቸው እንጂ ዋና ዳዕዋቸው ይህ አልነበረም።   ኪታቦቻቸውም ይሁን ፍሬዎቻቸው ዳዕዋቸው ምን ይመስል እንደነበር ምስክሮች ናቸው!! አንተ ግን…………   ሙስሊም ሱንይ በሆነ ወንድምህ ላይ፣ የሱና ዑለማዎች መሃል ኺላፍ ያለው ብቻም ሳይሆን: አንድ ሸይኽ እንኳ በተለያየ ፈትዋ የተለያየ ሁክም በሚሰጥበት መስኣላ ስለ ተቃረነክ:   ደርስ እና ሙሀደራህ ላይ፣ ቻናል እና ግሩፕህ ላይ እሱ ላይ አብዮት አስቁመህ፤ እልህ ውስጥ አስገብተህ፤ ከዑለማዎች እንዲቆራረጥ አድርገህ፤ ከጥፋቱ ላይ ጥፋት እንዲጨምር ካደረከው በኋላ;   ራስህን እንደ ሱና ዘበኛ ቆጥረህ፣ ቆመው ያላጨበጨቡልህን አንቋሸህ፣ እኔንም ከአንተ ባለመሰለፌ ልትወቅሰኝ ትፈልጋለህ¡¡ ብዙ ስራዎች እያሉብን: ብዙ ነገሮች ማበላሸታችን………… https://t.me/hamdquante
Показати все...
ትሁቶች ሁኑ፤ አንዱ በሌላው ላይ በበላይነት ስሜት አይወጠር፤ አንዱ የሌላውን መብት አይዳፈር:: ነብዩ https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
Показати все...
በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!

إحرص على ما ينفعك @Abu_babelheyr_bin_Sadik

https://t.me/+Se4xqUVr3TtG4W9L

🔠መልሱን በትክክል የመለሱ 1. 🚨 أربعة شروط 1) طعاته فيما أمر 2) وتصديقه فيما أخبر 3) واجتناب ما نهى عنه وزجر 4 )والا يعبد الله إلا بما شرعه الله ورسوله أبو عمار الحبشي 2. Abu huzyfa. ሕ
Показати все...
👍 2
◉ጥያቄ !!! መሀመዱን ረሱሉላህﷺ  (መሀመድ የአላህ መልክተኛ ናቸው የሚለው መልእክቱ ) ብሎ መመስከር ስንት መስፈርቶችን ያሟላል?   ◉ እነሱንም ጥቀስ !!! ሀ   2     ለ   3     ሐ   4     መ  6 ሠ    5     ረ     7 ሰ    9    ሸ    መልስ የለም     https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik መልሳችሁ በዚህ ላኩ👇 @Abu_Sibewe
Показати все...
በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!

إحرص على ما ينفعك @Abu_babelheyr_bin_Sadik

https://t.me/+Se4xqUVr3TtG4W9L

👍 2
◉ጥያቄ !!! መሀመዱን ረሱሉላህﷺ  (መሀመድ የአላህ መልክተኛ ናቸው የሚለው መልእክቱ ) ብሎ መመስከር ስንት መስፈርቶችን ያሟላል?   ◉ እነሱንም ጥቀስ !!! ሀ   2     ለ   3     ሐ   4     መ  6 ሠ    5     ረ     7 ሰ    9    ሸ    መልስ የለም     https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik መልሳችሁ በዚህ ላኩ👇 ◉ጥያቄ !!! መሀመዱን ረሱሉላህﷺ  (መሀመድ የአላህ መልክተኛ ናቸው የሚለው መልእክቱ ) ብሎ መመስከር ስንት መስፈርቶችን ያሟላል?   ◉ እነሱንም ጥቀስ !!! ሀ   2     ለ   3     ሐ   4     መ  6 ሠ    5     ረ     7 ሰ    9    ሸ    መልስ የለም     https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik መልሳችሁ በዚህ ላኩ👇 @Abu_Sibewe
Показати все...
በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!

إحرص على ما ينفعك @Abu_babelheyr_bin_Sadik

https://t.me/+Se4xqUVr3TtG4W9L

◉كان عمر يقول ما ندمت علا سكوتي مرت و لاكنني ندمت علا الكلام مرار ◉ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይሉ ነበር ፦ ኣንዴም ዝም ባልኩት ተፀፅቼ ኣላቅም ባወራሁት ግን ብዙ ጊዜ ተፀፅቻለው!!  https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.