cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Dagi tuwa💤💤💤

cerry on @xxx is ma hero 🍁🎵⚡💦❓❗🌊🎥📷📺🎤🎤🎸🎸 scholl life xxx miusic🎤🎤🎤🎤 amaharic poem evriting picture📷📷 cover music🎵💿🎤 amaharic fun😂😂 not dejectedness evriy day happy😜😜 don't leave😢😢 cros👉👉👉 @enateeeeeen

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
302
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Bra dagi😱 https://t.me/Bradagi @Bradagi This channel is very big idea before don't were every day fun😂😭😭👍 This Channel programs 👇👇👇 =New tik tok videos😭 =New worid music🎸🎤🎤 =Your photo📷📸 =Gif😂😅 =Foot ball meme🤣 =Meme 😱 =90s Music ethiopia🎙 and others Cross👉@Dagem13
Показати все...
BŘĂ ĐĄĞÏ😱

Welcome to my channel🙏 its self explanatory 😀if u can't under stand what this channel is about probably ur notateenager or ur one of those jerks !!get all the Freakiest thoughts and quotes 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Bradagi Cross 👉 @Dagiibob

💚ፍቅር ይበልጣል ባልና ሚስት በሚኖሩበት አንድ ቤት ውስጥ ከመሸ በራቸው ይንኳኳል ። ሚስት ለመክፈት ትሄዳለች ከዛም ባየችው ነገር በጣም ተገረማለች ። ሶስት ነጫጭ ሽበት ያለባቸው የሚያማምሩ ባለግርማ ሞገስ ሽማግሌዎች ነበሩ ። አቤት ግቡ ምን ፈልጋቹ ነው አለቻቸው ፈራ ተባ ባለ የአነጋገር ድምፀት ። ሶስታችንም አንገባም አንዳችን ነን የምንገባው እራሳችን እናስተዋውቅሽ አሉና ራሳቸውን ማስተዋወቅ ጀመሩ ። 1ኛው ስኬት እባላለው እኔ ቤትሽ ከገባሁ አሳብሽ ሁሉ ይሳካል አላት ፣ 2ተኛው ገንዘብ እባላለው እኔ ቤትሽ ከገባሁ ችግር የሚባል አይኖርም አላት ፣ 3ተኛው ፦ ፍቅር እባላለው ፍቅር ማብራሪያ የለውም አላት ። ከዛ ሚስት ባለቤቴን ላማክር ብላ ወድ ውስጥ ገባችና ልክ ለባለቤቷ ስትነግረው በነገሩ ተደንቆ እንዲህ አለ ። በእውነቱ ይሄ እድል ሊያመልጠን አይገባም ገንዘብን የሚያክል ነገር ደጅ ቆሞ መወያየት ግፍ ነው ሰርቼ ከሰው በታች የሆንኩት ገንዘብ ሰለሌለኝ ነው እና ፈጠን በይ ገንዘብን ወደቤታችን እንዲገባ ንገሪው አላት ሚስትየውም በሀሳቡ ተስማምታ ገንዘብን ልትጠራው ስትል ልጇ እንዲ አላት እማዬ ገንዘብ ገብቶ አባዬ እንደለመደው ማታ ማታ ከሚደበድብሽ ፍቅር ገብቶ ሰላምሽን ብታገኚ አይሻልም ? አላት ። እሷም በልጇ ሀሳብ ተደስታ ባልየውን ፍቅር ካልገባ ብላ ሞገተቹ በመጨረሻም ፍቅር እንዲገባ ወስነው ወደ ሽማግሌዎች ሄዱና ፍቅር የተባልከው ሰው ወደቤታችን ግባ ይሉታል ።እሱም ተከትሏቸው ይገባል ባልና ሚስቱም። ዞር ብለው ሲያዩ 3ቱም።ሰዎች ቤት ገብተው ቆመዋል ባልየው ደንግጦ እኛ በቤታችን እንዲገባ ያልነው ፍቅርን እኮ ነው አለ ከሽማግሌዎቹም አንዱ ዞር አለና ልክ ብለሀል ። ነገር ግን ፍቅር ካለ ስኬት አለ ፍቅር ካለ ገንዘብ አለ ። በማለት 3ቱም ወደቤታቸው ገቡ ፍቅር የሆነው ፈጣሪ ወደቤታችን ሲገባ መልካም የሆኑ በሙሉ አብረው ይገባሉ ። .....💚 ክርስቶስ የሞተለት ዓላማ ፍቅር ነው ..... ፍቅር የህይወታችን ህልውና ነው ..... ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል @Bradagi
Показати все...
ሴት ልጅ መቼ መሰለህ አንተን ከልቧ ምታወጣህ በአንተ ምክንያት የፈሰሰው እንባዋን የሚያብስላት ወንድ ሲመጣ ነው ❤️ ስለዚህ መቼም ቢሆን እንባዋ ምክንያት አትሁን 😊 𝐩𝐥𝐬 𝐣𝐨𝐢𝐧 & 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞🙏 @vibeeto@Yab_pics🥀
Показати все...
​😍ባታውቀው ነው እንጂ 😌 ከሩቅ አይንህን ሳይ የምደነግጠው😳 ስላንተ እኔ ሳስብ በሀሴት ምሞላው😄 ስምህ ሲነሳብኝ ለማውራት ምጓጓው ሌላ ምስጢር ሳይሆን ስለምወድህ ነው❤️ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Показати все...
ሎሚ ብወረውር ፣ ወግ ደርሶኝ እንደሰው አርቴፊሻል ጡቷ ፣ አንጥሮ መለሰው😂😂😂
Показати все...
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆 ይሄስ ይለያል ሳሮን ዘድሮ የእዉነት አብዳለች እር ይሄ video እዳያመልጣችሁ ከስር play video የሚለዉን በመጫን ይመልከቱት🙆🙆🙆🙆😂😂😂🙈
Показати все...
🤣Play video 🤣
€NÂNÎY€😍😙😗❤❤ Join my channel to watch #Copls pic💑💑💏💏 #Birthday pic🎂🎂 #Oldest music 🎼🎼 #New music🎤😍 #New things...... 🙄❤❤❤❤❤ To cross @Enaniye11 @Enaniye11 Pls join👉👉 @enani_love @enani_love @enani_love https://telegram.me/enani_love
Показати все...
€NÂNÎY€😍😙😗❤❤

Join my channel to watch #Copls pic💑💑💏💏 #Birthday pic🎂🎂 #Oldest music 🎼🎼 #New music🎤😍 #New things...... 🙄❤❤❤❤❤ To cross @Enaniye11 @Enaniye11 Pls join👉👉 @enani_love @enani_love @enani_love