cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🏛 AASTU ARCH CLUB 🏛

This is the official AASTU Architecture students club channel. "LIVE ARCHITECTURE!!!" Telegram - @livearch @arch_talk Instagram - @live_architecture1 YouTube - AASTU Architecture Club 2020

Більше
Рекламні дописи
1 363
Підписники
+124 години
+237 днів
+19330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ከተማ ጥግግትና ከተማ ቅርጸት። Urban density and morphology. የአንድን ከተማ ጥግግት ለማሳደግ አንድ አይነት ብቻ  መንገድ መጠቀም የለብንም። በምስሉ እንደሚታየው በ3 ሄክታር ላይ በ10 አይነት የተለያዩ የከተማ ቅርጸቶች አንድ አይነትን ጥግግት ማሳካት ይቻላል። በዚህም የተለያዩ ምቾቶችን፣ እግረኛ ማበረታታቶችን እና ልዩነቶችን በከተሞች ውስጥ ማሳካት እንችላለን። ምንጭ። IMM DesignLab @ethiopianarchitectireandurbanism
Показати все...
👍 2
ባህላዊ ቤት የ ኮንሶ ባህላዊ ቤት ሞራ ኮንሶ ከ75 ዓመታት በኋላ የተደረገ የ ደኮቱ ቀበሌ የታራቴ ካልካላዬ ሞራ እድሳት ሞራ እንግዶች የሚያርፉበት ፣ እውነትና ውሸት የሚለይበት፣ ህብረተሰቡ ስለተለያዩ ጉዳዮች የሚማከርበት ፣ ህዝቡ የሚመከርበት መንግስታዊና ህዝባዊ ውይይቶች የሚደረጉበት ፣ ወጣቶች እና እንግዶች የሚያድሩበት፣ አዛውንቶች የሚያርፉበትና ህጻናት የሚጫወቱበት ሰፋ ያለ አይነተኛ የኮንሶ ባህላዊ ቤት ነው። ሞራ "ፓሌታ" ውስጥ ይገኛል፡፡ ፓሌታ ኮንሶዎች ከጥንት ጀምሮ ለመኖሪያነት የሚገነቧቸው ባህላዊ "የሪል ስቴት" ከተሞች ናቸው፡፡ አምባ መንደራት ሲሉ የሚገልጿቸውም አሉ ፡፡ ሁሉንም የያዙት ፓሌታዎች የተለያዩ ሞራዎች አሉዋቸው፡፡ በእያንዳንዱ ባህላዊ መንደሮች ውስጥ ሞራዎች አሉ፡፡ ሞራዎቹ ውብ ግቢ አላቸው፡፡ ከወገብ በታች ልብስ የማይለብሱ ጨቅላ ህጻናት ዝንብ ሳይወራቸው እቃ እቃ የሚጫወቱባቸው ልዩ ስፍራዎች ናቸው፡፡ ከህጻናቱ ወዲያ አዋቂዎች ገበጣ ሲጫወቱ ይታያሉ፡፡ ሲመሽ ደግሞ የአልጋ ሳይከፈል የሚታደርበት ደረጃውን የጠበቀ በአሰራሩ ከኮንሶ መንደር ቤቶች የላቀ ውበት ያለው እልፍኝ ማለት ነው። የባህላዊ ከተማው ትልቁ ሞራ፤ የአነስተኛ መንደሮች የጋራ ሞራ ለተለያየ ዓላማ የሚውሉ ሞራዎች ብቻ ሞራ ዓይነቱ በአራት ይከፈላል ይላሉ ኮንሶዎች። በዛሬው እለት ጥር 7 ቀን 2016 ዓም የካራት ከተማ ደኮቱ ቀበሌ ታራቴ ንኡስ መንደር የታራቴ ካልካላዬ ሞራ ከ 7 ትውልድ (ከ75 ዓመታት) በኋላ ሊታደስ መሆኑ ታውቋል። ለዚህ ሞራ የሚሆን ቋሚ ወይም ቱዳ ህዝቡ በመሸከም ላይ ይገኛል። ይህ ሞራ በካርሞላና ካይሎላ ትውልድ ከ75 ዓመታት በፊት የተገነባ ሲሆን ይህን ሞራ ከገነቡት ትውልዶች በህይወት ያለው ብቸኛው ሰው ፕናዮ ካሣሣ ናቸው። ፕናዮ ካሣሣ አሁን በእድሜ መግፋት ምክንያት የመስማትና የማየት አቅማቸው የተዳከመ ቢሆንም ይህ ታሪካዊ ሞራ ሲታደስ በህይወት የቆዩ ብቸኛው ሰው በመሆናቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል። ይህን ሞራ ለማደስ  አሁን በስልጣን ላይ ያለው የ ካሣሻ ትውልድና ከሁለት ዓመት በኋላ ሥልጣን የሚረከበው የ ካዋይሻ ትውልድ በህብረት በመሆን ያድሱታል። አንድን ሞራ ማደስ ከሣር ማሰባሰብ፣ ቱዳዎችን (ሞሶስዎች) ማዘጋጀት፣ ቃላ ማዘጋጀት አመታት የሚቆይ ሂደት ነው። ሞራ ሲሰራ በዋናነት ሞራው የሚሰራበት መንደር ነዋሪዎች ከማንኛውም ሥራ አስበልጠው ትኩረታቸውን የሞራው ሣራ ላይ ያደርጋሉ። በአቅራቢያ ያሉ የሞራ ሥራ ጠበብትችና ማህበረሰቦች ጥሪ ባይደረግላቸውም ማህበራዊ ግዴታቸው ስለሆነ ያግዛሉ። በጋራም ይገነባሉ። ምንጭ :  Promote Konso, Malefya Tube, Dire Tube, ሔኖክ ስዩም, Jemal Abdulaziz, Visit Konso,  Rod Waddington,  Fourwinds a Tour, Biniyam Bini Hailu @ethiopianarchitectureandurbanism
Показати все...
👍 1
Hello students! If you see this message…it is not from ARCH CLUB..so dont get tricked. Any information regarding archclub events and issues, we only post in this channel. Please share this message for all arch club members and students Thank you!
Показати все...
👍 1
Repost from N/a
Самый длинный в мире консольный небоскрёб близок к завершению - Японская дизайнерская фирма Nikken Sekkei только что завершила строительство нового здания в центральном финансовом районе Дубая (ОАЭ), включающего “самую длинную в мире консоль”, которая возвышается на 100 метров над землей. Благодаря двум башням, соединенным закрытым горизонтальным мостом, "One Za'abeel” станет новой точкой въезда в город. Проект, задуманный как символ роста и экспансии Дубая, обеспечивает легкий доступ к центру города. В проекте предусмотрены рестораны, торговые площади, рабочие места и городские гостиничные номера. ... Подробнее: https://archdaily.ru/Самый-длинный-в-мире-консольный-небоскрёб-близок-к-завершению#wbb1
Показати все...
👍 7
Dear all Freshman Students who applied for Architecture, Instruction and orientation 1. Exam has two sessions (in the morning and afternoon). 2. Exam time start exactly at 8:30AM in the Morning. 3. Exam time start exactly at 1:30pm in the afternoon. 4. For the afternoon exam session students should have to bring ___Pencils, Eraser and drawing materials (set square, compass, protractor, ruler and so on) 5. Mobile phone is not allowed to be brought to exam rooms.
Показати все...