cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኑ በመንሀጂ ሰለፉነሳሊህ መንገድ እንሰባሰብ

ከቁርአንና ከሀዲስ ማስረጃ እስከሌለህ ድረስ አቋም አትያዝ ! ለሁሉም ሰው ሂዳያን ተመኝለት ሀቅን እንጂ ሰውን አትከተል። "ሀቅ በዞረበት ዙር" "ሰው በሀቅ ይለካል እንጂ ሀቅ በሰው አትለካም"! አዋቂዎች አይደለንም አህለል ቢድዓ ግን አይሸውደንም በዚህ ቻናል ላይ የሚተላለፋ ትምህርቶች 1. ቁርዓን እና ሀዲስ በሰለፎች አረዳድ 2. የቀደምቶቻችን ወርቃማ ንግግሮች @ibnuidriss

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
155
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

📌የሱና_መሻይኾችና_ኡስታዞች እና ወንድሞች የቴሌ ግራም አድረሻ ሼር በማድረግ አንድነታችን እንጠብቅ ከዚህ በታች እነሆ ብያለሁ ~〰〰〰〰〰〰 -ሸይኽ አብደል ሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ 👇 @abdulham -ሸይኽ ሀሰን ገላው 👇 @alateriqilhaq -ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ 👇 @alateriqilhaq -ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን 👇 @shakirsultan -ኡስታዝ በህሩ ተካ 👇 @bahruteka -ኡስታዝ ኢብን ሽፋ 👇 @IbnShifa -ኡስታዝ አብደል ቃድር (አቡ አብደረህማን) ከሽይኽ አብደል ሀሚድ እንቁ እንቁ ደረሶች ውስጥ አንዱ 👇 @abuabdurahmen -ኡስታዝ አሊ ሁሴን 👇 @Alihuesn -ኡስታዝ አቡ ኑህ ሚስባህ 👇 @MisbahAsselefy -ወንድም አቡ ፉራይሃን 👇 @Abufurayhan -ወንድም አብድራህማን ኡመሮ 👇 @Abdurhman_oumer ➖የአዳማ ሰለፋ ሳሊህ መድረሳ የቴሌግራም አድራሻ 👇 https://telegram.me/Adamamedresa ✔️የወንድም አቡበክር ሰልማን 👇 https://t.me/joinchat/AAEteXeOubsyMGRk ✔️የአዳማ አልፈትህ ወናስር መድረሳ ሰለፊዮች የቴሌግራም አድራሻ 👇 http://T.me/ahlusunahweljemea ✔️የወንድም አቡ ሙዓዊያ 👇 https://t.me/abuumuawiya ✔️የወንድም አቡ አማር አስራር ጉሩፕ 👇 @abuamar_asrar የወንድም ከድር አቡ መሪያም 👇 @abumerymadama ✔️የወንድም ፉደይል 👇 @fudaylibnridwan https://telegram.me/Abufurayhan https://telegram.me/Abufurayhan https://telegram.me/Abufurayhan ሌሎችም ይኖራሉ ⬇️⬇️⬇️ --------------------------------------------------- ✍ ትንሹ ወንድማችሁ አቡ ፉረይሐን 👉 የቴሌግራም ቻናላችን join ያድርጉና ይቀላቀሉ https://telegram.me/Abufurayhan
Показати все...
አዳማ ከተማ, ሰለፍ አል-ሷሊህ መድረሳه

• هدفنـا الدعـوة إلـى الله عزَّوجـل بالرجـوع إلـى الكتـاب و السنـة بفهـم سلـف الأمـة

https://telegram.me/Adamamedresa

https://telegram.me/Adamamedresa

https://telegram.me/Adamamedresa

الله المستعان 📌ስለ አሽሙር የሚለፈሊፉ አሽሙረኞች በዝተዋል 📌ስለ ዘረኝነት ሌተ ቀን የሚለፈሊፉ ዘረኞች በዝተዋል 📌ስለ አንድነት የሚለፈሊፉ በታታኞች በዝተዋል 📌ስለ ሙሪድነት የሚለፈሊፉ ሙሪዶች በዝተዋል 📌ስለ ሌብነት የሚለፈሊፉ ሌባዎች በዝተዋል 📌ስለ ውሸት የሚለፈሊፉ ውሸታሞች በዝተዋል ወንድሞቼ እህቶቼ ተጠንቀቁ ንቁ ። https://telegram.me/Abufurayhan
Показати все...
Abu Furayhan

https://telegram.me/Abufurayhan

أبو فريحان አስታያት እርምት እነ ቅሬታ ካላችሁ በዚህ bot ሊንክ ገብታችሁ ጠቁሙኝ ስህተቴን በነገረኝ ሰው ላይ የአለህ እዝነት ይውረድ ጉድ እኮ ነው @Abu_fureyhan_Bot

ርዓን ና ሀዲስ በሰለፎች አረዳድ መረዳት ና ማስኬድ ብቻ ና ብቻ ነዉ ዲናችን ሊሆን ሚገባዉ ወጊነን ኢኒጅ አንኖርም ካላቹህ ▪️سؤال:- نرجوا منكم أن تبينوا لنا خطر التعصب خاصة أن بعض الطلاب في هذه الأيام يتعصب لبعض الأشخاص يوالي ويعادي عليه نرجو أن توجه كلمة لعل الله أن ينفع بها 🔘جواب:- التعصب مذموم بل طريقة الكفار! التعصب واتباع هوى من طريق أهل الجاهلية ومن طرق التتار كما يقول شيخ الإسلام ابن تيمية المؤمن يحاول أن يعرف الحق ويتمسك به، ولو خالف هذا الحق من خالف ولا يتعصب لخطإ فلان أو فلان ولا لرأي فلان ولا فلان إنما يتمسك بكتاب الله وسنة رسول الله ﷺ 🔘ሸይኽ ረቢዕ ዪህን ጥያቂ ተጠየቁ ↪️ለኛ የመወገን አደጋነቱን ልትገልፁልን ኢንፈልጋለን በተለይም ከፊል ደረሶች ለከፍል ግለ ሰብ ዪወግናሉ ለሱ ብሎ ጥላችን ና ወዳጅነትን ዪመስሪታል ኣንዲትን ንግግር ሊትሰጣን ኢንከጅላለን አለህ ሚናልባት በሱዋ ዪጠቅም ዪሆናል ☑️ መልስ:- መወገን ዉግዝ ነዉ ዪልቁንም የኩፋሮች ጎዳና ነዉ መወገን ና ስሜትን መከተል ከጃሂልያ ግዜ ሰዎች ና ሸይኺል ኢስላም ኢንዳሉት (ከተታር) ቡዲኖች መንገድ ነዉ። ሙዕሚን ሀቅን ሊያዉቅ ና በሱ ሊጎተትበት ዪሞኪራል በዚህ ሀቅ ላይ የካለፈ ሰዉ ቢካሊፍም። ለኤገሌ ና ኤገሌ ስህተት ወይም ሀሳብ አዉወግንም። ኢነሆ ሚጎተተዉማ በአለህ ክታብ ና በነቢዩ ﷺ ሱና ነዉ። 📚الفتاوى في العقيدة والمنهج الحلقة الثالثة "18" 📚{{አል-ፈታዋ ፊል አቂደቲ ወል-መንሀጅ "18"}} ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🖌Abubekur Selman ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @Abubekir_Ibnu_Selman_Aselefy @abumerymadama @abumerymadama @abumerymadama
Показати все...
💢የዋቅፊያ ጭፍን ተከታይ ደረሶች‼️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔘ከላይ ስለ ዋቂፊዮች ና ሙመዪዓዎች ኢንደ ጠቀስኩት የዋቂፊዮችም አቋም ኢጂጉ የዘቀጠ ኢንደሆነ አይተን ነበር። በመቀጠልም የዋቂፊያ ጭፍን ተከታይ ደረሶች ሀቅን ና ባጥል መለየት ኣቅቶዋቸዉ ለነሱ በመወገን የተመረዙ መርዞች ኣሉ ስማቸዉ ላልጠቅስም ኢችላለሁ ግን በጥቅሉ ኢነኚህ ጭፍን ተከታዮች ሁለት አይነት ናቸዉ‼️ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ ❶➧ጭፍን ተከታዮች ናቸዉ ግን ሀሳብ ስያቀርቡና ለዋቂፊዮች ሲወግኑ ኢንዲህ ዪላሉ ኢነኚህ ኡንቁ ኡስታዞቻችን በዋቂፊዪነት የሚገልፅ ሰዉ ፊትህ የጎደለዉ ነዉ‼️ የሚገርመዉ ነገር ኢነኙህ ኡንቁ ኡስታዞቻችን የተባሉት በራሳቸዉ አንደበት ከዚህ በፊት ሙመዪዓዎች ዪመለሳሉ ብለን ተስፋ በማድረግ ዝም ብለን ነበር ብሎ ተናግሮዋሉ ኣንዳንዱ ደግሞ ደግሞ ወንድ ከሆንክ ስለነ ኢገሌ ተናገር ዪባላል ኢያለ ሚያፌዝ ዱሮ ኢኽዋኖች ሲሳሰቱ በነሱ ላይ ረድ አደረግን ሰዎች አወቁዋቸዉ አይደል በቃ የሚል አካል ነዉ‼️ ኢኽዋኖች መርዛቸዉን አቆሙ ዪሁን ተመለሱ ዪሁን ወይስ አልቀዉ ሞቱና ቀብሮዋቸዉ አበቃ ዪሁን ኢንጃ‼️ ተመልከት ዱሮ በጎ ስራ ነዉ ብሎ ኢየሰራዉ የነበረዉን ዛሬ መልሶ ሽምጥጥ አድርጎ ሲቀልጥ‼️ • - ‌‌‏قال حذيفة لأبي مسعود : ‏إن الضلالة حق الضلالة أن تعرف ما كنت تنكر، وتنكر ما كنت تعرف، وإياك والتلون في الدين فإن دين الله واحد. 🔘ሁዘይፋ ለመስዑድ አባት ኢንዲህ ኣሉት ኡነተኛ የሆነዉ ጥመት ማለት ጅምርት በጎ ነዉ ሚትለዉን መጥፍ መጥፎ ሚትለዉን በጎ ማለትህ ነዉ አደራህን በዲን መቀያየርን ተጠንቀቅ የአለህ ዲን ኣንድ ነዉ‼️ 📜【 الإبانة الكبرى (١٩٠/١) 】 📚{{አል-ዒባነቱል ኹብራ" "1/190"}} ☑️ሚገርመዉ ዱሮ ኢኽዋኖችን ሲማቸዉን ኢየጠራ ከነሱ ኡማዉን ኢያስጠነቀቀ ዪህን ተግባር በጎ ነዉ የሰለፎች መንገድ ነዉ ኢያለዉ ኖሮ ዛሬ ደግሞ ስለ ሙመዪዓዎች ተናገር ስለ ተባለ አድስ ከዱሮዉ ማሻሻያ መንሀጅ አገኘ መሰለኝ ወንድ ከሆንክ ስለ ኢገሌ ተናገር ዪባላል ኣለ‼️ 🔘ኢኔ የሚለዉ ኢኽዋኖች ብዙ ኢዉቀት ስለሌላቸዉ ነበር በነሱ ዱሮ ሚትናገረዉ ዛሬ ሙመዪዓዎች ሰዉድ ዉስጥ ቀራን ሚሉት ስለበዙ ነዉ በነሱ መናገሩ ከአቅምህ በላይ የሆነዉ⁉️ ➽ኢኛ ሙብተዲዕ ነዉ ያልነዉን ኢናንተም በሉ አልያም "ዋቂፊያ" ናቹህ ዪባላልን⁉️ የሚል ማምታቻ የዋቂፊዮች ደረሶቻቸዉ ያነሳሉ‼️ ዪህን ኢኛ አላልንም ኣንድ በራሳቸዉ አንደበት ተወቁፍ ኢንዳደረጉ ግልፅ አድርገዋሉ ሁለተኛ ኢኛ ዋቂፊያ ናቸዉ ስንል ሙብተዲኦች ናቸዉ ማለታችን አይደለም ከሱና የወጡ ናቸዉ ማለት አይደለም ግን ለሙመዪዓዎች ዲፋዕ ማድረግን ከጀመሩ ና ለነሱ ጠበቃነት መቆም ከጀመሩ ያኔ ጥሪት ያሉ ሙመዪዓዎች መሆናቸዉ ዪገለፃል። 🔘ግን ኢኛ ሙብተዲዕ ያልነዉን በሉ ዪባልል ኢንዴ ለሚለዉ ብዥታ ቀላል ምላሽ ኣለዉ ዪህን ጥያቂ በማንሳት ኢኛን ከሀዳዲዮች ወይም ከሀጃዊራ ማንጋዎች ሊጨምሩን ፈልገዉ ነዉ። ኢኛ ያልነዉ ሀቅን ተናገሩ ባጥልን አፍርሱ ኢንጂ የግድ ኣንድን ግለሰብ ሙብተዲዕ በሉ አላልንም ጅምርት ኡኮ ሙመዪዓዎቹን በጥቅሉም የቢድዓ አንጃዎች መሆናቸዉን ዋቂፊዮች ማይቀበሉ ኣሉ ዪህ ማለት ኢነኚ አንጃዎች ከሱና የወጡ ለመሆናቸዉ ባለፈዉ ፁሑፍ በአጭሩ አስቀምጬ ነበር ግን ኣንድን አካል ለመበደዓ ራሱ ወይም ጀርህ ለማድረግ ራሱ ጀርሁ ሙፈሰር ከሆነ በዋቂፊዮችም በሌላዎችም መቀበል ግድ ነዉ። ታዳ ኣንድን የጥመት አንጃ ለመበደዕ ና ከነሱ ተህዚር ለማድረግ ዪህ መምታታት ለሚን አስፈለገ ሀቅን ከመናገር ዝም ካሉ ኣዉን ዋቂፊያ ዪባላሉ። "الجرح المفسر مقدم على التعديل المجمل لأن المجرح قد اطلع على أم قد خفي على المعدل وبه قال ابن الصلاح والنووي وان حجر والشوكاني والشنقطي وجمهور العلماء والشيخ ألباني ومقبل بن هادي الوادعي 🔘የተብራራዉ ጀርህ (ማቅሰሉ) ከጥቅሉ ተዕዲል (ተማኝነት) ከመስጠት ዪቀደማል። በዚህም ኢነ ዒብኑ ሳላህ ነወዊይ ኢብኑ ሀጀር ሸዉካኒ ሺንቅጢይ ኢንዲዉ አብዛኛ ኡለሞች ሸይኽ አልባኒ ሙቅቢል የመሳሰሉት ብሎታሉ። وقال بعض العلماء إذا كان المعدلون أكثر من المجرحين يقدع قول المعدلين وهذا القول مرجح ከፊል ኡለሞች ተማኝ ነዉ ሚሉት ካቆሰሉት ከበዙ የነሱ ንግግር ዪቀደማል ብለዋሉ ዪህ ንግግር ከማረጃ አንፃር የተበለጠ (መርጁህ) ነዉ። ☑️በጥቅሉ ዋቂፊዮችን ዋቂፊያ ናቸዉ ያልነዉ ኣንድ ከራሳቸዉ አንደበት በተናገሩት ነዉ። ሁለተኛ ከሚተግቢሩት ተግባር አንፃር ነዉ። ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ ➋➧የዋቂፊያ ጭፍን ተከታዮችም ዉስጥ ሆኖ ኩራተኞች ሀቅ ማይሰሙ ና በአግባብ መረዳት ማይፈልጉ ኣሉ ኢነኚህ በጣም ያሳዝናሉ ከመጀመሪያዉ ጭፍን ተከታዮች የባሱ ናቸዉ ቢያንስ ኩራት ሀራም መሆኑን አዉቀዉ ማይተዉት ና በግልፅ ተናግረዉ አንቀበልም ማይሉ ናቸዉ። ቢትንጠባረሩም በትንጠባረሩም ቢቶዱም ቢጠሉም ችግር ካየን ችግሩን ተዉ ማለታችን አንተዉም። قال النبي ﷺ "قل الحق ولو كان مرا" صححه ابن حبان ↪️ነቢዩ ﷺ ኢንዲህ ኣሉ ሀቅን ተናገር ኡንኳን መራራ ቢሆኑም "ዒብኑ ሂባን ሶሂህ ነዉ ብለዋል። 🔘አልያም ኢኛ አንፈልግም ሀቅ ዪደበቅ ባጥል ዪንገስ ሙብተዲኦች ኢጃቸዉ ዪዘርጉ ሚትሉ ከሆነ አለህ ዲኑን በናንተ ጥበቃ አላደረገዉም ጠባቂዉ አለህ ነዉና ከሱ ሚጋፈጥ የባጥለኞችን ቢዥታ ሚያፈርሰዉ አለህ ያወጣል ዲኑ ዪጠፋል ብላቹህ አታስቡ ግን ዲኑን ችላ በማለታቹህ የራሳቹን መጥፋት አስታዉሉ‼️ 🔘قال العلاّمة أحمد النّجمي رحمه الله في الدُّرر النّجميّة صـ ٤٣ وأنت يا عبدالله مسؤول أمام الله عن نصرتك للحق أو خذلانه؛ فإن كنت نصرت الحق فأبشر. ☑️አህመድ አነጅሚይ በዱረር አነጅሚያ "43" ዉስጥ ኢንዲ ኣሉ "አንተ የአለህ ባሪያ ሆይ በአለህ ፊት ለህቅ ስለ መርዳትህ ና ስለ ሀቅን ማሳነስህ ትጠየቃለህ ሀቅን የረዳህ ከሆነ አብሽር" ዪላሉ ኢናንተም ከተወቁፍ ዉጡና ሀቅን ተናገሩ ሀቅን ሪዱ አለህ ዪረዳቹዋል وَلَيَنصُرَنَّ اللَّهُ مَنْ يَنصُرُهُ إِنَّ اللَّهَ لَقَوِيٌّ عَزِيزٌ﴾ [الحج:39-40]. 🔘ወላሂ በርግጥም አለህ ዲኑን የሚረዳ ሰዉ ዪረዳዋል አለህ ብርቱ ና ሀያል ጌታ ነዉ። 🔘قال الحافظ ابن رجب في ‏جامع العلوم والحِكَم جـ ١ صـ ٢٨٣ فإنّ هذه الأُمّة قد أجارها الله أن يظهر أهل باطلها على أهل حقِّها، فما ظهر العمل به في القرون الثّلاثة المُفَضّلة، فهو الحق، وما عداه فهو باطل. ☑️ኢብኑ ረጀብ በጃሚዑል ኡሉሚ ወል-ሂከም "283" ዉስጥ ኢንዲ ኣሉ ኢቺህ ኡመት በርግጥም አለህ የባጥል ባለቤቶችን በሀቅ ባለቤቶች የበላይ ከማድረግ ጠብቆዋታል በሶስቱ ክፍለ ዘመን በሱ መስራቱ ግልፅ የወጣ ነገር ኢሱ ሀቅ ነዉ ከዛ ቦሃላ የመጣዉ ከሸሪዓ ሚጣረዝ ነገር ሁሉ ባጥል ነዉ። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ☑️ማሰሰብያ ለዋቅፊያ ጭፍን ተከታዮች በሙሉ‼️ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ልባቹህን ከወገንተኛነት አጥሩት ለኤገሌ ና ለኤገሌ ሳይሆን ለሀቅ ወገኑ የኛም የናንተም ዱን ኤገሌ ና ኤገሌን አይደሉም ቁ
Показати все...
አዲስ ሙሐደራ 🔹 المحاضرة 🔷 الأستاذ محمد الكرماني 🔷 በኡስታዝ ሙሀሙድ ኪርማኒ 🔹 عنوان الاستقامة 🔹አርእስት አል ኢስቲቃማህ (በዲን ላይ መፆናት) بمدينة أداما (ألثوبيا) في مدرسة سلف الصالح በአዳማ ከተማ (ኢትዮጵያ) በመድረሳ ሰለፍ አል ሷሊህ መድረሳ ላይ የተሰጠ ትምህርት!!! تاريخ، ١٢\شوال\١٤٤٢هـ ቀን 16/10/2013 • هدفنـا الدعـوة إلـى الله عزَّوجـل بالرجـوع إلـى الكتـاب و السنـة بفهـم سلـف الأمـة https://telegram.me/Adamamedresa @abumerymadama @abumerymadama @abumerymadama
Показати все...
%D8%A7%D9%84%D8%A3%D8%B3%D8%AA%D8%A7%D8%B0%20%D9%85%D8%AD%D9%85.mp35.49 MB
♻️💢ለሰይድ ቁጥብ ተጋፋጭ አትሁን‼️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔘ሰዪድ ቁጥብ ማለት ከኢኽዋን አንጋፋ መሪዎች ዉስጥ ኣንዱ ኢኽዋኖች ሰዪድ ቁጥብ ሲነካባቸዉ ና ስህተት ስገለፅ ያዙኝ ሊቀቁኝ ዪላሉ ያለቃቅሳል ልክ አፊንጫ ሲመጣ አይን ያለቅሳሌ ኢንደሚባለዉ‼️ ~~~~~~~~~~~\\\\~~~~~~~ جهل سيد قطب معنى لا إله إلا الله، والألوهيّة والربوبيّة: 🔺ሰይድ ቁጥብ የሸሃዳዋን ቃል ና የኡሉሂያን የሩቡቢያን ትርጉም አለማወቁ!! أ) أنكر الشيخ ربيع على سيد تفسير (لا إله إلا الله) بغير معناها الصحيح في الشرع واللغة، والخلط بين معنى الألوهية ومعنى الربوبية في التوحيد، في مثل ما يلي: 📌♻️ሸይኽ ረቢዕ በሰይድ ቁጥብ ላኢላሀ ኢለላህ ምትለዋን የሸሃዳ ንግግር በሸሪዓም በቋንቋም ትክክለኛ ባልሆነ ትርጉም በመቶርገሙ ና በተዉሂድ አል-ኡሉሂያ ና በሩቡቢያ ትርጉም መሃል በመቀላቀሉ ተቃዉሞታሉ!! ምሳሌ ኣሁን በምከተለዉ ~~~~~~~~~~\\\\~~~~~~~~ 1) قال سيد: (لا إله إلا الله ، كما كان يدركها العربي العارف بمدلولات لغته: لا حاكمية إلا لله ). ❌ሰይድ ቁጥብ ኢንዲ ኣለ ላኢላሀ ኢለላህ ማለት ቋንቃዉ በሚጦቅምበት ነገር ምያቀዉ አረብ ኢንደሚያቃት ዳኛነት ለአለህ በቀር አይገባም ማለት ነዉ!! )ظلال القرآن-2/1006-دار الشروق) 📚{{ምንጭ "ዚላሉል ቁርዓን" "2/1005" ዳሩ ሹሩቅ"}} ~~~~~~~~~~~////~~~~~~~~ وقال: ( أخص خصائص الألوهية هي: الربوبية، والقوامة، والسلطان، والحاكمية ) ❌ሌላ ቦታም ላይ ኢንዲ ይላል ከኡሉሂያ መነጠዮች ዉስጥ በጣም ንጥሉ ኢሱዋ ሩቡቢያ ናት ፍትሃዊነት ሹምነት ዳኛነት ነዉ!! (ظلال القرآن) (4/1852- دار الشروق). 📚{{ምንጭ "ዚላሉል ቁርዓን" "4/1852" ዳሩ ሹሩቅ"}} ~~~~~~~~~~~\\\\~~~~~~~ وقال: ({وَهُوَ اللَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ} [القصص: 70]؛ أي: لا شريك له في الخلق والاختيار). ❌ሌላ ቦታ ላይም ኢንዲ ይላል {{وهو الله لا إله إلا هو}} የምለዉን ስቶርግም በምርጫ ና በመፍጠር ለሱ ምንም ተጋሪ ዬለዉም ይላል!! (ظلال القرآن ـ 5/2707- دار الشروق). 📚{{ምንጭ "ዚላሉል ቁርዓን" "5/2707" ዳሩ ሹሩቅ"}} ~~~~~~~~~~~////~~~~~~~~ وقال: ( لا إله إلا الله ، أي: لا حاكمية إلا لله ، حاكمية تتمثل في قضائه وقدره ، كما تتمثل في شرعه وأمره). ❌ሌላ ክታቡም ዉስጥ ኢንዲ ይላል ላኢላሀ ኢለላህ ማለት ዳኛነት ለአለህ በቀር ለማኑም አይገባም ማለት ነዉ!! ልክ በትዕዛዙ ና በህግጋቱ ኢንደምትገለፅ በፊርዱ ና በዉሳኒዉ ምትገለፅ የሆነች ዳኛነት ይላል!! (العدالة الاجتماعية ـ ص182- دار الشروق 1415هـ). 📚{{ምንጭ "አል-አዳለቱል ኢጅቲማዒየ" "182" ዳሩ ሹሩቅ"}} ~~~~~~~~~~~\\//~~~~~~~ بيَّن الشيخ ربيع حفظه الله أنه ليس لسيد سَلَف في هذا التأويل من الصحابة وعلماء الأمة؛ فالحاكمية: إنما هي معنى من معاني الربوبية، ضيع به سيد المعنى الأعظم لهذه الكلمة: (لا إله إلا الله). ✅ሸይኽ ረቢዕ አለህ ይጠብቃቿና ለሰይድ ቁጥብ በዚህ ትሩጋሚዉ ከሰሃቦች ከዚህችም ኡመት ኡለሞች ኣንድም ቀደምት ኢንደሌለዉ ገለፁ, ዳኛነት ከሩቡቢያ ትርጉሞች ዉስጥ ኣንድ ትርጉም ናት, ሰይድ ቁጥብ ለላኢላሀ ኢለላህ ትልቅ የሆነዉን ትርጉም አበላሽቶዋል!! ~~~~~~~~~~~~\\//~~~~~~ قال ابن جرير رحمه الله في تفسير قوله تعالى: {وَهُوَ اللَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ} [القصص: 70]( وربك يا محمد المعبود الذي لا تصلح العبادة إلا له ) (20/102). 🔺ኢብኑ ጀሪር {{وهو الله لا إله إلا هو}} ምለዉን ስቶርግሙ ኢንዲ ኣሉ አንተ ሙሀመድ ﷺ ሆይ ያንተ ጌታህ ኢሱ ነዉ ያ በኡነት ምመለከዉ አምልኮም ለሱ በቀር ለማኑም ማትበጀዉ ይላሉ!!{{20/102}} ~~~~~~~~~~~~\\//~~~~~~ وقال ابن كثير رحمه الله: (أي: المنفرد بالإلهية، فلا معبود سواه، كما لا رب يخلق ما يشاء ويختار سواه) (3/438-مكتبة دار السلام 1413 🔺ኢብኑ ከሲር ኢቺን አንቀፅ ስተነትኑ ኢንዲ ኣሉ ኢሱ ነዉ በአምልኮ ንጥል የሆነዉ ከሱ ዉጭ በኡነት ምመለክ አምላክ የለም ልክ ምከልቅ ና ያሸዉን ነገር ምመርጥ አምላክ ኢንደሌለ ይላሉ!!{{"3/438" መኽተበቱ ዳሩ ሰላም "1413"ላይ የታተመ}} ~~~~~~~~~~\\//~~~~~~~~ وبين الشيخ ربيع حفظه الله الفرق بين صفتي الحكم والخلق  وبين العبادة: بأن الأُوليَين من صفات الله تعالى، أما الثانية فهي من صفات المخلوق. 🔺ሸይኽ ረቢዕ አለህ ይጠብቃቿና የዳኛነት ና የመፍጠር በህሪ ና በባሪያነት መሃል ለዩ, የመጀመሮች ዳኛነት ና መፍጠር ከአለህ በህሪዎች በመሆናቸዉና ገለፁ, ሁለተኛዉማ ኢባዳ ምባለዉ የፉጡሮች በህሪ መሆኑን ገለፁ!! (أضواء إسلامية على عقيدة سيد قطب وفكره ـ ص60-61 عام1414هـ). 📚{{ምንጭ "አድዋዑን ኢስላሚየ አላ አቂደቲ ሰይድ ቁጥብ ወፊኸሪህ" "60-61 ኣም 1414 በዕደል ሂጅራ"}} ~~~~~~~~~~\\\\~~~~~~~~ ~~~~~~~~~~////~~~~~~~~~ ✍Abubekir Selman ~~~~~~~~~~~\\\\~~~~~~~ ~~~~~~~~~~~////~~~~~~~~ 📌♻️የተለያዩ የኡለሞች ጠቃሚ ትምህርቶችን ለማንሳት ቻናላችን ይቀላቀሉ!! ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/joinchat/AAEteXeOubsyMGRk
Показати все...
{{Abubeķir Ibnu Selman}}

➧Abubekir Ben Selman ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➷➷➷➷➷➷➷➷ ❒ ◀قال الإمام الحافظ ابن القيّم - رحمه الله تعالى -" ‏فكشف عورات هؤلاء - يعني المبتدعة - ‏وبيان فضائحهم ‏من أفضل الجهاد في سبيل الله " اﻫـ‏ انظر : (‏مختصر الصواعق) (١/ ١٠٣) . ➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹

ጀርሕ ወት–ወተዕዲል ኢጅቲሃዲይ አይደለም ። አድል የሆነ ሰው ያመጣውን ኸበር ተቀብሎ መስራት ሸሪዓዊ ግዴታ ነው ። ጀርሕ ወት–ወተዕዲል ሱና የሚጠበቅበት ጋሻ ነው ። ለአንድ ሰው የሚደርሰው መረጃ ሹብሃን ማስወገዱ ሸርጥ አይደለም እና የመሳሰሉ ነጥቦች የተዳሰሱበት ። 👇👇👇👇👇👇👇 http://t.me/bahruteka 👇👇👇👇👇👇👇👇 አቡ ኑህ ሚስባህ መንሓጅ ነክ ትምህርቶችና የተለየዩ ቅርኣቶች ይለቀቃሉ !!! በኢኽላስ የዲን እውቀቶችን በመሰራጨት የድርሻችንን እንወጣ የአጅሩም ተከፋይ እንሁን !!! ለአስተያየት @MisbahAsery https://t.me/MisbahAsselefy
Показати все...
ጀርሕ ወት–ተዕዲል.mp312.23 MB
💐💐💐💐💐💐💐💐 بارك الله لكما وبارك عليکما وجمع بينکما في الخير 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 በጣም ደስ ብሎኛል ኡስታዛችን አብራር እና እህታችን ሩፈይዛ በድጋሜ መብሩክ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ሰለፍዩ ቆንጆ የተዉሂድ አርበኛ፣ እንኳንም ደስ አለህ አንተ ምርጡ ጀግና፣ ጋብቻ ሱና ነው የሙእሚን ጎዳና ፣ የፍቅር ቃል ኪዳን ማህደረ ሰኪና፣ ትዳርህን ያርገው ያማረ ያበበ ፣ በነብዩ ሱና ደምቆ የተዋበ፣ አልሀምዱሊላሂ ለዚህ ላደረሰህ፣ የነዚያን እንቁዎች የሰለፎች መንገድ መርጦ ለወፈቀህ፣ ጋብቻ ጥሩ ነው ብዙ ጥቅም አለው ፣ አዉቆ ለገባበት አሏህ ለወፈቀዉ ፣ ከሀራም መሸሻ አይንን መስበሪያ ነው ። ኡስታዝ የኛ እንቁበልጠንክር አይዞህ፣ የሚስትህንም ሀቅ ጠባቂ ያድርግህ፣ አላህ እንዳዘዘህ፣ ተምሳሌትም ሁን ለሱና ወንድሞችህ ፣ የትዳርን ጣዕም ለዛንም ለማግኘት ፣ እኒያ እንቁ ሰለፎች ይሁኑህ ተምሳሌት ፣ ልክ እንደታዘዝነዉ ቀጥ በሉ በሱና ፣ መዳን የሚገኘው በተዉሂድ ነዉና ፣ ትዳራችሁ ይስመር በሰለፎች ፍና ፣ ዘላቂ ያድርገው እስከ ዳሩል ጀና ፣ ረበና ይስጣችሁ ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ፣ የተዉሂድ አርበኛ የሽርክ ጠላቶች ፣ ጠቃሚ የሆኑ ለኡመተል ኢስላም ፣ አጥብቀው የያዙ የአሏህን ከላም፣ ➡️ እናም ሩፈይዛዬ⬅️ በሂጃብሽ አምረሽ በሱና ድመቂ፣ በሀያዕ ታጅበሽ ከሙንከር ራቂ፣ አንዴ አድምጭኝ ዉዴ ምክር ቢጤ ልስጥሽ ፣ ዉድሽን አደራ ጠብቂዉ ከልብሽ ፣ ትዕዛዙን አክብሪ የሚልሽን ስሚዉ ፣ ረሱል እንዳሉት አንድም የጀሀነብ አንድም ወደ ጀነት መግቢያ ሰበብሽ ነው ፣ አብሽር ሀቢቢዬ ሁሌም ከጎንህ ነኝ አለሁልህ በይዉ ፣ ትዳራችሁ ሰምሮ አብቦ ያፍራላችሁ ፣ ደግሞ የዛሬ አመት ◀️ዑበይዳ🔼 ተወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ ፣ በድጋሜ መብሩክ ብያለሁ ከሱና እህታቹ ኡሙ ረስላን ነጃት ቢንት አቅና T.me/ahlusunahweljemea
Показати все...
ᴀʜʟᴜ sᴜɴᴀ ᴡᴇʟ ᴊᴇᴍᴀ

የተለያዩ #የሱና አሊሞች ንግግሮች #በፅሁፍ፣#በኦዲዮና #በቪዲዮ ያገኙበታል። በተጨማሪም አጫጭር #ግጥሞች #እና #ፁሁፎችን ለእህት ለወንድሞች እናቀርባለን። #ኢንሻአላህ እርሶም #jion ይበሉ።ለወዳጅ ዘመዶም #ሼር ያድርጉ። @ahlusunahweljemea በምለቃቸው ነገሮች ስህተት ካያችሁ በመረጃ መልሱኝ @umu_reslannnn

قال عبد الله ابن مسعود رضي الله عنه ؛ مَن جاءَكَ بالحَق فاقْبَل مِنه ، وَإن كَان بَعِيدا بَغيضَا وَمَن جاءَك بالباطِل فارْدُدْهُ عَليه، وإن كانَ قَرِيبًا حَبِيبًا أخرجه البغَوِي في شرح السنة( ١/٢٣٤ ) وابو نعيم في الحلية( ١/١٣٤ ) ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ ረዲያላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላል ፦ ✅አንድ ሰው ሀቅን ይዞልህ ከመጣ ተቀበለው በዝምድናና በብሔሩ ሩቅ እና የተጠላ ቢሆን እንኳን ✅ባጢልን ይዞልህ ከመጣ ደግሞ መልስባት ዘመድህና የብሔርህ ተወለጅ ውድ ሰውህ ቢሆን እንኳን ዘሬ ለይ ሰለፊይ ነኝ እያለ የሀቅ ሚዛኑ ተወላግዶበት የሚወደውን ሼይኹን Or ኡስታዙን ኮቴ በኮቴ እያተከታተለ ከመንሐጅ አስሰለፍ ኡሱሎች ሲላተም ይታየል ። ወንድሜ የኡስታዝህን አቅም እያወቅክ ለምን ያለአቅሙ ትልልቅ መስኣለዎችን እያነሳ ሲለፍፍ ዝም መለትህ አልበቃም ብሎህ እሱ ይህን ሁሉ ስራ ሰርቷል አይተይም ወይ አሁን የሚሰራው ስራ እያልክ ከነስህተቱ ዲፋዕ ተደርግለታለህ ? ስማ አንተ #ሰለፊይ ሰይሆን ወደድክም ጠላህም #ሰነፊይ ነህ መንሓጅ ነክ ትምህርቶችና የተለየዩ ቅርኣቶች ይለቀቃሉ !!! በኢኽላስ የዲን እውቀቶችን በመሰራጨት የድርሻችንን እንወጣ የአጅሩም ተከፋይ እንሁን !!! ለአስተያየት @MisbahAsery https://t.me/MisbahAsselefy
Показати все...
አቡ ኑህ ሚስባህ

መንሓጅ ነክ ትምህርቶችና የተለየዩ ቅርኣቶች ይለቀቃሉ !!! በኢኽላስ የዲን እውቀቶችን በመሰራጨት የድርሻችንን እንወጣ የአጅሩም ተከፋይ እንሁን !!! ለአስተያየት @MisbahAsery

#ኢብኑ_መስዑድ ውስጥ ምን እየተሰራ እንደሆነ ቆም ብዬ……… ተረጋግቼ……… ላጣራ ብለህ ቆመህ የነበርከው ወንድሜ እስካሁንም ካልተለየልህ;; ባጭሩ መነፅርህ ቆሻሻ ይዟል ማለት ነውና…… አንዴ ቁጭ በል!!!!!! ወልውለውና ከንደገና ቁመህ አጣራ አላህ ያግዝህ
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.