uk
Feedback
𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics

𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics

Відкрити в Telegram

نَحْنُ قَوْمٌ أَعَزَّنَا اللهُ بِالإِسْلَام

Показати більше
7 751
Підписники
+624 години
+297 днів
+67230 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+39
в 0 каналах
червень '26
+826
в 7 каналах
Get PRO
травень '26
+2 561
в 21 каналах
Get PRO
квітень '26
+273
в 10 каналах
Get PRO
березень '26
+441
в 15 каналах
Get PRO
лютий '26
+363
в 6 каналах
Get PRO
січень '26
+645
в 10 каналах
Get PRO
грудень '25
+91
в 1 каналах
Get PRO
листопад '25
+367
в 5 каналах
Get PRO
жовтень '25
+33
в 1 каналах
Get PRO
вересень '25
+255
в 4 каналах
Get PRO
серпень '25
+238
в 3 каналах
Get PRO
липень '25
+111
в 1 каналах
Get PRO
червень '25
+1 984
в 23 каналах
Get PRO
травень '250
в 0 каналах
Get PRO
квітень '250
в 0 каналах
Get PRO
березень '250
в 0 каналах
Get PRO
лютий '250
в 0 каналах
Get PRO
січень '250
в 0 каналах
Get PRO
грудень '240
в 0 каналах
Get PRO
листопад '240
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '240
в 0 каналах
Get PRO
вересень '240
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+1
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+17
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+17
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+27
в 1 каналах
Get PRO
квітень '24
+15
в 2 каналах
Get PRO
березень '24
+14
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+55
в 1 каналах
Get PRO
січень '24
+61
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+44
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+226
в 2 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
04 липня+6
03 липня+11
02 липня+19
01 липня+3
Дописи каналу
አንዱ😂 ''ወሀብያን ለሁለት እንሰነጥቃለን'' ብሎ ሳምንት ሳይሆነው እግዚያብሔር ወንድ ነው ወይስ አይደለም ብሎ ለሁለት ተከፈለ😂😂

2
Немає тексту...
820
3
Alhamdulillah for being called here!!!
Alhamdulillah for being called here!!!
3 179
4
Alhamdulillah for being called here!!
Alhamdulillah for being called here!!
1
5
C ya after 10 days😊
3 460
6
አሰላም አለይኩም እንዴት ናቹህ  አምት ሙሉ  የለፋንበት ከ 4ሺ በላይ ተከታይ ያለው ቻናል ሊዘጋ ነው CLOSED ብሎኛል ቅሬታ አቅርብያለው ለ ድርጅቱ እስከዛው ግን እሄን አዲስ ቻናል Follow አድርጉ   እስካሁን ምንም Follow ሳታደርጉ  https://www.youtube.com/@Mahirtheology
4 384
7
🔴ጉዳይ:- የአፋልጉኝ ጥሪ። 💬 ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን «ፈይሰል ያሲን» ይባላል። የሚኖረው አዲስአበባ በተለምዶ (ሸገር ሲቲ | ፉሪ) የሚባል አከባቢ ነው። የሥራ ቦታው መርካቶ ወራ+1
🔴ጉዳይ:- የአፋልጉኝ ጥሪ። 💬 ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን «ፈይሰል ያሲን» ይባላል። የሚኖረው አዲስአበባ በተለምዶ (ሸገር ሲቲ | ፉሪ) የሚባል አከባቢ ነው። የሥራ ቦታው መርካቶ ወራባ ተራ ነው። ታድያስ ይህ ወንድም ትናንት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም፣ ስልኩም አይሰራም። በዚህም ቤተሰቦቹ በጣም ጭንቀት ውስጥ ናቸው። ይህን ወንድም ያያችሁት ሰዎች በሚከተለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ:- ➡️ 0934055555 📞
2 095
8
ሀያእ አድርገን ዝም ምንለው ብዙ አለን እንጂ ልክ ልካችሁን ነበር ምነግራችሁ!
1 245
9
Голосове повідомлення
4 617
10
Голосове повідомлення
4 471
11
😁😁😁😁😁😁😁
😁😁😁😁😁😁😁
4 919
12
😁😁😁😁😁
😁😁😁😁😁
4 283
13
Немає тексту...
10
14
Немає тексту...
1
15
Немає тексту...
2 984
16
Jake 😁😁😁😁
Jake 😁😁😁😁
3 790
17
❗️❗️❗️❗️❗️ ክረምቱን እንዴት ሊያሳልፉ አስበዋል? እንግዲያውስ መልካም ዜና አለን! ​በመጪው የክረምት መርሀ ግብር ፣ ልጆቻችሁ ጊዜያቸውን ጠቃሚ፣ ፍሬያማ እና ኢስላማዊ እሴቶችን በሚያጎለብት መ
❗️❗️❗️❗️❗️ ክረምቱን እንዴት ሊያሳልፉ አስበዋል? እንግዲያውስ መልካም ዜና አለን! ​በመጪው የክረምት መርሀ ግብር ፣ ልጆቻችሁ ጊዜያቸውን ጠቃሚ፣ ፍሬያማ እና ኢስላማዊ እሴቶችን በሚያጎለብት መልኩ እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉን? እንግዲያውስ ኢብኑል ቀይም የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ታላቅ ዝግጅቱን አጠናቆ "ልዩ የክረምት ኮርስ" ይዞሎት ቀርቧል! ​ለምን ኢብኑል ቀይምን ይመርጣሉ? መርከዛችን ለመማር ማስተማር እጅግ አመቺ በሆነና  አካባቢ መገኘቱ ብቻ ሳይሆን  በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባከበቱ ፣ ማህበረሰባችንን በላቀ አፈፃፀም ለማገልገል በቆረጡ ኡስታዞች የተደራጀ ነው። ​📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች ማዕከላችን ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የሚከተሉትን ትምህርቶች በላቀ ብቃትና ጥራት ይሰጣል፦ ​የቁርኣን ትምህርቶች፡ ቃኢዳቱ ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)፣ ቁርኣን በነዘር (በማየት ለማንበብ) እና ቁርኣን በሂፍዝ (ለማፈዝ)። ​ተጨማሪ ኢስላማዊ ትምህርቶች፡ ፊቅህ፣ ሀዲስ፣ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ (ሲራ)፣ ተርቢያ እና እለታዊ አዝካሮች። ከዚህ በተጨማሪ ልጆቻችሁ የማንበብ የጥናት ክህሎታቸውን  ከማሳደግ ፣ ከሰዎች ጋር ያላቸውን ኮምኑኬሽን ከማስተካከል አንፃር ጠቀሜታ ያላቸው መደበኛ ሳይንሳዊ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በዘርፉ ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች አማካኝነት ሚሰጡ ይሆናል። ​⏰ የትምህርት ጊዜ (ፊርቃዎች) የተማሪዎችን እና የወላጆችን ሁኔታ ያገናዘቡ የተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል ፦ ​የአዳሪ ፕሮግራም (ለወንዶች ብቻ)፡ ልጆችዎ ሙሉ ጊዜያቸውን በቁርኣን እና በኢባዳ እንዲያሳልፉ ተደርጎ የተመቻቸ። ​የቀን ሙሉ ፕሮግራም (በተመላላሽ)፡ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 9:30 ድረስ የሚሰጥ። ​የጠዋት ፕሮግራም (በተመላላሽ)፡ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 6:30 ብቻ የሚቆይ። ​🏃‍♂️ ፈጥነው ይመዝገቡ! የቦታችን መጠን ውስን ስለሆነ፣ ይህ ወርቃማ እድል ሳያመልጥዎ ዛሬውኑ በመምጣት ልጆችዎን ያስመዘግቡ። ክረምቱን በቁርኣን እናሳልፍ! ​📍 አድራሻችን፡ አለም ባንክ፣ አየሽ መስጅድ ሳይደርስ 📞 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉ፡ ​0931 31 02 81 ​0929 01 01 63
4 103
18

19
ሳላህ ቴሌግራም ላይ ጥሩ ትምህርት አለ ሂዱ🙄
1 345
20
ኡሱል ሳይቀሩ ንፅፅር ከማድረግ በአላህ ስም ተጠበቁ።
1 120