uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Addis Ababa City Manager Office

Addis Ababa City Manager Office

Відкрити в Telegram

Показати більше
1 474
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-2130 днів
Архів дописів
ከጃፓኖች የንጽህና አጠባበቅ ምን እንማራለን? "ማነው ትምህርት ቤቱን ማጽዳት ያለበት? ራሱ ያቆሸሸው!". አንድ ጃፓናዊ ተማሪ “አንዳንድ ጊዜ ትምህርት ቤቴን ማጽዳት አልፈልግም ነበር፤ ነገር ግን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያችን አካል ስለሆነ ተቀበልኩት። ትምህርት ቤታችንን ማጽዳት በጣም ጥሩ ነገር ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም የምንጠቀመውን ነገሮች እና ቦታዎችን የማጽዳት ሃላፊነት ልንወስድ አስፈላጊ መሆኑን እንደሚገባን ስለምንማር ነው." "ተማሪዎቹ ከሰባት የ50 ደቂቃ ክፍለ ጊዜ የረዥም ቀን ቆይታ በኋላ ወደ ቤታቸው ለመመለስ ጓጉተው በመማሪያ ክፍሎቻቸው ወንበርና ጠረጴዛዎቻቸው ላይ ተቀምጠዋል። ተማሪዎቹ መምህራቸው ስለ ነገው የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ ጥቂት መርሐግብሮችን ሲናገር በትዕግስት አያዳመጡ ናቸው.... ከዚያም ቀጠለና መምህሩ አስከትሎ የዛሬው የጽዳት መርሐግብራችን :-አለና “እሺ ሁላችሁም ተማሪዎች ፣ የዛሬውን የጽዳት ዝርዝር ቀጥሎ እንደሚከተለው እገልፃለሁ አለ.... " አንደኛ እና ሁለተኛ ረድፍ የተቀመጣችሁ ተማሪዎች:- የመማሪያ ክፍላችሁን ታጸዳላችሁ። ሶስተኛ እና አራተኛ ረድፍ የተቀመጣችሁ "ኮሪደሩ እና ደረጃዎች"ን በማለት ቀጠለ አምስተኛ ረድፍ ላይ የተቀመጣችሁ "ሽንት ቤቱን ታጸዳላችሁ.... ከአምስተኛው ረድፍ ጥቂት ጩኸቶች ከመሰማታቸው በቀር ሁሉም ህጻናት ተማሪዎች ተነሥተው ከክፍል ጀርባ ካለው ቁም ሳጥን ውስጥ መጥረጊያዎቹን፣ ጨርቆችን እና ባልዲዎችን ያዙና ወደ መጸዳጃ ቤት ሄዱ። ተመሳሳይ ትዕይንቶች በመላው ጃፓን በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የዘወትር የእለት ተእለት ተግባር ነው። በዚህ መንገድ በጃፓን በፅዳት ላይ በህፃናት ላይ በተሰራው ስራና መላው የጃፓን ህዝብ ጽዳትን ባህል በማድረጉም ለመጀመሪያ ጊዜ ጃፓንን የጎብኘ ሁሉ በአገሪቷ ጽዳትና ንጽህና ይማርካሉ ይላሉ የቢቢሲ ዘጋቢዎች ስቲብ ጆን እና አንጀልስ ማሪን ካቤሎ የጃፓን ተማሪዎች “ለ12 ዓመታት የትምህርት ቤት ሕይወት ከአንደኛ ደረጃ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጽዳት የሁልጊዜ የተማሪዎች የዕለት ተዕለት መርሃ ግብር አካል ነው” ። በቤታቸው የተማሪዎች ወላጆች የመኖሪያ ክፍላቸውን እና እቃዎቻቸውን ንፁህ አለማድረግ መጥፎ እንደሆነ ለልጆቻቸው ያስተምሯቸዋል።" ይላሉ ዘጋቢዎቹ የጽዳትና የንጽህና ጉዳይ በትምህርት ቤት ሥርዓተ-ትምህርት ውስጥ በመካተቱ ልጆቹ ስለ አካባቢያቸው ንጽህና ግንዛቤ እንዲያዳብሩ እና እንዲኮሩ ይረዳቸዋል። "ማነው ማፅዳት ያለበት? ማነው ትምህርት ቤቱን ማበላሸት የሚፈልገው?" አንድ ጃፓናዊ ተማሪ “አንዳንድ ጊዜ ትምህርት ቤቱን ማጽዳት አልፈልግም ነበር፤ ነገር ግን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያችን አካል ስለሆነ ተቀበልኩት። ትምህርት ቤታችንን ማጽዳት በጣም ጥሩ ነገር ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም የምንጠቀመውን ነገሮች እና ቦታዎችን የማጽዳት ሃላፊነት ልንወስድ አስፈላጊ መሆኑን ስለምንማር ነው." በጃፓን ጎዳናዎች ላይ ቆሻሻ አይታይም የመንገድ ጠራጊዎችም እንዲሁ አይታዩም። ለምን ጃፓናውያን በሙሉ እራሳቸውን ከጽዳት ጋር በማለማመድ ጽዳትና ንፅህናን ባህላቸው ስላደረጉ። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content

ለአዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ጠያቂዎች በሙሉ ሊሟሉ የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች Addis Ababa Region Electric Utility የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content
+9

"በፅዱ አዲስ አበባ የፍሳሽ መተላለፊያ መስመሮች የውሃ መውረጃ እንጂ የቆሻሻ መጣያ ሊሆኑ አይገባም!" ሰኔ 15/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተደደር ኤጀንሲ "በፅዱ አዲስ አበባ የፍሳሽ መተላለፊያ መስመሮች የውሃ መውረጃ እንጂ የቆሻሻ መጣያ ሊሆኑ አይገባም! በሚል መሪ-ቃል የፍሳሽ ማስተላለፊያ መስመሮችን መሠረት ያደረገ ሁሉን አቀፍ የፅዳት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሀግብር በሁሉም ክ/ከተሞች ተካሂዷል። በአራዳ ክ/ከተማ በተካሄደው የፅዳት ንቅናቄ መርሀግብር ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ለማ እንደተናገሩት ባለፉት አመታት የከተማዋን ፅዳት ለማስጠበቅ በተደረጉ የፅዳት ንቅናቄ ስራዎች በከተማዋ ፅዳት ዙሪያ ተጨባጭ ለውጥ መምጣት መቻሉን ገልፀዋል። አካባቢያችንን ማፅዳት ብቻ ሳይሆን ዳግም የቆሻሻ መጣያ ቦታ እንዳይሆኑ ነዋሪው በባለቤትነት መጠበቅ ይኖርበታልም ብለዋል:: የፅዳት ንቅናቄው ዋና ዓላማም የከተማዋ ነዋሪዎችን :ተቋማትንና የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ በየብሎኩ : በዋና ዋና እና ውስጥ ለውስጥ ያሉ መንገዶች ላይ የፍሳሽ ማስተላለፊያ መስመሮችን : ቱቦዎችን : ማንሆሎችን : ክፍት በሆኑ ቦታዎች ላይ በህገወጥ መንገድ የሚወገዱ ቆሻሻዎችን እንዲሁም የወንዝ ዳርቻዎችንና ወንዞችን በፅዳት ንቅናቄ ፅዱ በማድረግ ከተማችን በቆሻሻ ምክንያት ከሚከሰት የጎርፍ አደጋ መከላከል እንደሆነ ተገልፅዋል:: በፅዳት ንቅናቄው ላይም አመራሮችን ጨምሮ የፅዳት አምባሳደሮች : የተለያዩ አደረጃጀቶች : ባለድርሻ አካላትና ነዋሪው ህብረተሰብ ተሳትፈዋል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content
+2

ወደ እኛ አገር ስንመጣ በአሁኑ ጊዜ መዲናችን አዲስ አበባ ውብ፣ ጽዱና ከብክለት የጸዳች ከተማ ለማድረግ የከተማ አስተዳደሩ በትጋት እየሰራ ይገኛል። በከተማችን አዲስ አበባ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ለከተማችን ልዩ ድምቀትና ውበትን እያጎናጸፋት ይገኛል። ከተማችንን ጽዱ፣ ሳቢ እና ለኑሮ ምቹ ለማድረግ ከተማ አስተዳደሩ እያደረገ ያለው ጥረት የሁሉንም ነዋሪዎችና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተጠናከረ ጥረትና ተሳትፎ የሚጠይቅ በመሆኑ ሁሉም የድርሻውን መወጣት ይኖርበታል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

በኪጋሊ በርካታ ማራኪ ዛፎች በብዛት ይታያሉ፣ በየመንገዱ ዳርቻ ማራኪ የእትክልት ስፍራዎች እና ለምለም የሳር መስኮች ከተማዋን ልዩ ገፅታ አላብሷታል፡፡ በከተማዋ በርካታ ለህዝብ ክፍት የተደረጉ መናፈሻ ፓርኮችም ይገኛሉ፡፡ እ.ኤ.አ በ2021 በተደረገው የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ላይም ከእፍሪካ ፅዱ እና ለኑሮ ተስማሚ ከሆኑ ከተሞች መካከል ኪጋሊ በቀዳሚነት የምትጠቀስ ከተማ መሆኗ ተመስክሮላታል፡፡ ይህ ጥረታቸው ከተማዋን ውበት ከማላበሱም ባሻገር ከአየር ብክለት የጸዳች ለማድረግ ትልቅ ሚና ተጫውቷል፡፡ በተጨማሪም 90 በመቶ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ከውሀ ከሚመነጭ ሀይል የምትሸፍነው ኪጋሊ፣ ከተማዋን እ.ኤ አቆጣጠር 2050 ሙሉ ለሙሉ ከካርቦን ልቀት ነፃ ለማድርግ አቅዳ ወደስራ ገብታለች። ወደ እኛ አገር ስንመጣ በአሁኑ ጊዜ መዲናችን አዲስ አበባ ውብ፣ ጽዱና ከብክለት የጸዳች ከተማ ለማድረግ የከተማ አስተዳደሩ በትጋት እየሰራ ይገኛል። በከተማችን አዲስ አበባ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ለከተማችን ልዩ ድምቀትና ውበትን እያጎናጸፋት ይገኛል። ከተማችንን ጽዱ፣ ሳቢ እና ለኑሮ ምቹ ለማድረግ ከተማ አስተዳደሩ እያደረገ ያለው ጥረት የሁሉንም ነዋሪዎችና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተጠናከረ ጥረትና ተሳትፎ የሚጠይቅ በመሆኑ ሁሉም የድርሻውን መወጣት ይኖርበታል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.etየኪጋሊ ከተማ የጽዳት ተሞክሮ.. የሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ ንፁህ እና አረንጓዴ ገፅታን የተላበሰች ከተማ ነች።ለኪጋሊ ንጹህ ከተማ መሆን ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረገው "ሰዎች ንፁህ አካባቢ ሲኖሩ አስተሳሰባቸውም የተሻለ ይሆናል" በሚል እሳቤ እና "ሀገራችንን ለማፅዳትም የውጭ እርዳታ አንጠብቅም" በሚል ተነሳሽነት እኛ "ደቦ" እንደምንለው እነሱም 'ኡሙጋንዳ' የተሰኘ በህብረት ስራዎችን በጋራ የማከናወን ባህልቸው ይጠቀሳል፡፡ ሩዋንዳውያን ይህን ባህላቸውን ታድያ ለፅዳት እና ለአረንጓዴ ልማት በሰፊው እየተጠቀሙበት ይገኛሉ፡፡ በዚህም በከተማዋ በእያንዳንዱ የወሩ መጨረሻ ባለው ቅዳሜ ቀን የአገሪቱን ፕሬዝዳንት ጨምሮ መላው የሀገሪቱ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ አካባቢውን ያፀዳል፣ ችግኞችን ይተክላል ይንከባከባል፡፡ በዚህ ቀን የትራፊክ እንቅስቃሴ ብሎም ሌሎች ስራዎች መስራት አይፈቀድም፡፡ ምክንያቱም ከተሞቻቸውን ለማፅዳት በወር 1 ቀን ቢያንስ እንጂ አይበዛበትም ብለው ስለሚያምኑ ነው፡፡ በኪጋሊ በርካታ ማራኪ ዛፎች በብዛት ይታያሉ፣ በየመንገዱ ዳርቻ ማራኪ የእትክልት ስፍራዎች እና ለምለም የሳር መስኮች ከተማዋን ልዩ ገፅታ አላብሷታል፡፡ በከተማዋ በርካታ ለህዝብ ክፍት የተደረጉ መናፈሻ ፓርኮችም ይገኛሉ፡፡ እ.ኤ.አ በ2021 በተደረገው የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ላይም ከእፍሪካ ፅዱ እና ለኑሮ ተስማሚ ከሆኑ ከተሞች መካከል ኪጋሊ በቀዳሚነት የምትጠቀስ ከተማ መሆኗ ተመስክሮላታል፡፡ ይህ ጥረታቸው ከተማዋን ውበት ከማላበሱም ባሻገር ከአየር ብክለት የጸዳች ለማድረግ ትልቅ ሚና ተጫውቷል፡፡ በተጨማሪም 90 በመቶ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ከውሀ ከሚመነጭ ሀይል የምትሸፍነው ኪጋሊ፣ ከተማዋን እ.ኤ አቆጣጠር 2050 ሙሉ ለሙሉ ከካርቦን ልቀት ነፃ ለማድርግ አቅዳ ወደስራ ገብታለች። ወደ እኛ አገር ስንመጣ በአሁኑ ጊዜ መዲናችን አዲስ አበባ ውብ፣ ጽዱና ከብክለት የጸዳች ከተማ ለማድረግ የከተማ አስተዳደሩ በትጋት እየሰራ ይገኛል። በከተማችን አዲስ አበባ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ለከተማችን ልዩ ድምቀትና ውበትን እያጎናጸፋት ይገኛል። ከተማችንን ጽዱ፣ ሳቢ እና ለኑሮ ምቹ ለማድረግ ከተማ አስተዳደሩ እያደረገ ያለው ጥረት የሁሉንም ነዋሪዎችና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተጠናከረ ጥረትና ተሳትፎ የሚጠይቅ በመሆኑ ሁሉም የድርሻውን መወጣት ይኖርበታል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.etየኪጋሊ ከተማ የጽዳት ተሞክሮ.. የሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ ንፁህ እና አረንጓዴ ገፅታን የተላበሰች ከተማ ነች።ለኪጋሊ ንጹህ ከተማ መሆን ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረገው "ሰዎች ንፁህ አካባቢ ሲኖሩ አስተሳሰባቸውም የተሻለ ይሆናል" በሚል እሳቤ እና "ሀገራችንን ለማፅዳትም የውጭ እርዳታ አንጠብቅም" በሚል ተነሳሽነት እኛ "ደቦ" እንደምንለው እነሱም 'ኡሙጋንዳ' የተሰኘ በህብረት ስራዎችን በጋራ የማከናወን ባህልቸው ይጠቀሳል፡፡ ሩዋንዳውያን ይህን ባህላቸውን ታድያ ለፅዳት እና ለአረንጓዴ ልማት በሰፊው እየተጠቀሙበት ይገኛሉ፡፡ በዚህም በከተማዋ በእያንዳንዱ የወሩ መጨረሻ ባለው ቅዳሜ ቀን የአገሪቱን ፕሬዝዳንት ጨምሮ መላው የሀገሪቱ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ አካባቢውን ያፀዳል፣ ችግኞችን ይተክላል ይንከባከባል፡፡ በዚህ ቀን የትራፊክ እንቅስቃሴ ብሎም ሌሎች ስራዎች መስራት አይፈቀድም፡፡ ምክንያቱም ከተሞቻቸውን ለማፅዳት በወር 1 ቀን ቢያንስ እንጂ አይበዛበትም ብለው ስለሚያምኑ ነው፡፡ በኪጋሊ በርካታ ማራኪ ዛፎች በብዛት ይታያሉ፣ በየመንገዱ ዳርቻ ማራኪ የእትክልት ስፍራዎች እና ለምለም የሳር መስኮች ከተማዋን ልዩ ገፅታ አላብሷታል፡፡ በከተማዋ በርካታ ለህዝብ ክፍት የተደረጉ መናፈሻ ፓርኮችም ይገኛሉ፡፡ እ.ኤ.አ በ2021 በተደረገው የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ላይም ከእፍሪካ ፅዱ እና ለኑሮ ተስማሚ ከሆኑ ከተሞች መካከል ኪጋሊ በቀዳሚነት የምትጠቀስ ከተማ መሆኗ ተመስክሮላታል፡፡ ይህ ጥረታቸው ከተማዋን ውበት ከማላበሱም ባሻገር ከአየር ብክለት የጸዳች ለማድረግ ትልቅ ሚና ተጫውቷል፡፡ በተጨማሪም 90 በመቶ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ከውሀ ከሚመነጭ ሀይል የምትሸፍነው ኪጋሊ፣ ከተማዋን እ.ኤ አቆጣጠር 2050 ሙሉ ለሙሉ ከካርቦን ልቀት ነፃ ለማድርግ አቅዳ ወደስራ ገብታለች።

የኪጋሊ ከተማ የጽዳት ተሞክሮ.. የሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ ንፁህ እና አረንጓዴ ገፅታን የተላበሰች ከተማ ነች።ለኪጋሊ ንጹህ ከተማ መሆን ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረገው "ሰዎች ንፁህ አካባቢ ሲኖሩ አስተሳሰባቸውም የተሻለ ይሆናል" በሚል እሳቤ እና "ሀገራችንን ለማፅዳትም የውጭ እርዳታ አንጠብቅም" በሚል ተነሳሽነት እኛ "ደቦ" እንደምንለው እነሱም 'ኡሙጋንዳ' የተሰኘ በህብረት ስራዎችን በጋራ የማከናወን ባህልቸው ይጠቀሳል፡፡ ሩዋንዳውያን ይህን ባህላቸውን ታድያ ለፅዳት እና ለአረንጓዴ ልማት በሰፊው እየተጠቀሙበት ይገኛሉ፡፡ በዚህም በከተማዋ በእያንዳንዱ የወሩ መጨረሻ ባለው ቅዳሜ ቀን የአገሪቱን ፕሬዝዳንት ጨምሮ መላው የሀገሪቱ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ አካባቢውን ያፀዳል፣ ችግኞችን ይተክላል ይንከባከባል፡፡ በዚህ ቀን የትራፊክ እንቅስቃሴ ብሎም ሌሎች ስራዎች መስራት አይፈቀድም፡፡ ምክንያቱም ከተሞቻቸውን ለማፅዳት በወር 1 ቀን ቢያንስ እንጂ አይበዛበትም ብለው ስለሚያምኑ ነው፡፡ በኪጋሊ በርካታ ማራኪ ዛፎች በብዛት ይታያሉ፣ በየመንገዱ ዳርቻ ማራኪ የእትክልት ስፍራዎች እና ለምለም የሳር መስኮች ከተማዋን ልዩ ገፅታ አላብሷታል፡፡ በከተማዋ በርካታ ለህዝብ ክፍት የተደረጉ መናፈሻ ፓርኮችም ይገኛሉ፡፡ እ.ኤ.አ በ2021 በተደረገው የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ላይም ከእፍሪካ ፅዱ እና ለኑሮ ተስማሚ ከሆኑ ከተሞች መካከል ኪጋሊ በቀዳሚነት የምትጠቀስ ከተማ መሆኗ ተመስክሮላታል፡፡ ይህ ጥረታቸው ከተማዋን ውበት ከማላበሱም ባሻገር ከአየር ብክለት የጸዳች ለማድረግ ትልቅ ሚና ተጫውቷል፡፡ በተጨማሪም 90 በመቶ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ከውሀ ከሚመነጭ ሀይል የምትሸፍነው ኪጋሊ፣ ከተማዋን እ.ኤ አቆጣጠር 2050 ሙሉ ለሙሉ ከካርቦን ልቀት ነፃ ለማድርግ አቅዳ ወደስራ ገብታለች። ወደ እኛ አገር ስንመጣ በአሁኑ ጊዜ መዲናችን አዲስ አበባ ውብ፣ ጽዱና ከብክለት የጸዳች ከተማ ለማድረግ የከተማ አስተዳደሩ በትጋት እየሰራ ይገኛል። በከተማችን አዲስ አበባ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ለከተማችን ልዩ ድምቀትና ውበትን እያጎናጸፋት ይገኛል። ከተማችንን ጽዱ፣ ሳቢ እና ለኑሮ ምቹ ለማድረግ ከተማ አስተዳደሩ እያደረገ ያለው ጥረት የሁሉንም ነዋሪዎችና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተጠናከረ ጥረትና ተሳትፎ የሚጠይቅ በመሆኑ ሁሉም የድርሻውን መወጣት ይኖርበታል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.etየኪጋሊ ከተማ የጽዳት ተሞክሮ.. የሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ ንፁህ እና አረንጓዴ ገፅታን የተላበሰች ከተማ ነች።ለኪጋሊ ንጹህ ከተማ መሆን ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረገው "ሰዎች ንፁህ አካባቢ ሲኖሩ አስተሳሰባቸውም የተሻለ ይሆናል" በሚል እሳቤ እና "ሀገራችንን ለማፅዳትም የውጭ እርዳታ አንጠብቅም" በሚል ተነሳሽነት እኛ "ደቦ" እንደምንለው እነሱም 'ኡሙጋንዳ' የተሰኘ በህብረት ስራዎችን በጋራ የማከናወን ባህልቸው ይጠቀሳል፡፡ ሩዋንዳውያን ይህን ባህላቸውን ታድያ ለፅዳት እና ለአረንጓዴ ልማት በሰፊው እየተጠቀሙበት ይገኛሉ፡፡ በዚህም በከተማዋ በእያንዳንዱ የወሩ መጨረሻ ባለው ቅዳሜ ቀን የአገሪቱን ፕሬዝዳንት ጨምሮ መላው የሀገሪቱ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ አካባቢውን ያፀዳል፣ ችግኞችን ይተክላል ይንከባከባል፡፡ በዚህ ቀን የትራፊክ እንቅስቃሴ ብሎም ሌሎች ስራዎች መስራት አይፈቀድም፡፡ ምክንያቱም ከተሞቻቸውን ለማፅዳት በወር 1 ቀን ቢያንስ እንጂ አይበዛበትም ብለው ስለሚያምኑ ነው፡፡ በኪጋሊ በርካታ ማራኪ ዛፎች በብዛት ይታያሉ፣ በየመንገዱ ዳርቻ ማራኪ የእትክልት ስፍራዎች እና ለምለም የሳር መስኮች ከተማዋን ልዩ ገፅታ አላብሷታል፡፡ በከተማዋ በርካታ ለህዝብ ክፍት የተደረጉ መናፈሻ ፓርኮችም ይገኛሉ፡፡ እ.ኤ.አ በ2021 በተደረገው የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ላይም ከእፍሪካ ፅዱ እና ለኑሮ ተስማሚ ከሆኑ ከተሞች መካከል ኪጋሊ በቀዳሚነት የምትጠቀስ ከተማ መሆኗ ተመስክሮላታል፡፡ ይህ ጥረታቸው ከተማዋን ውበት ከማላበሱም ባሻገር ከአየር ብክለት የጸዳች ለማድረግ ትልቅ ሚና ተጫውቷል፡፡ በተጨማሪም 90 በመቶ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ከውሀ ከሚመነጭ ሀይል የምትሸፍነው ኪጋሊ፣ ከተማዋን እ.ኤ አቆጣጠር 2050 ሙሉ ለሙሉ ከካርቦን ልቀት ነፃ ለማድርግ አቅዳ ወደስራ ገብታለች። ወደ እኛ አገር ስንመጣ በአሁኑ ጊዜ መዲናችን አዲስ አበባ ውብ፣ ጽዱና ከብክለት የጸዳች ከተማ ለማድረግ የከተማ አስተዳደሩ በትጋት እየሰራ ይገኛል። በከተማችን አዲስ አበባ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ለከተማችን ልዩ ድምቀትና ውበትን እያጎናጸፋት ይገኛል። ከተማችንን ጽዱ፣ ሳቢ እና ለኑሮ ምቹ ለማድረግ ከተማ አስተዳደሩ እያደረገ ያለው ጥረት የሁሉንም ነዋሪዎችና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተጠናከረ ጥረትና ተሳትፎ የሚጠይቅ በመሆኑ ሁሉም የድርሻውን መወጣት ይኖርበታል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.etየኪጋሊ ከተማ የጽዳት ተሞክሮ.. የሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ ንፁህ እና አረንጓዴ ገፅታን የተላበሰች ከተማ ነች።ለኪጋሊ ንጹህ ከተማ መሆን ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረገው "ሰዎች ንፁህ አካባቢ ሲኖሩ አስተሳሰባቸውም የተሻለ ይሆናል" በሚል እሳቤ እና "ሀገራችንን ለማፅዳትም የውጭ እርዳታ አንጠብቅም" በሚል ተነሳሽነት እኛ "ደቦ" እንደምንለው እነሱም 'ኡሙጋንዳ' የተሰኘ በህብረት ስራዎችን በጋራ የማከናወን ባህልቸው ይጠቀሳል፡፡ ሩዋንዳውያን ይህን ባህላቸውን ታድያ ለፅዳት እና ለአረንጓዴ ልማት በሰፊው እየተጠቀሙበት ይገኛሉ፡፡ በዚህም በከተማዋ በእያንዳንዱ የወሩ መጨረሻ ባለው ቅዳሜ ቀን የአገሪቱን ፕሬዝዳንት ጨምሮ መላው የሀገሪቱ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ አካባቢውን ያፀዳል፣ ችግኞችን ይተክላል ይንከባከባል፡፡ በዚህ ቀን የትራፊክ እንቅስቃሴ ብሎም ሌሎች ስራዎች መስራት አይፈቀድም፡፡ ምክንያቱም ከተሞቻቸውን ለማፅዳት በወር 1 ቀን ቢያንስ እንጂ አይበዛበትም ብለው ስለሚያምኑ ነው፡፡

አገልግሎት አሰጣጡን በሚመለከት ከህብረተሰቡ አስተያየት በመቀበል ማስተካከያ ማድረግ ተገቢ መሆኑ ተገለፀ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከ11ዱም ክፍል ከተማ የተውጣጡ ህብረተሰብ
+7
አገልግሎት አሰጣጡን በሚመለከት ከህብረተሰቡ አስተያየት በመቀበል ማስተካከያ ማድረግ ተገቢ መሆኑ ተገለፀ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከ11ዱም ክፍል ከተማ የተውጣጡ ህብረተሰብ ጋር አገልግሎት አሰጣጡን በሚመለከት የፖናል ውይይት አድርጓል፡፡ ኤጀንሲው የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ለማፍታት ያከናወናቸው እና ለውጥ ያመጣባቸው በርካታ የሪፎርም ተግባራት መኖራቸው የሚታወስ ሲሆን አገልግሎት አሰጣጡን በማዘመን አገልግሎቱን ፈጣን እና ቀልጣፍ ለማድረግ እየሄደበት ያለው ርቀት የሚበረታታ መሆኑን ተነስቷል፡፡ በመድረኩ በአገልግሎት አሰጣጡ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮች የተነሱ ሲሆን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር እና የሚመለከታቸው የዘርፉ ዳይሬክተሮች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ኤጀንሲው ከልደት እስከ ሞት ከህፃን እስከ አዋቂ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም በመሆኑ ሁሉም ህብረተሰብ ብልሹ አሰራር እና ሙስናን በጋራ መከላከል እንደሚገባ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ አሳስበዋል፡፡ ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content
+8

የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት በተጠሪ ተቋማት እየተካሄዱ ያሉ ፕሮጀክቶችን የአፈፃፀም ደረጃ ገመገመ :: የአዲስ አበባ ከተማ ሰራ አስኪያጅ ፅ/ ቤት በተጠሪ ተቋማት ላይ እየተተገበሩ ያሉ ኘሮጀክቶች ያሉበትን ደረጃ አስመልክቶ ከፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ፣ከእሳት አደጋ ስጋትና አመራር ኮሚሽን እንዲሁም ከዲዛይንና ግንባታ ቢሮ ጋር የግምገማ መድረክ አካሂዷል። በዚሁ የዉይይት መድረክ በእሳትና አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን፣በፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተጠናቀቁና፣ተጀምረዉ ያላላቁ፣እንዲሁም ተሰርተዉ የተጠናቀቁ ሆኖም ግን አገልግሎት መስጠት ያልጀመሩ ኘሮጀክቶች ተጠቅሰዉ በፍጥነት ተጠናቀዉ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባቸዉ በዉይይቱ ወቅት ተመላክቷል። በመድረኩም በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ክብርት ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን እንደገለፁት የተጀመሩት ኘሮጀክቶች ትልቅ እንደመሆናቸው የተቋማትን የተጠናከረ የቅንጅት ስራ የሚጠይቁ መሆኑን ገልፀው ያላለቁ ኘሮጀክቶች ተጠናቀዉ ለአገልግሎት እንዲበቁ ማድረግና በኘሮጀክቶቹ ላይ የተስተዋሉ ክፍተቶችን በፍጥነት የማስተካከያ ስራ መስራት እንደሚገባም አሳስበዋል:: ክብርት ወ/ሮ ሂክማ አክለውም በአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ከተጠሪ ተቋማት ማለትም የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን እና በፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በኩል የተጀመሩ ኘሮጀክቶች እንዲጠናቀቁ የተጠናከረ ጥረት ማድረግ እንደሚገባ በአጽንኦት ተናግረዋል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

የአዲስ አበባ ካቢኔ 3ኛ አመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ በ3 ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔ አሳልፏል። 1. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚገኙ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ባሉ የሴት ባ
+7
የአዲስ አበባ ካቢኔ 3ኛ አመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ በ3 ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔ አሳልፏል። 1. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚገኙ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ባሉ የሴት ባክ (setback) ፕላን ትግበራ ከመንገድ ያላቸው ርቀት መጠን በካቢኔ ወስኖ ወደ ትግበራ መግባቱ ይታወሳል ።ከዚህ በፊት የተወሰኑ የሴት ባክ ለማስተግበር፤ ሂደቱን ለማሳለጥ እና አገልግሎቱን ለማፍጠን የቀረቡ በደንብ የተደገፉ ማብራሪያዎችን በጥልቀት ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል። 2. የመንገድ ዳር መብራት እና መሠረተ ልማቶች ለማስተዳደር የሚችል አስተዳደር ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ደንብ መርምሮ ያፀደቀ ሲሆን በዚህም የመንገድ ዳር መብራቶች እና መሠረተ ልማቶች ስንታንዳርዶችን ማውጣት፣ መቆጣጠር እንደ አስፈላጊነቱም በሚወጣው መመሪያ መሠረት ተገቢውን የቴክኒክ ድጋፍ የሚያደርግ ይሆናል። 3. ደረጃ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን አደረጃጀት አሰራር ማሻሻያ ደንብን ካቢኔው መክሮበት አፅድቋል ። በይዘቱም ከተማዋ ከጊዜው ጋር የሚመጥን የፅዳት አጠባበቅ አጠቃቀም እና የቆሻሻ አወጋገድ እና የተሸከርካሪ የመንገድ አጠቃቀም እንዲሁም የመንገድ ፍሳሽ አወጋገድ አለአግባብ የመንገድ ላይ የመፀዳዳት ተግባራትን እንዲጠበቁ የሚያደርጉ የህግ ማዕቀፎች እና ተጥሰው ሲገኙ ለማስከበር ህገ ወጥ አሰራሮችን ለመቅጣት የሚያግዙ የህግ ማዕቀፎችን የያዘ ነዉ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የድንገተኛ አደጋዎች የህክምና አገልግሎት (ፓራሜድክ ክፍሉን) ወደ ስልጠና ማዕከል ለማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጤና ቢሮ አመራሮች ጋር የተካሄደው ውይይት በምስል :- ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ራእይ፣ ተልእኮ እና አሴቶችን ያውቃሉ? ቀጣዩን ቪዲዮ ይመልከቱ ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!… See more See mor

የኢድ አል አድሀ (አረፋ ) በዓል ያለ ምንም አደጋ ክስተት በሰላም ተከብሮ አልፏል። በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተከበረ ዉ የአረፋ በዓል በዋዜማዉ ሆነ በዕለቱ ምንም ዓይነት አደጋ ሳያጋጥም
+1
የኢድ አል አድሀ (አረፋ ) በዓል ያለ ምንም አደጋ ክስተት በሰላም ተከብሮ አልፏል። በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተከበረ ዉ የአረፋ በዓል በዋዜማዉ ሆነ በዕለቱ ምንም ዓይነት አደጋ ሳያጋጥም በሰላም ተከብሮ ማለፉን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። ከበዓሉ ጋር ተያይዞ ሊያጋጥሙ የሚችሉ አደጋዎችን ለመከላከል ኮሚሽን መ/ቤቱ በተለያዩ አማራጮች የጥንቃቄ መልዕክቶችን ሲያስተላልፍ መቆየቱንም ኮሚሽኑ ገልጿል። ሆኖም ትላንት ሌሊት 10:30 ሰዓት ላይ በልደታ ክፍለ-ከተማ ወረዳ ሶስት በመኖሪያ ቤት ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል ብሏል። የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በዓሉ በሰላም ተከብሮ እንዲያልፍ ህብረተሰቡ ላደረገዉ አስተዋጾኦ ምስጋናዉን እያቀረበ በበዓል ሰሞን የተደረጉ የጥንቃቄ ተግባራት በመደበኛ እንቅስቃሴዎችም ተጠናክረዉ እንዲቀጥሉ አሳስቧል። ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች ለአንቡላንስ አገልግሎት በ939 ፈጥነዉ ይደዉሉ! ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር "ፅዱ አዲስ" በሚል ርእስ የተዘጋጀ ዶክዩመንታሪ እንድትከታተሉት ተጋብዛችሗል!

photo content
+1

የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445 ኛዉ ለኢድ አል አድሃ (አረፋ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። በዓሉ ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም እንዲከበር በእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በኩል አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ይገልጻል። ኮሚሽኑ ለአደጋ የሚያጋልጡ አሰራሮችን መሰረት ያደረጉ የጥንቃቄ መልዕክቶችን በተለያዩ ማራጮች እያስተላለፈ የሚገኝ ሲሆን በዓሉ ከአደጋ ክስተት ተጠብቆ እንዲከበር ከኮሚሽን መ/ቤቱ እየተላለፉ ያሉ የጥንቃቄ መልዕክቶች ተግባራዊ እንዲደረጉም ያሳስባል። ከዚህ አልፎ ለሚያጋጥሙ የእሳትና ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎቶች በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ፈጥነዉ ያሳዉቁ! የማዕከል መረጃ 939 ወይም 011-1-55-53-00 011-1-56-86-01 አራዳ ቅርንጫፍ 011-1-56-02-49 011-1-56-02-50 ቂርቆስ ቅርንጫፍ 011-4-66-34-20 011-4-66-34-21 አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ 011-2-76-91-45 011-2-76-91-46 ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ 011-4-42-55-63 011-4-42-55-64 አቃቂ ቅርንጫፍ 011-4-34-00-96 011-4-34-30-63 ቦሌ ቅርንጫፍ 011-6-63-03-73 011-6-63-03-74 ኮልፌ ቅርንጫፍ 011-3-69-60-85 011-8-69-68-69 ጉለሌ ቅርንጫፍ 011-2-73-07-31 011-2-73-06-53 ለሚኩራ ቅርንጫፍ 011-6-68-08-46 011-6-68-07-60 ልደታ ቅርንጫፍ 011-5-58-95-33 011-5-58-9043 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን።