uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Addis Ababa City Manager Office

Addis Ababa City Manager Office

Відкрити в Telegram

Показати більше
1 474
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-2130 днів
Архів дописів
photo content
+9

ኮሚሽን መ/ቤቱ አዲስ አበባ ከተማ የደረሰችበትን ዕድገት የሚመጥን አገልግሎቶች እንዲሰጥ የተጀመሩ የሪፎሮም ስራዎች ዉጤት እያመጡ እንደሆነ ተገለጸ። የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የ2016 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸሙን የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት አመራሮች እንዲሁም የኮሚሽን መ/ቤቱ አመራርና ሰራተኞች በተገኙቡት ዛሬ ነሀሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ተገምግሟል። የግምገማ መድረኩ የመሩት በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ተፈራ ሞላ እንደተናገሩት ኮሚሽን መ/ቤቱ አዲስ አበባ ከተማ አሁን የደረሰችበትን የእድገት ደረጃ የሚመጥን አገልግሎቶች ለመስጠት እንዲያስችለዉ ከመደበኛ ዕቅድ ተግባሮች ባሻገር የሪፎርም ስራዎች በመተግበራቸዉ በሁሉም ዘርፎች ዉጤት እንደተመዘገበ አብራርተዋል። አቶ ተፈራ አያይዘዉም ኮሚሽን መ/ቱ በቀጣይ የከተማዋን ዕድገት ታሳቢ ያደረገ ዝግጁነት የሚያስፈገዉ በመሆኑ ለዚህም የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤቱ ድጋፍና ክትትሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታዉቀዋል። በግምገማ መድረኩ ሰራተኞች ሪፖርቱን መነሻ በማድረግ ከሰዉ ኃይል ከግብዓትና ጋር የተያያዙና ሌሎች አስተያየትና ጥያቄዎችን አቅርበዋል። ከሰራተኞቹ ለቀረቡ ጥያቄዎችና አስተያየቶች በየደረጃዉ ያሉ የኮሚሽኑ አመራሮች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቷል። የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍቅሬ ግዛዉ በበኩላቸዉ እንደተናገሩት በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በኮሚሽን መ/ቤቱ በርካታ አበረታች ተግባሮች ስለመከናወናቸዉ አንስተዉ በቀጣይ 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የላቀ ዉጤት ለማስመዝገብ ሁሉም አመራርና ሰራተኞች እንዲተጋ አሳስበዋል። በግምገማ መድረኩ የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ቀርቦ ዉይይት ተካሂዶበታል። ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎቶች በ939 ፈጥነዉ ያሳዉቁ! ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት " ይህ የሁላችንም ጉዳይ ነው" በሚል ርእስ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ኤፍኤም 98. 1 ጋር በመተባበር የሚያቀርብላችሁ ሳምንታዊ የሬድዮ ፕሮግራም 5 ተኛውን ክፍል እነሆ ብለናል ። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- https://t.me/aacitymanager Twitter:- https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website https://www.aacitymanger.gov.et See less

photo content
+8

አዲስ አበባ በጀርመኗ ላይፕዚግ ከተማ አደባባይ ተሰየመላት! በጀርመን የላይፕዚግ ከተማ በአዲስ አበባ የተሰየመ አደባባይ በሊፕዚግ እና በአዲስ አበባ መካከል የእህትማማች ከተማ አጋርነት 20ኛ ዓመት የማክበር ስነ-ስርዓት ላይ እ.ኤ.አ ነሀሴ 23 / 2024 ተመርቆ ተከፈተ። በታሪካዊው የላይፕዚግ እምብርት ላይ የተካሄደው ስነ-ስርዓት ላይ የላይፕዚግ ከንቲባ ዩንግን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተወካዮች ፣ በጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተወካዮች ፣ የላይፕዚግ ባለስልጣናት እና በአካባቢው ያሉ የኢቲዮጵያ ማህበረሰብ አባላት የተሳተፉ ሲሆን፤ አደባባዩ በሁለቱ ከተሞች መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር መሆኑን የላይፕዚግ ከንቲባ ዩንግ በአፅንኦት ገልፀዋል። አዲስ አበባን ከንቲባን ወክለው የተገኙ የከንቲባ አማካሪ አቶ አሻግሬ ገብረወልድ የአደባባዩ መመረቅ ለሁለቱ ከተሞች እና ለሁለቱ ሀገራት ዘለቄታዊው ግንኙነት የላቀ ሚና እንደሚጫወት በመጠቆም በከተማ አስተዳደሩ ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የአደባባዩ በአዲስ አበባ ከተማ መሰየም አጋርነትንና የጋራ ታሪክን ከመዘከር ባለፈ በቀጣይ ለሚደረጉ የሁለትዮሽ ትብብሮች መንገድ የሚከፍት መሆኑን አመልክተዋል። ዝግጅቱ ሁለቱ ከተሞች ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እና የጋራ ዕድገትን ለማስቀጠል ያላቸውን ቁርጠኝነት ያሳየ ሲሆን ፣ አዲስ አበባም ይህን ጠቃሚ አጋርነት ለማስፋት ቁርጠኝነቷን አረጋግጣለች::

photo content
+4

More good news has been heard from Guba to the lower Nile basin countries. In addition to the flow of the river continuing unhindered, the dam's floodgates have been opened and an additional 2800 m3 of water has been released per second. The Great Ethiopian Renaissance Dam controls the flow of water, reduces the risk of flooding, and ensures that the downstream countries receive an uninterrupted supply of water, especially during droughts. This measured and balanced release of water will greatly benefit agriculture, power generation, and resource utilization rates in the region. Prime Minister Dr. Abiy Ahmed

photo content
+4

photo content
+9

photo content
+2

photo content
+9

photo content

More good news has been heard from Guba to the lower Nile basin countries. In addition to the flow of the river continuing unhindered, the dam's floodgates have been opened and an additional 2800 m3 of water has been released per second. The Great Ethiopian Renaissance Dam controls the flow of water, reduces the risk of flooding, and ensures that the downstream countries receive an uninterrupted supply of water, especially during droughts. This measured and balanced release of water will greatly benefit agriculture, power generation, and resource utilization rates in the region. Prime Minister Dr. Abiy Ahmed

"We started the 3rd and 4th turbines of our Renaissance Dam yesterday. The other units are being carried out according to the plan". Thanks to the creator who made it happen! Prime Minister Dr. Abiy Ahmed

የረዳን ፈጣሪ ይመስገን!! እንኳን ደስ አለን! እንደ አዲስ አበባ 6 ሚሊዮን አቅደን 9.9 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለናል:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኝ እንተክላለን ስንል በህዝባችን ያለንን መተማመን እና በመደመር ያለውን ጉልበት ባለፉት አመታት ፈትሸን ስላረጋገጥን ነው። Guyyaa tokkotti biqiltuuwwan miliyoona 600 ni dhaabna yoo jennu amanamummaa uummata keenyarratti qabnuufi humna ida'amuu keessa jiru waggoota darbanitti sakattaanee waan mirkaneessinefidha.

photo content
+1

የረዳን ፈጣሪ ይመስገን!! እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያውያን የዛሬ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል አቅደን 615.7 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል የቻልን ሲሆን ከዚህም ውስጥ እንደ አዲስ አበባ 6 ሚሊዮን አቅደን 9.9 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለናል:: የከተማችን ነዋሪ የመሪችንን ጥሪ ተቀብሎ ማልዶ በመነሳት በአስደናቂ አፈፃፀም ከእቅድ በላይ ችግኞችን በመትከል ታሪክ የማይዘነጋው ታላቅ ገድል በመፈጸሙ ታላቅ አክብሮት ከምስጋና ጋር የሚገባው ሲሆን በተጨማሪም ይህ እንዲሳካ ያስተባበራችሁ እና የደከማችሁ አመራሮች እንዲሁም ሰራተኞቻችን በራሴና በከተማ አስተዳደራችን ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ:: ይህ ዛሬ ያሳየነውን የተባበረ ክንድ የሚያመጣውን ለውጥ በሌሎች የልማት ስራዎቻችን ላይ በመድገም የሃገራችንን ብልፅግና እውን እንድናደርግ ጥሪዬን አቀርባለሁ:: የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ! ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ