cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የጥበብ እልፍኝ

ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እርሶን ፈታ የሚያደርጉ ቀልዶች ተከታታይ እና አስተማሪ ልቦለዶች እና ሌላም ሌላም for cross 👉 @crazy_a1 please don't touch the leave button 😙

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
210
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ዉርደት ስላይደለ ለፍቅር ማነሱ ፣ የኔ አለም ስትመጣ ለክብሯ ተነሱ ። አንቺን ያፈቀረ ዝቅ ይበል ብላችሁ ፣ ወዳጆቼ አጅቡኝ ስነጠፍ ቆማችሁ ። ብነጠፍላትስ ... ለሷ መሬት መንካት የኔን ክብር አያረክስ ፣ አትሳሳም ለነፍሷ ሴት ፍቅሯን ስትክስ ። 🦋✍ @tagel_negn https://telegram.me/afkarish
Показати все...
ዉርደት ስላይደለ.mp36.57 KB
የኔ ዓለም ነካክቶ~ያስለቀሰሽን ሰዉ ፣ ፍጡር ደካማ ነዉ~ፈጣሪ ይዉቀሰዉ ። ........ሲከፋሽ_አልወድም ፣እወድሻለሁና❤🙏😉🦋✍ታገል ነኝ🦋
Показати все...
ሲከፋሽ አልወድም በታገል በንቲ.mp35.95 KB
#አይ_አንቺ_አለም 🙏💜🙏💜🙏 ትላንት በኩራቱ አፈር እንዳይነካዉ እንዳልተጨነቀ፣ ጋሼ እየተባለ ባገር በሰፈሩ ክብሩ እንዳልታወቀ፣ ዛሬ ተጎሳቁሎ ካፈር ተመሳስሎ እብድ ሆኖ ስቃኘዉ፣ ማመን ቢቸግረኝ ህልም ሆኖ እንድነቃ ቢጨንቀኝ ተመኘዉ። ፨፨፨፨፨ በቅጥ ያልታወቀ ደስታና ሃዘንሽ ተናኝ ልክ እንደጉም ማይጨበጥብሽ፣ ህብረ ጉራማይሌ አለም ግን ሃስማት ነሽ። 💔🌹💔🌹💔🌹💔🌹 #ከግርምቴ_የተፃፈ_ትዝብት 🙏 🦋✍ታገል ነኝ🦋 @afkarish https://telegram.me/afkarish
Показати все...
ግድ የለም አለሜ ማሰቡ መልካም ነዉ ስለ መልካም ስራ በረከት እንዲዘንብ መዓቱ እንዲያባራ 🌹❤️🌹😍❤️😍 🦋✍ታገል ነኝ🦋 @afkarish https://telegram.me/afkarish
Показати все...
#ያፍቃሪ_ሴት_ዛቻ 😇💜 ተፈቀርኩኝ ብለህ መኩራት አይጀምርህ የተዉኩህ እንደሆነ ናፍቆቱ ነዉ ትርፍህ ስለዚህ አድበህ በክብር ተወደድ ዃላ አልመለስም..🚶‍♀ ልርቅህ ቆርጬ ከጀመርኩኝ መንገድ ✍ #ሼን @afkarish https://telegram.me/afkarish
Показати все...
📜💘🗒📜💘📭📩📜📜📭💘🗒💌 "ሰኔ 30" ከሚል ፊልም ላይ ተቆርጦ የተወሰደ ነው ስሙት ከቻላችሁ ሙሉውን እዩት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው። 💝💝💘💖💘💖💝💖💝💝💖💘 💯 @afkarish @afkarish
Показати все...
1.71 KB
"ሁሉንም ካወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል"ይባላል ግን ይህ አባባል ለሁሉም አይሰራም ሆዳቸው ባዶ እስኪሆን ያወራሉ ግን የሚያወሩት ስለ አንድ ሰው ብቻ ነው። 🌷🌷🌷🌷🌷 @afkarish @afkarish
Показати все...
2.63 KB
#እጠብቅሻለሁ 🌷🙏 💜🌷💜🌷💜🌷💜🌷💜 በእልልታ አድምቄ ጨፍሬ ልድርሽ ቀጠሮ ነበረኝ በቀጠሮ ቀንሽ በጩኸት በዋይታ መዉጣትሽ ገረመኝ ፨፨፨፨፨፨ ከሚስቴን ዳርኳት የተወሰደ ሃሳብ 🙏🌷 ምርጥ ግጥም ነች ተጋበዙልኝ❤️ ✍ተፃፈ በታገል በንቲ ◉●•• Join us share◉●••
Показати все...
እጠብቅሻለሁ.mp31.33 MB
#የህልሜ_ደራሲ ስስምሽ ስላየሁ ትላንትና በልሜ ዛሬን ቶሎ ተኛሁ ልስምሽ ደግሜ ፤ ታድያ ምን ያደርጋል....😕 የህልሜ ደራሲ አትታደል ቢለኝ ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ ። 😂 😂 😂 😂 @afkarish @afkarish ✍ተፃፈ በረከት በላይነህ ◉●•• Join us share◉●•• ═════❥━━━❥═════ 🕊ነገ መልካም ይሆናል ! 🕊
Показати все...