𝗠𝗔𝗦
Apostolic Church Of Ethiopia We manifest together the only Almighty Jesus Lord Alpha and Omega
Більше- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
ታምራቱን ታምራቱን በሕይወቴ አይቻለሁ እንዴት አድርጎ እንደሚያኖር አሰራሩን እኔ በተግባር አይቻለሁ እንዴት አድርጎ እንደሚያኖር አይቻለሁ/2* በእውነት አይቻለሁ አይቻለሁ/2* በራሴ አይቻለሁ አይቻለሁ/2* በእውነት አይቻለሁ አይቻለሁ/2* በአይኖቼ አይቻለሁ ሲያኖር በተአምራት ከሞገስ ከክብር ጋር ሲያኖር በተአምራት ከሞገስ ከውበት ጋር 1) አልተጠማሁም በምድረ በዳ በበረሃዉ የሚያኖረኝ እጁ እረድኤቴ ከሰማይ ነው በተከበበ ከተማ መሃል አለሁ በእርጋታ የመንፈስ ቅዱስ ሰላም ባለበት ፀጥታ ቦታ ታምራቱን... አይቻለሁ ... 2) ኃያል እጆቹን እያስቀደመ አስመለጠኝ ልቤን በምክሩ እየደገፈ አበረታኝ በህይወቴ ከባድ ቀናቶች ሁሉ ነበር ከጐኔ እንደ ቃሉ ያኖረኝ ሕያው ምስክር አለሁኝ እኔ በቤትህ ልማት ይሁን ተብሎ የተመረቀ ወደፊት ብቻ እንዲሮጥ ተፈቶ የተለቀቀ ማን ያስቆመዋል እየጨመረ በዛ ሰላሙ የፊትህ ብርሃን እየደመቀ ታየ በላዩ ደመና ባይታይ ነፋስም ባይኖር ያኖራል ከክብር ጋር የእኔ እግዚአብሔር ያኖራል ከሞገስ ጋር ጌታዬ እግዚአብሔር