cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ዳዕዋ〰 ሠለፍያ☆በጊምባ ጭሮ☆

deawaselefyachirohttps://t.me/joinchat/ይህ ቻናል የሰለፍዬች ደዕዋ ማሰራጫ የተቀጠፉ ዉሸቶችን በያን ማድረጊያ ኪታቦች ሪከርዶች ጥያቄወች በሀበሻ ምድር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ፈጥነው ይቀላቀሉ ለሌሎችም በማሰራጨት የአጅሩ ተካፍይ ይሆኑ ዘንድ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎 ➡https:/t.me/selefyabechiro ⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇ 🔑🔑🔑🔑

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
163
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🍃ወንድሙን"ለአንድ አመት"ያክል"ያኮረፈ" ሰዉ"ልክ"ደሙን"እንዳፈሰሰበት"ያክልነዉ" ረሡል" ሶለሏሁ" ዓለይሂ" ወሰለም"🍃
Показати все...
🍃ከጀነት ዉጭ"የሆነ ፀጋ"ሁሉም"አላቂነዉ" ከእሳት" ዉጭ"የሆነ"መከራ"ሁሉም"አላፊነዉ" ዓልይ"ኢብኑ"ዓቡጧሊብ"{ረ ዐ}🍃
Показати все...
= እህት ወንድሞች እኔ አረብ አገር ያሉ እህቶችን ሁሉ መደዳውን የምጠላበት ምንም ምክናዬት የለኝም ። ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ ትክክለኛና መንሐጃቸውን ቁንጥጥ ብለው የያዙ እንድሁም ኒቃባቸውን እንደ ሰውነት ቆዳቸው ከዚያም በላይ አድርገው የሚንከባከቡ ተውሒዳቸውን ሱናቸውን አጥብቀው የያዙ ኢስላማቸውን ክብራቸውን የሚጠብቁ የነ ዓኢሻ የነ ኡሙ ሰለማ የነ ፋጢማ ወራሾች አንዳሉ አልጠራጠርም ። አዎ ﺍﻟﻠﻪ ን በጣም የሚፈሩ እህቶች እንዳሉ አልክድም በደንብ አምናለሁ ። የሚገራርሙ እንደ ኡሙ ሱለይም ጀግና የሆኑ ሰለፍያት እህቶች እንዳሉ ልቤ ይቀበላልም ያምናልም ያውቃልም ። ነገር ግን.... ---- መለክቴ ሰለፍያት እህቶችንና ዘሙዬዎችን ለዩልኝ ነው ። ሴትም ሁሉ መጥፎ አይደለም። ወንድም ሁሉ ጥሩ አይደለም። በሁለቱም ፆታዎች ውስጥ እንክርዳዶች አሉ። የሰዑድ እንክርዳድ ዘሙዬዎች እንደባጃጅ ለኢኽዋን ሲያገለግሉ ኖረው አሁን ደግሞ ሳዳትና የሱ ቢጤ የሆኑት የሚድያ አሳ ነባሪዎች እየተጠቀባቸው ነው። ዘሙዬዎቹ ቀረርቶ እንጅ መለእክቱ አይገባቸውም ። ብዛት እንጅ ጥራት የሚባለው ነገር በአዕምሯቸው ውስጥ አልበቀለም ። ግር ግር ና ግፊ የሚወዱ ሲዘፈን ማጨብጨብ ሲለቀስ አብሮ ማልቀስ እንጅ ምክናየት የመጠየቅ ሞራል የሌላቸው እህቶች ናቸው ። ሲመክሯቸው ምቀኝነት የሚመስላቸው በጀምዒያዋ ጉረንቶ ውስጥ ታጭቀው የሚገኙ እንክርዳዶች ናቸው ። በጣም የሚገርሙት እንደ አፋር ግመል አንዷን ተፅኖ ያላትን ትበልጠናለች ያሏትን መያዝ ብቻ ነው ሁሉም ተቀጣጥለው ይከተላሉ ። እሷ ጀግናው ኡስታዛችን ካለችና በfb ላይ ከፃፈች fb "ጀግናው ኡስታዛችን" በሚል ቅራቅንቦ ፅሁፍ ይቆሽሻል ። ባጭሩ ዘሙዬዎቹ ለጅንና ለጀምዒዮች ምቹ ናቸው ። ጅን ከዚክር የራቀን ሲያጠቃ ጀምዒዮች ከዒልም የራቀን ያጠቃሉ ። በጀምዒዮች ውስጥ ወፈፌ እንስቶች ይበዛሉ ። ትዳር ፍለጋ በfb ወለል ላይ ተነጥፈው የሚውሉ ቢራቢሮዎችም አሉ ። ብዙዎቹ ወደ አገር ቤት ሲመጡ ቀድመው ቤታቸውን የሚሞሉት በ54 ኢንች ስክሪን ቴሌቪዥንና በአረብ ሳት ድሽ ነው ። ያ አገባሻለሁ ሲላት የነበረው የጀምዒያዋ ወጠጤ ተማሪ እንደ ሸንኮራ መጥጦ እንደ መዥገር ደሟን መጥጦ ስትመጣ በ30 ዎቹ ውስጥ ገብታና ጠውለግ ብላ ሲያያት ወይ ከጅምሩ ይሸሻል ይህ ጥሩው ነው ወይም አግብቶ ከወር በኋላ ልቧንና እቃዋን ሰብሮ ፌስታሉን ይዞ ይወጣል ። ---- ብዙዎቹ ዘሙዬዎች የጀምዒዮችና የሒዝብዮች መጠቀሚያዎች ናቸው ። እናቷ በሷ ናፍቆት ለቅሶና በኩበት ጭስ አይናቸው ሊጠፋ ደርሶ ፤ አባቷ በልጆች ማሳደግ ከሰውነት ውጭ ሆነው ። እሷ የሰራችውን አጠራቅማ ቀፈታቸው ለማይሞላው የጀምዒያ አባውዴዎች ትጠቀጥቃለች ። ይሔ የጀምዒያ ለማኝ አለማመን ይችላል ሙያው ነው ስራውም ነው የኖረበትም የስራ ልምድ ያካበተ ነው ። ከመናኸሪያ ኪስ አውላቂ በላይ ኪስ ያወልቃል ። ዱርዬ ተደብቆ በጁ ኪስ ያወልቃል። ጀምዒይኮ በራስህ እጅ የራስህን ኪስ አውልቀህ እያለቀስክ እንድትሰጠው ያደርጋል ። """ ለተውሂድ መርከዝ እናቋቁም ይሏቸዋል ። የደገርን የንጉስን ዶሪህ እናፍርስ. """ ይሉና ይለምናሉ ። ዘሙዬ ጥያቄ መጠየቅ አታውቅም እኔ ይሔን ያክል ነይቻለሁ ትላለች ። ታላቋ የተውሒድ እህታችን ለመርከዘ -ተውሒድ ነይታለች ተብሎ በጀምዒያ ሴቶች ልብ ላዬ ትፃፋለች ። የምትሰሩት እውነት የጌታ ፊት ተፈልጎበት ነው ...? ለማስመሰል ለግርግር ፍዳሺን ከምታይ ቤተሰብሽን በረዳሽ .። ከሐራም ከዚህ ከተጨማለቀ በሐራም ከታጀበ ባርነት ወጥተሽ ትክክለኛ የፈጣሪሽ ባሪያ ሆነሽ ቤተሰብሽን ብትኻድሚ ይሻልሽ ነበር ። አግብተሽ ወልደሽ አይንሽን ባይንሽ ብታይ ይሻልሽ ነበር ። " ቅድሚያ ለተውሒድ " እያሉ ከድሞክራሲ የኩፍር ጭቅቅት መውጣት ለተሳናቸው ሆድ አደር መሐይሞች ብር ሰጥተሽ ይህችን ሽርክ ያለባት ጀምዒያ ማስፋፊያ ከምታደርጊ ለአባይ ግድብ ብትለግሺ በብዙ እጥፍ ይቀላል ። --- እነዚህ ሚስኪኖቹ ዘሙዬዎች ኡስታዝ ያላሉ ት ያላወደሱት የለም ። ልባቸው እንደ ቅቤ በቀላል ትቀልጣለች ። የየዋህነታቸው ጥግ ጠብደሉን ጃሒል ከአቅሙ በላይ በሆነው ርዕስ በተውሒድ ኢማም አድርገው ይከተሉታል ። == የድርቅናቸው የመሐይምነታቸው ጥግ """ ከነብዩ ሙሐመድ በኋላ ነብይ ቢኖር ሳዳት ይላክ ነበር ...። የሳዳት ስም በሰለዋት መነሳት አለበት የሚሉ ጉደኞች ናቸው ...!! """ እነዚህ ወፈፌ ካልሆኑ ወፈፌ ማለት ምንድነው .? ያውም በቀላሉ እንጅ እነዚህ እብዶች ነው መባል ነበረባቸው ። የቅድሚያ ለተውሒድ ፍሬዎች እነዚህ ናቸው። ይህ ከቲጃንያ ሙሪዶች የሚያመሳስላቸው ጥቁር ባህሪ ነው ። ጋቻና ዶሪህ የሌላቸው ፈጣጣ ሙሪዶች ናቸው ...። ይነሳና ተራ ልጅ ናት ይልካል .. ብሯን እየሰለቀጠ አያስተምራትም። ቅድሚያ ለተውሒድ አርማና ፕሮፋይል እንጅ ምድር ላይማ ብዙ አየንኮ.። --- ኢልያስ አህመድ እንድህ ብሏቸው ሰማሁ ለአሸዋ ሜዳዎች.." ከጋያው ይልቅ ወሲላው ላይ ትኩረት ያበዛሉ..!!! አለ። ተውሂድ ተውሂድ ተውሂ በቃ ኪታቦቹን ቅሩ አቅሩ....!!! የሳዳት ቴሌ ግራም አባል መብዛት የሱን ብቃት ሳይሆን የወፈፌዎችን ቁጥር መጨመር የሚያሳይ ነው ። አይገርምም ሒንድ ውስጥ እንቁራሪት የሚገዛ 3 ሚሊዮን እንቁራሪት ራስ የሆኑ ወፈፌዎች አሉ ። በአገራችን ስላሴ ብለው ግራሩን ወይም ዋንዛውን በምሳር አሰቃይተው ቆርጠው ፈልጠው ጠርበው አለስልሰው ቀለም ቀብተው አምላካችን ዘወር ብለው በድንቁርና ራሳቸው በራሳቸው ሸውደው እባክህ አድነን አሉ ። የባአልም ጊዜ ታቦቱ አልሔድም አለኮ ተባባሉ እንደዚህም አይነት ጣውላ ራሶች አሉ ። አቤት የወፈፌ ብዛት ...!! ---- በኢኽዋንም በሱፍይም ውስጥ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﻭﺗﺎ ﻟﻠﻪ ﻭﺑﺎ ﻟﻠﻪ እንደዚህ ትልቅ ርዕስ ይዞ ጀማዓ እየመራ ያለ ጃሒል እንደሳዳት አይነት የለም ። ትልቁ ጃሒል ትልቅ ርዕስ ይዞ ይደፋደፋል ። ከቂያማ ምልክቶች ውስጥ መላክተኛው ያሉት : " ዑለማ ያልቅና ሰዎች ጃሒሎችን መሪ አድርገው ይይዛሉ ፈትዋ ሰጥተው ጠመው ያጠማሉ. " የሚለው ሐድስ ሳዳትን ካልገለፀው ማንን እንደሚገልፅ እንጃ አናውቅም። እነዚህን በነሲሐና በሌሎች ቻናሎች የሰከሩ ሴቶች በfb ወለል ላይ ያለምንም ሐያእ ባል ለማሳደድ እንደ ቢራቢሮ የሚንቀዠቀዡ ሴቶች የተውሒድ አባታቸው ወደ ለየለት የመዕሲያ ገንዳ ወደ ቲክቶክ እንድቀላቀሉ መንገድ ጠርጎላቸዋል። እንኳን አባታቸው ገፍቷቸው ብዙዎቹ ወደዚያው የቀደሙት ናቸው ። " እንኳን ዘንቦብሽ እንዳውም ጤዛ ነሽ.. " እንድሉ ---- ይህ ጠብደል ጃሒል እንደ ሰው አዝማሚያ የሚተጣጠፍ ጎማ ባህሪ ነው.። ጃሒል ነው በጣም ጃሒል ነው ። ለዚህም ለሱ ደስ ባለው እንጅ ለሸሪዓ በሚመች ማስተማር ችሎታውም ሆነ ሞራሉ የለውም ። አየህ አላዋቂ ሳሚ ምን እንደሚለቀልቅ .? እነ ሳይሞቅ ፈላን በሐራሙ ገንዳ በወንጀል ሽንት ቤት ጠቀጠቃቸው ። የሚገርመው ለማስተማር ነው ለወጣቶቹ ጥሩ ነገር አስቤ ነው ይላል ። ﻣﺎ ﺃﺷﺒﻪ ﻗﻮﻟﻪ ﺑﻘﻮﻝ ﺇﺑﻠﻴﺲ ﻋﻠﻴﻪ ﻟﻌﺎﺋﻦ ﺍﻟﻠﻪ . ንግግሩ ከኢብሊስ ንግግርጋ ምን አመሳሰለው...!! ----- " ﻭَﻗَﺎﺳَﻤَﻬُﻤَﺎ ﺇِﻧِّﻲ ﻟَﻜُﻤَﺎ ﻟَﻤِﻦَ ﺍﻟﻨَّﺎﺻِﺤِﻴﻦَ " " እኔ ለእናንተ በእርግጥ ከሚመክሯችሁ ነኝ " በማለት አደምና ሐዋን ኢብሊስ አማለላቸው . አባበላቸው ማለላቸው ። ጥሩ አሳቢ መሳይ... ------ ﻭﻗﺎﻝ ﺇﺑﻠﻴﺲ ﻋﺪﻭﻧﺎ : " " ﻓَﻮَﺳْﻮَﺱَ ﺇِﻟَﻴْﻪِ ﺍﻟﺸَّﻴْﻄَﺎﻥُ ﻗَﺎﻝَ ﻳَﺎ ﺁَﺩَﻡُ ﻫَﻞْ ﺃَﺩُﻟُّﻚ
Показати все...
══════❃❃❃═════ 🎀 እኛን የሚጉዱን ነገሮች 🎀 ➥✾ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ((አላህ ይዘንላቸው)) ➧◌እንዲህ አሉ:- 🌸◌‏لايضرنا أن تشقق ثيابنا ولايضرنا أن نجوع يضرنا أن يسلب منا ديننا بعرض من الدنيا ◌🌸 ‏📚 الفواكه الجنية ] ١ / ١٤٩ ❑✺የልብሳችን መቀደዲ ወይንም ረሃብ መራባችን ይጉዳንም!! ❑✺እኛን የሚጉዳን ነገር በዚች በእዱኒያ መሬት ላይ ሁነን!! ❑✺ዲናችን ወይንም ሃይማኖታችን ከእኛ ሲሂዲ (ሲያመልጠን )ነው!! 🌸((ምንጭ:-الفواكه الجنة ١/١٤٩))🌸 ⛔️ምንጭ((ሊንክ))እንዲቆረጥም ሆነ እንዲቀየር አንፈቅዲም❌ 💎💎══❀❀══✿✿══💎💎 👑كوني زوجة صآلحة على الجآدة 🎀 https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada
Показати все...
👑قنـآة كوني زوجــة صـآلحة علـى الجـآدة 🎀

🌸فـإنــ الـحــاء مـنـــ الــإيـــمـــانـــــ🌸 ➪ ◉💎የዚህ ቻናል አላማዉ ትክክለኛ ሰለፊይ ቤተሠቦችን ማፍራት እና ለቻናሉ ቤተሠቦች ጠቃሚ የሆኑ የቀደምቶችን ሆነ አሁን ያሉትን በትክክለኛ ቁርአንና ሐዲስ ላይ የፀኑትን የሠለፊያ ኦለማዎች ት/ት በሙሉ ለማሠራጨት የተቋቋመ ቻናል ነው🎀 ➪ ◉💎ከተለያዪ የጥሜት ቡድኖች የፃዳ ቻናል ነው🌸

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.