cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ABUKi islamic post

🍃አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢባዱ ረህማን 🍃 🙄አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ 🙄ነገር ግን ገና ተማሪ ነኝ። Telegram የምጠቀመው👇 💝አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» 💝የሚለው ነብያዊ ትእዛዝ ለማድረስና ሡናን ለማስፋፋት ነው @abukipost @abukipost ሀሳቦን Comment>☞ @ljabuki

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
566
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

00:21
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ጎንደር ቀበሌ 6መስጅድን አቃጥለውታል ! https://t.me/finding_hubullah
Показати все...
6.10 KB
‼️‼️‼️ሰበረ‼️‼️‼️ አሳዛኝ ነገር እየደበደባቸዉ ነዉ የእህቶች ድምፅ ይሰማን ። ኢነአሊላህ
Показати все...
0.34 KB
እየሰማችሁት voice የእርዳታ ጥሪ
Показати все...
0.31 KB
0.28 KB
0.24 KB
#በአላህ_አድኑኝ😭" #ፋጡማ_ኡመር ምስኪኗን እህታችን በዱዓ እያሰብናት #ሼር በማድረግ እናግዛት🙏 ይህች አንጀት የምትበላ እህታችን ፋጡማ ኡመር ትባላለች በባቲ ከተማ 02 ቀበሌ አሰብ ተፈናቃይ በሚባለው ሰፈር በጉበት ካንሰር በሽታ አልጋ ላይ ከተኛች 5 አመት አለፋት የምትበላውም ሆነ የምትፀዳዳው በተኛችበት ከሆነ ሰነባብቷል😭 ፋጡማ ለማስታገሻ ስትጠቀመው የነበረውን መድሀኒትም ባቲ ከተማ ጁንታው በገባበት በዛን ወቅት በገንዘብ እጥረት ለማቋረጥ ተገዳለች አሁን የጉበት ካንሰሩ ቶሎ ካልታከመ በሽታው አስከፊ ሁኔታ ላይ መድረሱ አይቀርም!😭 አካውንት ኢትዮዽያ ንግድ ባንክ:- 1000393534242 አሚናት ሰኢድ ስልክ 0921270966-አሚናት ሰይድ(እናቷ) 0911273344-ልዑል መሀመድ(ጀባ #ኑ_ወደ_በጎነት #ደግ_ልብ_ካለህ_የምትሰጠው_አታጣም" #ጀባ_በጎ_አድራጎትና_ማህበረሰብ_አቀፍ_የልማት_ድርጅት
Показати все...
እስካሁን ድረስ መከላከያ አልገባም። የተገደሉት ሙስሊሞችም ሁለትና ሶስት ሳይሆኑ ብዙ ናቸው።
Показати все...
01:06
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ጎንደር በጎንደር ላይ መስጂድ በፅንፈኞች በዲንጋይ እየተደበደበ t.me/finding_hubullah
Показати все...
1.71 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.