cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Natnael Mekonnen

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Більше
Рекламні дописи
172 484
Підписники
-3224 години
-4147 днів
-2 09830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Donald Trump rally shooting: suspect and audience member killed, former president ‘fine’ – The Guardian
Показати все...
Breaking news, በትራምፕ ላይ የተኮሰ ሰው ህይወቱ አለፈ:: ግለሰቡን ፖሊስ ተኩሶ ይምታው እራሱን ያጥፋ ግን እስካሁን መረጃዎች አልወጡም:: BBC ግለሰቡ መሞቱን ብቻ ዘግቧል::
Показати все...
00:47
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Breaking news, ትረምፕ ምርጫ ቅሰቀሳ ላይ እያለ ከደቂቃዎች በፊት በመድረኩ ላይ የጥይት ድምጽ በመሰማቱ በፍጥነት በጠባቂዎቻቸው ከመድረኩ እንዲወርዱ ተደርገዋል:: የተተኮሰው ጥይቅት ይሁን ተቀጣጣይ ነገር ጆሯቸው አካባቢ እንደመታቸውና እንደደማ ተንቀሳቃሽ ምስሉ ያሳያል::
Показати все...
IMG_0239.MP49.16 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Breaking news, ትረምፕ ምርጫ ቅሰቀሳ ላይ እያለ ከደቂቃዎች በፊት በመድረኩ ላይ የጥይት ድምጽ በመሰማቱ በፍጥነት በጠባቂዎቻቸው ከመድረኩ እንዲወርዱ ተደርገዋል:: የተተኮሰው ጥይቅት ትራንፕን ይምታቸው አይምታቸው እስካሁን የታወቀ ነገር የለም::
Показати все...
ጎርጎራ incredible proud of Dr.Abiye
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ትግራይ ባለፉት 3 ወራት በዘራፊዎች ጥቃት ለደረሰባቸው 482 ሰዎች የህክምና አገልግሎት መስጠቱን መቐለ የሚገኘው የዓይደር ሰፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል አስታወቀ። በሆስፒታሉ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያው ብርሃነ ገ/ሚካኤል ለትግራይ ሬድዮ በሰጡት ቃል፥ ከሚያዝያ እሰከ ሰኔ 2016 ዓ.ም ባሉት ወራት በቢላዋ ሌሎች መሳሪዎች በዘራፊዎች ጥቃት የደረሰባቸው 482 ሰዎች በሆስፒታሉ የድንገተኛ የህክምና ክፍል ታክመዋል። የጥቃቱ ሰለባዎች የ9 ዓመት ዕድሜ ካለው ህፃን አስከ የ70 አመት አዛውንት የሚያካትት እንደሆነ  ተናግረዋል። ከነዚሁ ተጠቂዎች 69ኙ ሴቶች ናቸው። የሆስፒታሉ የህክምና ተገልጋዮች የመቀበያ ሰነድ እንደሚያመላክተው፦ - በሚያዝያ 183 ሰዎች - በግንቦት 136 ሰዎች - በሰኔ 163 ሰዎች በዘራፊዎች ጥቃት ደርሶባቸው ታክመዋል። ሆስፒታሉ ያለው ውስን የመድሃኒት ፣ የህክምና ቁሳቁስና ባለሙያ ለእርጉዝና የሚወልዱ እናቶች እንዲሁም ለሌሎች የቆየ ህመም ላለባቸው ተገልጋዮች የቅድምያ አገልግሎት ከመስጠት ፈንታ የዘራፊዎች የጥቃት ሰለባዎች ለሆኑ ድንገተኛ ታካሚዎች የህክምና አገልግሎት በመስጠት መጠመዱ ሌላ ጫና እንደፈጠረበት ተገልፀዋል።
Показати все...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ'ገበታ ለሀገር' ውጥን የሆነው የጎርጎራ ኤኮ ሪዞርት ከአየር ላይ የተወሰዱ ምስሎች:-
Показати все...
አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ የቱሪዝም የክብር አምባሳደር ሆና ተሾመች!! የአዲስ አበባ የባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ በዛሬው እለት በአካኼደው የኪነጥበብ እና የቱሪዝም የትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት የምስረታ ጉባኤ ላይ አርቲስት መቅደስ ፀጋዬን @mekdes_tsegaye_official የአዲስ አበባ ከተማን በሀገር አቀፍና በአለምአቀፍ መድረኮች ላይ እንድታስተዋውቅ የክብር አምባሳደር አድርጎ ሾሟታል። አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ከኪነጥበብ ስራዎቿ ባሻገር የሀገሯን መልካም ገፅታ በማስተዋወቅና የተቸገሩ ዜጎችን በተለያየ መንገድ በመርዳት የምትታወቅ ተወዳጅ አርቲስት ነች። መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የማይታመን እውነት ከኦቪድ ሪል እስቴት ኦቪድ ሪል እስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት አራት ኪሎ ኪንግስ ታወር ብሎ የሰየማቸውን በ6 ወራት ተገንብተው የሚጠናቀቁ ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በማይታመን ዋጋ በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለሽያጭ አቀረበ። 👉 ባለ 1 መኝታ 3.8 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ 306,000 ብር 👉 ባለ 2 መኝታ 6.2 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ 496,000 ብር 👉 ባለ 3 መኝታ 8.2 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ 658,000 ብር እንደስሟ ባበበችው ከተማ ከታላቁ ቤተ መንግስት አጠገብ አራት ኪሎ እያንዳንዳቸው የራሳቸው የመኪና ማቆምያ ያላቸው ዘመናዊ ቤቶችን የእርስዎ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ: 📌 ቦሌ አትላስ ፕላቲኒየም ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ብቅ ይበሉ 📞 በስልክ ቁጥር 9727 ላይ ደውለው ኦቪድ ሪል እስቴት ፤ ራዕያችን ልማት ነው !! Telegram | Facebook | Instagram | Twitter | Website
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የወርቅ ኮንትሮባንድ .... በትግራይ የታጠቁ ኃይሎችና የውጭ ዜጎች ከሚሳተፉበት የወርቅ ሕገወጥ ቁፋሮና ኮንትሮባንድ ጋር በተያያዘ ከሚያዝያ ወዲህ ብቻ ከ20 በላይ ሰዎች እንደተገደሉ በምርመራ ማረጋገጡን ሪፖርተር ዘግቧል። በተለይ እንዳባጉና ወረዳ የሚገኘው የትግራይ ጀኔራሎች የሚቆጣጠሩት “ራህዋ” የወርቅ ማውጫ ከፍተኛ ሕገወጥ የወርቅ ቁፋሮና ኮንትሮባንድ እንደሚካሄድበትና ተዋናዮቹ የቀድሞ የሕወሃት ተዋጊዎች፣ ወጣቶች፣ ስደተኞችና ቻይናዊያን እንደኾኑ ዘገባው ጠቅሷል። ዘገባው፣ በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በ”ሒንጻት” የወርቅ ማውጫ ከኹለት ወራት በፊት በቀድሞ የሕወሃት ታጣቂዎችና በጥበቃዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት 22 ሰዎች እንደሞቱ መስማቱን ገልጧል። ሕገወጡ ወርቅ ወደ አዲስ አበባ፣ አሥመራ፣ ሐርጌሳ፣ ናይሮቢ እና ካምፓላ እንደሚሸጥና ከዚያም መዳረሻው ዱባይ እንደኾነ ምንጮች ስለመናገራቸው በዘገባው ላይ ተጠቅሷል።
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.