cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🇪🇹ሀበሻ የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ🇪🇹📡

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ 🔴 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል 🔵የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል 🔴የፈለጉትን ቻናል biss key ያገኙበታል 🔵 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።

Більше
Рекламні дописи
5 679
Підписники
-624 години
-207 днів
-7230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Quality በጣም ቀንሼ 55/53 ሁሉ ወርዶ ሁሉ ጥርት ብሎ ይሠራል ቫርዚሽ ያላችው ሰዎችም ሞክሩት ከቫርዚሽ ጋርም አብሮ ይገባል ✅
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
New TP 24H SPORT 11074 V 2900 ይህንን ፍሪኩየንሲ ሙሉ እና ቼክ አድርጉ በተለይ ወደ ማታ ችግር @UMER4k ላይ አሳውቁኝ 0911590613
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ነገ የሚደረግ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ 🇪🇸 🆚 🇫🇷 ይህንን ጨዋታ በ24H SPORT ፣ SPTV ፣ AREZO እና AMOS ፤ በመሳሰሉ ምርጥ ምርጥ ቻናሎች ይመልከቱ --------------------------------------------- ☑️ተሜ ዲሽ™ --------------------------------------------- Inbox Us 📩Admin @Welcome_1234 Join▶️  @HABESHA_DISH Call 📱 +251954893869
Показати все...
👍 2
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Add SPTV Server 🔥 Change To New UI 5_7_2024 --------------------------------------------- ☑️ተሜ ዲሽ™ --------------------------------------------- Inbox Us 📩Admin @Welcome_1234 Join▶️  @HABESHA_DISH Call 📱 +251954893869
Показати все...
GS-9999HD 4K_V1.11.12053_04072024.bin8.38 MB
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Add SPTV Server 🔥 Change To New UI 5_7_2024 --------------------------------------------- ☑️ተሜ ዲሽ™ --------------------------------------------- Inbox Us 📩Admin @Welcome_1234 Join▶️  @HABESHA_DISH Call 📱 +251954893869
Показати все...
LS-9595HD 4K_V1.11.12053_04072024.bin8.01 MB
እለተ እሁድ የሚደረጉ 🏆 EURO2024 ጨዋታዎች በተለያዩ የነፃ ቻናሎች በLEG ረሲቨሮች 1:00 England🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🇸🇰Slovakia 📺 ON 24H SPORT 1HD/2HD 📺ON SPORT 1SD 📺ON SPORT 3HD 📺SPTV 4:00 Spain🇪🇸 vs 🇬🇪Georgia 📺 ON 24H SPORT 1HD/2HD 📺ON SPORT 1SD 📺ON SPORT 3HD 📺KAN11 HD 📺SPTV Note በ24H SPORT HD በእንግሊዘኛ ኮሜንታተር ከኢትዮ ሳት ጋር በ1 ዲሽ የሚሠራ ምርጥ ቻናል በተጨማሪ sport 1SD እና KAN 11HD amos ላይ ✅በተጨማሪ በቫርዚሽ ደግሞ AREZO ላይ የ4 ሰዓት ጨዋታ እንጠብቃለ Yahasat 51.5 11077 V/H 02500 12015 V/H 27500 Amos 4w 10971 V 30000 --------------------------------------------- ☑️ተሜ ዲሽ™ --------------------------------------------- Inbox Us 📩Admin @Welcome_1234 Join▶️  @HABESHA_DISH Call 📱 +251954893869
Показати все...
SPTV ሁሉምጋር Track(እስክራች) እያደረገ ነው! በትግስት ትጠባበቁ ዘንድ እንጠይቃለን!
Показати все...
👍 4
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ምርጡን ለናንተ ነውና ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB ልጠቁማችው👇 ✅1ኛ ለAMOS 4w📡 ይህ ሳተላይት  ብዙ ጊዜ Quality እየቀነስ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለ በተለይ HDዎቹ ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው 😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ Quality ቀነስ ብላችውም አትሰጉም ✅2ኛው Blinter Sat 51.5  ወይም 24H Sport ሲሆን ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG 4k LNB  ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል ✅3ኛ ለቫርዚሽ  ይህ ቻናል ወደ ምስራቅ ጥሩ Quality ስላለው በየትኛውም ሀሪፍ በተባለ LNB ይሠራል ጥሩ ነው ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን እና Sparta LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው ✅4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የሚያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB
Показати все...
👍 7
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ምርጡን ለናንተ ነውና ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB ልጠቁማችው👇 ✅1ኛ ለAMOS 4w📡 ይህ ሳተላይት  ብዙ ጊዜ Quality እየቀነስ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለ በተለይ HDዎቹ ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው 😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ Quality ቀነስ ብላችውም አትሰጉም ✅2ኛው Blinter Sat 51.5  ወይም 24H Sport ሲሆን ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG 4k LNB  ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል ✅3ኛ ለቫርዚሽ  ይህ ቻናል ወደ ምስራቅ ጥሩ Quality ስላለው በየትኛውም ሀሪፍ በተባለ LNB ይሠራል ጥሩ ነው ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን እና Sparta LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው ✅4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የሚያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB ይህንን Orgnal LNB ሻሸመኔ እኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ @Yoni_sat @Yonisat 📍አዲራሻችን ሻሸመኔ ቤኬራ ህንፃ ግራውንድ ውስጥ 20 ቁጥር
Показати все...
🚫ማሳሰቢያ 🚫 ይሔንን ሶፍትዌር ማለትም ከ Ethioshare ወደ Funcam የሚቀይረውን ሶፍትዌር ከመጫናችሁ በፊት በደንብ አንብቡ ምክንያቱም በፊት ስትጠቀሙ የነበረውን ሰርቨር ታጣላችሁ ለምሳሌ Ethioshare & Super Gshare plus  ወዘተ ፣ ይሔንን ሶፍትዌር ከመጫናችሁ በፊት በዋይፋይ አንቴና ሊኖራችሁ ይገባል እና አንድ ግዜ ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት መቻል አለባችሁ ምክንያቱም ከ Chip ID ወደ serial number የሚቀየረው በኢንተርኔት አማካኝነት ነው ይሔንን ሳታነቡ ረሲቨሬ ተበላሸ ብላቹ እንዳትሉኝ። @Habesha_Dish
Показати все...
👍 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.