cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Більше
Рекламні дописи
18 601
Підписники
-3224 години
-1307 днів
-42330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሸይኹል ኢሰላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብሏል ፦ تُحرس السنّةُ بالحق والصدق لا تحرس بكذبٍ ولا ظُلم ..! « ሱናህ በሀቅ እና እውነተኝነት እንጂ በውሸትም  በበደልም አይደለም የምትጠበቀው» [ደርኡ ተዓሩድ አልዐቅል ወንነቅል(7/182) @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
Показати все...
👍 11
01:53
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ጫት ከሌሎች ዘርፎች የተሻለ ትርፍ እንዳለው ይታወቃል። የጫት ንግድ ማለት ለወገን ገዳይ መርዝ እየሰጡ በምትኩ ገንዘባቸውን መውሰድ ነው። ይሄ ንግድ በወገን ህይወት ላይ መጫወት ያለበት እርኩስ ንግድ ነው። ትርፉ ሳያማልላችሁ ኣኺራችሁን በማስቀደም እንዲህ አይነት ውሳኔ የወሰናችሁ ጀግኖች ኒያችሁን፣ ልፋታችሁን አላህ ይቀበላችሁ። ለሌሎች ምሳሌ ያድርጋችሁ። ለዱንያም ለኣኺራም የሚጠቅማችሁ የተሻለ ሐላል ሪዝቅ ይስጣችሁ። የበዛ፣ የጣፈጠ በሆነ የጀነት ሲሳይ ያንበሻብሻችሁ። በዚህ ውሳኔ ላይ ድርሻ ያላችሁን ሁሉ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳችሁ። በነገራችን ላይ ጫት በመብላትም፣ በማብላትም፣ በማጓጓዝም፣ በመነገድም፣ ለጫት ንግድ በማከራየትም የተሰማራችሁ ሁሉ ወንጀል ላይ ናችሁ። አላህን ፈርታችሁ ከድርጊታችሁ ታቀቡ። = የቴሌግራም ቻናል
Показати все...
9.74 MB
👍 13👎 3💯 3 1
☞::::::::ጓደኛህን ምረጥ!::::::::☜ #ሁሌም ልናስታውስ የሚገባው ነገር መጥፎ ጓደኛ እስካልተውን ድረስ ጥሩ ጓደኛ አናፈራም።    #ለዚህም ነበር የአላህ መልእክተኛ(ﷺ)ለምንመርጣቸው ጓደኞቻችን ትኩረት እንድንሰጥ የመከሩን።   #ጓደኞቻችን በሙሉ የአላህን መንገድ እንዳንዘነጋ የሚያስታውሱን መሆን ይኖርባቸዋል። #የአላህ መልእክተኛ (ﷺ)መርጠዋቸው የነበሩት ሰሃቦች በጠቅላላ ከርሳቸዉ ጋር እስከ መጨረሻዉ የዘለቁትን እና በተልዕኮዋቸውም ተስፋ ያልቆረጡትን ነበሩ። #ምርጥ ጓደኛ ማለት ስንረሳ አስታዋሻችን ስንጨነቅ ፍቅርን እና ብርታትን ለጋሻችን የሆነ ነው። ምርጥ ጓደኛ ለዱንያ ብቻ ሳይሆን በአኼራም ጠቃሚ ነው። #ምርጥ ጓደኛ ከራስ ፍላጎት የወንድሙን     ፍላጐት ያስቀድማል!     @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
Показати все...
👍 15💯 1
👆👆👆 #የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ እና የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ የተወሰነ የህይወት ታሪክ ክፍል ሁለት /②ት☜✅ 🎤በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
Показати все...
የሶስቱ_መሰረቶች_ኪታብ_ማብራሪያ_ክፍል_2.MP314.88 MB
👍 3
ጁመአ ነዉ ሱረቱል ካህፍ በሚያምር ድምፅ❤️ ቃሪዕ ismail al nouri قال رسول الله صلى الله عليه وسلم. من قرأ سورةالكهف في يوم الجمعة أضاءله من النور مابين الجمعتين (صحيح الجامع ـ .٦٤٧) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡ አል ካህፍ 107
Показати все...
15.08 MB
👍 6 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በሽታ ከሰው ወደ ሰው እንደሚጋባ ሁሉ ጤንነትም ከሰው ወደ ሰው ይጋባል። ጤናማ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር መዋል ጤናማ አስተሳሰብ እንድንይዝ ያረገናል። ሰው የአስተሳሰብ እና የድርጊት ውጤት ነው። ዉሎችን ከመልካም ሰዉ ጋር ይሁን✅ @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
Показати все...
👍 11💯 2 1
👆👆👆 #የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ እና የሸሪዓን እውቀት በመፈለግ ላይ ማነሳሳት ክፍል አንድ/①☜✅ 🎤በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
Показати все...
የሶስቱ_መሰረቶች_ኪታብ_ማብራሪያ_ክፍል_1_.mp39.30 MB
👍 5
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ እና የተከበራችሁ የዳሩል ኢስላም ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ አልሀምዱሊላህ እኔ ደህና ነኝ በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጠዉ የነበሩ ደርሶች እና ፁሁፎች ከነገ ጀምረዉ የሚቀጥሉ መሆናቸዉን  በአክብሮት ላሳዉቃችሁ እወዳለዉ። እስካዉሁን በመጥፋቴ ይቅርታን ወይንም አዉፍታን በመጠየቅ ወደ ትምህርታችን እንድንመለስ በአክብሮት እጠይቃለዉ ። አዉፉ በሉኝ ስላልተመቸኝ ነዉ የጠፋዉት። ከዛ በፊት ይጨመር ወይንም ይቀነስ አሊያም ይስተካከል የምትሉት ነገር  ካለ በዚህ አድራሻ ሀሰባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ። بارك الله فيكم✍✍🌷👇👇 ሀያት ቢንት ኸዲር
Показати все...
👍 6 1
ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ ✍መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌ ✍መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 👉 @twhidfirst1 👈 👉 @twhidfirst1 👈
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎈تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🎈ኢድ ሙባረክ፤ እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል 🎈አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን! # አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን። #ዒድ አል አድሐ 1442 ሂ Iid Mubaarak! Baga ayyaana Iid al-adha  bara 1442tiin nuun gahe! Taqabbalallaahu minnaa waminkum Saalihal a'amaal
Показати все...
👍 9
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.