cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አኮቴት ዘማኅሌት

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ ⛪️⛪️⛪️ አምላክ አሜን።⛪️⛪️ ⛪️ #አኮቴት_ዘማኅሌት ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ፡፡ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6

Більше
Рекламні дописи
3 807
Підписники
Немає даних24 години
-137 днів
-3530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ማርያም ሕንፄሃ አዳም ማርያም ሕንፄሃ አዳም ሕንፄሃ አዳም /2/ማርያም ሕንፄሃ አዳም
Показати все...
ማርያም ሕንፄሀ አዳም .mp35.95 KB
#ትትናሽ ግሩም ነው ትትናሽ ግሩምነው ደግነትሽም(2) እናቱ ሆነሻል ለመዳኒያለም (2) #አዝ ንጽህት ስለሆንሽ ...........እመቤቴ እመቤቴ እንከን የሌለብሽ ............እመቤቴ እመቤቴ የፍጥረታት ጌታ .............እመቤቴ እመቤቴ ባንቺ አደረብሽ ...............እመቤቴ እመቤቴ የድንግል መመረጥ..........እመቤቴ እመቤቴ ዜናው አስገረመኝ ............እመቤቴ እመቤቴ እሳቱን ታቀፍች ...............እመቤቴ እመቤቴ የማይቻለውን .................እመቤቴ እመቤቴ #አዝ~~~~~~~ ምርኩዜ ልበልሽ ...........እመቤቴ እመቤቴ ጥላከለላዬ ..................እመቤቴ እመቤቴ ጋሻዬ ነሽ አንቺ ..............እመቤቴ እመቤቴ ለኔስ መመኪያዬ ...........እመቤቴ እመቤቴ ባለም እንዳልጠፋ...........እመቤቴ እመቤቴ ህይወቴ መሮብኝ............እመቤቴ እመቤቴ እንደወይን አጣፍጪው ....እመቤቴ እመቤቴ ድንግል ድረሺልኝ ............እመቤቴ እመቤቴ #አዝ የምስራቅ ደጃፍ ነሽ ..........እመቤቴ እመቤቴ የሁላችን ተስፋ .................እመቤቴ እመቤቴ እሙ ለጸሀይ ጽድቅ............እመቤቴ እመቤቴ የሁሉ ጠበቃ.....................እመቤቴ እመቤቴ ድንግል የድል አክሊል..........እመቤቴ እመቤቴ ድንግል የጽድቅ ስራ............ እመቤቴ እመቤቴ ድንግል መሰላል ነሽ .........እመቤቴ እመቤቴ የተዋህዶ ተስፋ................እመቤቴ እመቤቴ ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        ★ @mezmurtenat
Показати все...
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁዓኪ እምአርዌ ነዓዊ ተማ ፀነ ብኪ በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማኀበረነ ዮም/3/  ድንግል ባርኪ ትርጉም ሰላም ለአንቺ ይሁን ስግደትም ለአንቺ ይሁን ማርያም እና ችን የመለኮት ዙፋን ከኃይለኛ አውሬ የምትጠብቂን ስለቅድስት ሐና ብለሽ ስለኢያቄም ኝህን ማ በራችንን ድንግል ባርኪልን ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇        ★ @mezmurtenat
Показати все...
ሰላም_ለኪ_እንዘ_ንሰግድ_ንብለኪ_ማርያም_እምነ_ናስተበኩአኪ_እም_አርዌ_ተማህፀነበኪ_ዝማሬ_መላእክት_ያሰማልን256k.mp36.22 MB
#ትትናሽ ግሩም ነው ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        ★ @mezmurtenat
Показати все...
ትትናሽ ግሩም ነው.mp32.02 MB
መአዛ አፉሃ መአዛ አፉሃ ማርያም መአዛ አፉሃ /4/ ማርያም መአዛ አፉሃ ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        ★ @mezmurtenat
Показати все...
መዓዛ አፉሃ.mp37.29 KB
እስመናሁ እስመናሁ ንጉሥኪ በጽሐ ንጉሥኪ በጽሐ /4/እስመናሁ ንጉሥኪ በጽሐ ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        ★ @mezmurtenat
Показати все...
እስመ ናሁ.mp36.45 KB
ሃሌ ሉያ ሐነፃ ልዑል ሃሌ ሉያ ሐነፃ ልዑል ሐነፃ ልዑል /2/ሃሌ ሉያ ሐነፃ ልዑል ትርጉም ቅድመ ዓለም የነበረ አሁንም ያለ ዓለምንም አሳልፎ የሚኖር ልዑል ቤተክርስቲያንን አነፃት /ሰራት/ ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        ★ @mezmurtenat
Показати все...
ሀሌ ሉያ ሀነጻ ልዑል.mp36.22 KB
እግዚአብሔር ውእቱ እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም ወመሠረትኪ /4/ ለዓለም እግዚአብሔር ትርጉም ለዘለዓለም ብርሃንሽ እግዚአብሔር ነው መሠረትሽም ለልጅ ልጅ ነው ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        ★ @mezmurtenat
Показати все...
እግዚአብሔር ውእቱ.mp36.66 KB
ተቀደሲ ተቀደሲ ወንሥኢ ኃይለ ኦ ቤተ እግዚአብሔር እስመናሁ ንጉሥኪ በጽሐ እግዚአብሔር ትርጉም የእግዚአብሔር ማደሪያ ሆይ ተቀደሺ ኃይልንም ልበሺ ንጉስሽ እግዚአብሔር እነሆ ደርሶልሻልና ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        ★ @mezmurtenat
Показати все...
ተቀደሲ.mp36.48 KB
ኢይትዐፅው አናቅፅኪ ኢይትዐፅው አናቅፅኪ ክቡራተ ዕንቁ መሠረትኪ ወመሠረትኪ /4/ ማርያም ወመሠረትኪ ትርጉም ደጆችሽ አይዘጉ መሠረትሽም የከበረ ዕንቁ ነው ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        ★ @mezmurtenat
Показати все...
እይትሃጸው አናቅጽኪ.mp36.58 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.