cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🍁ɪʙɴᴜ ᴀsɪᴍ PᴀGᴇ✍️

🍁ቅድሚያ ለተውሂድ ስጥ🍁 🌴ከማንኛውም በፊት 🌴 {وَمَا تَوْفِيقِى إِلاَّ بِاللَّهِ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَإِلَيْهِ أُنِيبُ} ⇩ ለሀሳብ ና አስተያዬት⇩ @IBNU_ASIM_PAGE_bot ☞ቅድሚያ ለተውሂድ ስጥ☜ 🌴 ከማንኛውም በፊት 🌴

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
676
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

📮 የዱንያ ሂወት እንዳታታልላቹሁ.mp3 💐 በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ነሲሀ። 🎙 ወንድሞችን:- አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 {በወልቂጤ ከተማ} በበድረዲን በመስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📅 እሁድ- 25/04/2013E.C 🔗 https://t.me/Selefy/2398 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4272 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/16580429694
Показати все...
የዱንያ ሂወት እንዳታታልላቹሁ.mp36.40 MB
የዕሁድ ሙሀደራ ደሴ 02/05/2013 e.c ነስር መስጂድ ነው። ለደሴ ሙስሊም ማህበረሰብ ሁሉ ሴቶችንም ያካትታል። መቅረት አይደለም መዘግየት አይፈቀድም! አል ፈላህ ስቱዲዮ
Показати все...
🧱የውሸት ሰው ሲያጋጥምህ 🧱 ✍የእውነት ሰው ሆነህ አስደንግጠው። بــنـے عــاصــمــے الــســلــفــيــے
Показати все...
🔊ሰበር ዜና‼ 🔊ሰበር ዜና‼ 🔊ሰበር ዜና‼ ✍እጅግ በጣም አስደሳች እና አጓጒ የሆነ ልዩ ፕሮግራም 📩ለሁሉም ሙስሊሞች ጥሪ ተደርጎላችኋል‼ 🚫አንድም ሰው ጥሪውን ደርሶት እንዲቀር ሳይሆን እንዲያረፍድ አይፈቀድለትም። 👌ምን አልባት ይህንን አጋጣሚ ድጋሚ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል‼ 📝ጥሪው ምንድን ነው❓👇🏾 ✍የፊታችን እሁድ እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል‼‼ 📝የት ነው የሚደረገው❓👇🏾 ✍አዲስ አበባ ካራቆሬ ወታደር ሰፈር 🕌መስጂድ አል_ሱና 📝ስንት ሰዓት ነው የሚጀመረው❓👇🏾 ✍ዝሁር ተሰግዶ እስከ ዐስር፣ ✍ዐስር ተሰግዶ እስከ መግሪብ፣ ✍መግሪብ ተሰግዶ እስከ ዒሻ 👌ልብ ይበሉ👇🏾 በፕሮግራሙ መሃል የረፍት እና የሻይ ቡና ሰዓት ይኖራል‼‼ 🚖🚎ሰፊና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኪና ማቆሚያ ተዘጋጅቷል‼ 👌ያስተውሉ👇🏾 ✍ፕሮግራሙ የሚጀመረው ልክ የዝሁር ሰላት እንደ ተሰገደ ነው። እርሶ ግን ቀድመው በመገኘት ቦታ መያዝ አለብዎት‼ 🤝ኢንሻ አላህ ሁላችንም እንገኛለን‼ ✍በተያያዘ ዜና 👇🏾 👉🏽አጠቃላይ የአዲስ አበባ እህቶች የሚሳተፉበት ልዩ የሴቶች በሴቶቸ የሙሀደራ ፕሮግራም የሚደረገው 🕌መስጂድ አል_ፉርቃን ነው‼ 💻"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" የሰለፍዮች ድምፅ https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx
Показати все...
አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

«القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية» «ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነው» 💬 ሀሳብ እና አስተያየት መስጫ BOT ለማግኘት 🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.. የዛሬ የማክሰኞው ተፍሲር ፕሮግራም በመስጅደ ሰላም ስለሆነ ለወንድሞች መልክት አድርሱ....
Показати все...
ኢስላም ማለት ሱና ሱና ማለት ኢስላም بسم الله الرحمن الرحيم ኢስላም ማለት ሱና ሱና ማለት ኢስላም ሙስሊም አንዱን ይዞ ሌላኛው አይጠላም ከአላህ ዘንድ የመጣው ንፁህ እስልምና ትርጉሙ ይብራራል በነብዩ ሱና አላህን ነጥለን እንደ ምንገዛው ነብዩን ብቻ ነው የምንታዘዘው በአላህ የካደ ነብዩ ያመፀም በጀሀነም እሳት ይኖራል ዘላለም አላህ በዒባዳ ብቻው ይነጠላል የነብዩ ትዕዛዝ ከሁሉም ይቀድማል በሐቅ የሚመለክ የለም ከአላህ ሌላ መከተል አይቻልም ከነብዩ ሌላ በሸሀደተይን ውስጥ ሁለቱም ይባላል ከሁለት አንዱን ያጣ እስልምናው ፈርሷል አዛን ሲባል ዒቃም ሁለቱም አንድ ላይ ተጣምረው መጥተዋል በተሸሁድም ላይ ቁርኣንን ብንቀራው ሆነን በእርጋታ ተጣምረው ይታያል በጣም ብዙ ቦታ በቀብር ጥያቄ እንደ ተነገረን ስለ ሁለቱንም እንጠየቃለን ጥያቄው ይቀርባል ጌታህ ማን ነው ተብሎ ነብይህስ ማን ነው ከዝያም አስከትሎ አላህ የተገዛ በነብዩ ሱና ምላሹን ይሰጣል ይድናል ከፊትና ከአላህ ጋ ሌላ አምላክ አጣምሮ የያዘ ወይም ከነብዩ ሌላን የታዘዘ ያዘጋጅ ማረፍያው ከጀሀነም እሳት ሲሰቃይ ለመኖር ባሳማሚው ቅጣት አላህ ቢያመልክም ነብዩን ተቃርኖ ሰሀቦች ባልሰሩት በቢድዐ ውስጥ ሆኖ አሁንም አይድንም አይኖርም በደስታ ነብዩን መታዘዝ ነውና ግዴታ በሰላምዋ ሀገር ለመኖር ዘላለም ከእስልምና ውጪ ሌላ መንገድ የለም እስልምናን ይዘን እንሂድ በሱና የቀደምቶቻችን ቀጥ ያለው ጎዳና አላህ እንጠይቀው ፅናት እንዲሰጠን በሱና አኑሮ በሱና ይግደለን ከመድረኩ ሳልወርድ ወንበሩን ሳልመልስ ባለ ውለታችን በዚሁ ላወድስ ጀዛኩሙላህ ኸይር ባለ መስጅዶቹ ከኢማም ጀምሮ እስከ ጀማዎቹ ገብተን ለማስተማር እንደ ፈቀዳችሁ አላህ በፍቃዱ ጀነት ያስገባችሁ ዛሬ በዚህ ቤቱ እንደ ሰበሰበን ነገም በአኼራ ጀነት ያገናኘን‼ [ወልቂጤ ታህሳስ25/04/2013] ✍ሐምዱ ቋንጤ 🏝️ከፉርቃን ሰማይ ስር https://t.me/joinchat/AAAAAENJn9-WekBJmow0AQ
Показати все...
ሐምዱ<=>ቋንጤ

ሐምዱ<=>ቋንጤ 👉🏿 @hamdquante 👈🏿 ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamduquante 👈🏿

♻️የእሁድ ሙሀደራ‼️ 🔶🔹🔸🔹🔸🔹🔶 🛑👉ደሴ👈🛑 🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️ሰላም~ መስጅድ ነው‼️ 🔺🔺🔺🔺🔺 ላልሰማ ንገሩ SET by ;{ABDUL-HADI} 👈 بـنـے عـاصـمـے الـسـلـفـيـے👉 https://t.me/Al_Felah_Studio
Показати все...

♻️የእሁድ ሙሀደራ‼️ 🔶🔹🔸🔹🔸🔹🔶 🛑👉ደሴ👈🛑 🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️ሰላም~ መስጅድ ነው‼️ 🔺🔺🔺🔺🔺 ላልሰማ ንገሩ https://t.me/Al_Felah_Studio
Показати все...

የሴቶች ሙሐደራ‼ 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 بــــــمــــســجــد الـــــفــــرقــــانــــے حـــرســهــــا الـــلـــه ✍የነገው የሴቶች የሙሐደራ ፕሮግራም የሚሆነው ከዚህ በፊት በመስጂድ አል_ፉርቃን በሳምንት እሁድ ይማሩት የነበረውን ኪታባቸው ይሆናል። ይህንን አውቀው እህቶቻችን ኪታባቸው ይዘው እንዲመጡና ደርሳቸውን ተምረው እንዲሄዱ እናሳስባለን‼ ✍በአላህ ፍቃድ በቀጣዩ እሁድ ልዩ የሆነ የሙሐደራ ፕሮግራም እንደ ሚኖራቸው ተስፋ እናደርጋለን‼ ✍ወንዶች በተመለከተ፦ 🚎ማንም ሰው የማይቀርበት ልዩ የሆነው የወልቂጤ ፕሮግራማችን ይኸው አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል። ❌"ልሂድ ወይ❓" ሳይሆን ✅"መች ልሂድ❓" ነው የሚባለው‼ 🚗🚖🚎🚍 ሁላችንም ወልቂጤ እንገናኝ‼‼‼ https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx
Показати все...
አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

«القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية» «ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነው» 💬 ሀሳብ እና አስተያየት መስጫ BOT ለማግኘት 🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.