cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

#ቁርጥራጭ ሀሳቦች በየቲ

በዚህ ቻናል የተለያዩ ፅሁፎችን ፣የመፅሀፍ ጥቆማዎች ፣ ቁርጥራጭ ሀሳቦች ፣ በንባብና በመፅሀፍት ዙሪያ እንፅፋለን ፣እናጋራለን ፣ የተለያዩ ሀሳቦችን እናሸራሽራለን !

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
968
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሰላም ቤተሰብ በስራ ደሞ መጥተናል Market channel https://t.me/yet1087 ተቀላቀሉን 🤗
Показати все...
Yeti gebeya

Market channel

ቆየት ያለ በስደት ላይ የሚያጠነጥን መፅሐፍ ነው ።አንብቡት😊
Показати все...
Emailing 4_5983541359233993306.pdf
Показати все...
4_5983541359233993306.pdf8.06 MB
00:15
Відео недоступнеДивитись в Telegram
1.67 MB
ድህረ-እውነት (post-truth) =================== * በሰው ልጅ እና በገሃዱ ዓለም መካከል የነበረው ግንኙነት ተበጥሷል፤ * የእውነት ጥያቄም አልፎበታል!! ጠንካራ የሆነ ወሬ ሁሉ እውነት ነው!! አሁን የምንኖረው የድህረ-ዘመናዊው ዓለም አካል ‹‹Hyper Reality›› ወይም post-truth ይባላል፡፡ ይሄም ዘመን ‹‹ማንነት፣ እውነት…›› የሚባሉ ጥያቄዎችን መመለስ የማያስፈልግበት ዘመን ነው፡፡ አሁን ባለው ዓለም ውስጥ ዋናው ጥያቄ የእውነት ጥያቄ ሳይሆን አብሮ የመኖር ጥያቄ ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ አስፈላጊው ነገር ዲስኩር ነው፤ ጠንካራ የሆነ ወሬ ሁሉ እንደ እውነት የሚቆጠርበት ዘመን ላይ ነን ያለነው፡፡ በመሆኑም፣ ከባህል ውጪ፣ ከፖለቲካ ውጪ፣ ከዲስኩር ውጪ፣ ከቋንቋ ውጪ ምንም ዓይነት እውነት የለም። በድህረ-ዘመናዊው ዓለም ውስጥ አንድ ነገር እውነትም ሐሰትም መሆን ይችላል፤ ለምን? ምክንያቱም ከኋላ ማጣቀሻ ሪፈረንስ ስለሌለን፤ ነባራዊ የሆነ ሜታፊዚካዊ መሰረት ስለሌለን ፡፡ ስለ አንድ ነገር እውነት ወይም ሀሰት ለማለት በመጀመሪያ ስለ ገሀዱ ዓለም መስማማት አለብን፡፡ በድህረ-ዘመናዊው ዓለም ላይ ግን እንደዚህ ዓይነት ስምምነት የለም፤ We don’t have objective metaphysical foundation. ይሄ ምን ማለት እንደሆነ የዘመናችንን የዕለተለት ህይወት እንደ ምሳሌ ወስጄ ላስረዳ፡፡ ለምሳሌ፣ አንድ ነገር እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ጎግል ውስጥ ገብተህ ያንን ነገር Search ስታደርግ ብዙ ጊዜ ካገኘኽው፣ ያ ነገር እውነት ነው ማለት ነው፡፡ የዚያን ነገር እውነትነት የግድ ገሀዱ ዓለም ውስጥ ወጥህ ‹‹ይሄ ነገር ተፈጥሯል ወይስ አልተፈጠረም›› ብለህ መጠየቅ የለብህም፤ ወይም ደግሞ ዛሬ ፌስቡክ ላይ በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች አንድን ፖስት ሼርና ላይክ ካደረጉት ያ ፖስት እውነት ነው፡፡ አሁን ዓለም እየሰራበት ያለው እውነታ ይሄ ነው። ‹‹ድህረ-እውነት (Post-truth)›› ማለት ይኼ ነው፡፡ በገሃዱ ዓለም እና በሰው ልጅ መካከል ያለው ግንኙነት ተቆርጧል፤ እውነትን ፍለጋ ወደ ገሃዱ ዓለም መሄድ አያስፈልግም፡፡ በድህረ-ዘመናዊው ዓለም ውስጥ “Rationality, Objective Truth, Universal Knowledge” ለሚባሉ ነገሮች ቦታ የለውም፤ እነዚህን ጥያቄዎችና ፍለጋዎች already አልፈናቸዋል፡፡ ድህረ-ዘመናዊው ዓለም ውስጥ universal የሆነ ዕውቀት የለም፤ መስማማት የሚባል ነገር የለም፡፡ ‹‹ወንበሩ አለ? ወይስ የለም? እኔ አለሁ? ወይስ የለሁም?›› የሚለው ጥያቄ ከ500 እና ከ600 ዓመታት በፊት የነበረ የእነ ዴካርት ጥያቄ ነው፡፡ አሁን ያንን ጥያቄ ትተነዋል፤ አልፈነዋል፡፡ አሁን ያለው ጥያቄ ‹‹ፍፁማዊ የሆነ እውነት በሌለበት፣ Legitimation Crisis ወይም ደግሞ የእሴት ግጭት ባለበት ዓለም ውስጥ እንዴት መኖር እንችላለን?›› የሚለው ጥያቄ ነው የበለጠ አስፈላጊ ሆኖ የመጣው። ከፍልስፍና ትምህርት አንድ እንደቃረምኩት የከተብኩት
Показати все...
ሊዎ ቴልስቶይ በማስታወሻ ደብተሩ ላይ ይህንን ቁምነገር ጽፏል። ላካፍላችሁ፦ በልጅነቴ ከእናቴ ጋር ዘወትር ትያትር ቤት እንሄድ ነበር። ቤተሰቦቼ ቢጠሯቸው የማይሰሙ ሃብታም ነበሩ። ሞስኮ ውስጥ በክረምት በረዶ ያለማቋረጥ ይወርዳል። ያኔ እናትና ልጅ ትያትር ቤት ውስጥ ነን። ትያትር ቤቱ የትራጄዲ ተውኔት የሚያሳይ ከሆነ እናቴ ታለቅሳለች። እንባ በአይኖቿ ግጥም ብሎ በጉንጮቿ ያለማቋረጥ ይወርዳል። እኔ በልቤ 'እናቴ ምን አይነት ሩህሩህ ሴት ናት!' ብዬ አስባለሁ። ተውኔቱ አልቆ ከትያትር ቤት ስንወጣ ሹፌራችንን መኪናው ውስጥ በቅዝቃዜ ተኮራምቶ እናገኘዋለን። እንግዲህ ሹፌራችን መኪናውን ጥሎ መሄድ አይችልም። መቼ ከትያትር ቤቱ እንደምንወጣ አይታወቅም። ሁሌም ዝግጁ እና ንቁ ሆኖ መጠበቅ አለበት። እንደዚያ ተጨብጦ፣ ተኮራምቶ እናቴ ዘወር ብላ እንኳን አታየውም። አንዳንዴ ሹፌራችን በቅዝቃዜ ሞቶ በሌላ ሹፌር የሚተካበት ግዜ ነበር። እናቴ አንድ ዘለላ እንባ እንኳን አታፈስም። በመጨረሻ የእናቴ እንባ የማስመሰልና የሃሰት መሆኑን ተረዳሁ። ©Tewodros Shewangizaw
Показати все...
ዲዮጋን መልከ ጥፉ ነው፤ ፉንጋ ያንስበታል፡፡ ዲዮጋን መልከ ጥፉነቱን ድብን አድርጎ ያውቃል፡፡ ዲዮጋን ፈላስፋ ነው - ህይወትን የሰው እውቀት ማነስ አከበዳት እንጅ፣ በራሷ ቀላል ነች ብሎ ያምናል፤ ያመነውንም ይኖራል፡፡ ጎዳናው ላይ፣ ቦይ ውስጥ እንዳሻው ይተኛል፡፡ ያገኘውን ይበላል፡፡ ቁራጭ ጨርቅ ያሸርጥና ራቁቱን ይኖራል፤ ኃሳቡን ግን ማንም አይጋፈጠውም፡፡ ብዙ አይናገርም፡፡ ከተናገረም በጥቂት ቃላት አሳቢያንን እረፍት የሚነሳ ጠጣር ነው፡፡ እና አንድ ቀን በአቴንስ የተወራላት ቆንጆ (Miss Athena) የዲዮጋንን የፍልስፍና ሊቅነት ሰማች፡፡ ያለበት አፈላልጋ ሄደች፡፡ ዲዮጋን በጀርባው ተንጋሎ፣ ጉልበቱን አመሳቅሎ በጎዳናው ዳርቻ አፈሩ ላይ ተኝቶ ፀሐይ እየሞቀ አገኘችው፡፡ " የተወደድከውና የተከበርኸው ፈላስፋ ሆይ እነሆኝ ወደር ያልተገኘላት ያቴንሷ ውብ አንተን ብዬ መጣሁ" አለችው፡፡ ዲዮጋን ቀናም ብሎ ሳያያት " በአቴና ምድር ወንድ እየተጋፋ ከስርስርሽ እንደሚርመጠመጥ ሰምቻለሁ፡፡ እኔ ዘንድ ምን አመጣሽ?" አለ፡፡ ውቧም እየተሽኮረመመች (አይ አመል!) " ካንተ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ" " አገሩን የወረረው ወንድ አይደልምን? ምን እኔ ዘንድ አመጣሽ ታዳ?" አለ ዲዮጋን በቸልታ፡፡ " የምወልደው ልጅ አባቱ አንተ እንድትሆን የፈለኩት ያንተን አይነት አእምሮና የእኔን አይነት ውበት እንዲኖረው እና ሙሉ እንዲሆን ስለምፈልግ" አለች በልበ ሙሉነት፡፡ ዲዮጋን እንደተኛ ተንጠራራ ( ሳስበው የተንጠራራ ይመስለኛል!) " በተቃራኒው ልጅሽ የእኔን መልክና ያንችን አእምሮ ይዞ ቢወለድ ምን ያህል አስቸጋሪ ኑሮ እንደሚገጥመውስ አላስብሽምን?" አለና ተነስቶ መቀመጫው የቃመውን አቧራ እያራገፈ ፕሌቶ ወደሚያስተምርበት ጉባኤ ከተማሪዎች ጋር ሊሳለቅበት ጉዞውን ቀጠለ፡፡ እንግዲህ ምን ልል ፈልጌ ነው? አትጣሉ፤ ከተጣላችሁም እውቀት ያለው "ዲዮጋን" ጋር ይሁን ነገራችሁ - ከፀባችሁም እውቀት ታተርፋላችና! # መውጫ ፦ ውቧ አቴናዊትም በንደት ወደ ንጉሱ ልጅ ሄዳ ወለደች፡፡ ልጇም ፖለቲከኛ ሆነ፡፡ ፈላስፋውም " መሪዎች ፈላስፋ ይሁኑ፤ ወይም ፈላስፎች መሪ ይሁኑ፤ አለዚያ አገር ትጠፋለች" አለ። Dostoyevsky
Показати все...
Показати все...
ተጀመረ ይሏል!! አሸናፊው ማን ይሆን? short amharic drama competition #1/ አጭር የአማርኛ ድራማ ውድድር #1 (በሳቅ እንጀምረው )

👉 50 ሺህ ብር አሸናፊ የሚሆነው ድራማ የትኛው ይሆን? ይገባዋል ለምትሉት ድጋፋችሁን አሳዩ። ባለፈው ጊዜ ባዘጋጀነው አጭር ድራማ የመስራት ውድድር መሰረት ለውድድር የቀረቡትን መስፈርታችንን ያሟሉትን ስራዎች በቻናላችን ከዛሬ ጀምሮ መልቀቅ እንጀምራለን!! 👉

https://youtu.be/cmrNnG6b5K0

👉 ለዛሬ በፈገግታ እንጀምረው ብለን በኮሜዲ ጀምረናል። እናንተም የተሰማችሁን በመግለፅ ተሳተፉ!! ሰላማችሁ እንደሰማይ ከዋክብት እንደማይቆጠር የምድር አሸዋ እጅጉን የበዛ ይሁንላችሁ!! አዲስ ወደቻናሌ ለተቀላቀላችሁ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ቤተሰቤ ስለሆናችሁ ደስታዬ እጅግ የበዛ ነው!! 🔔ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!

https://www.youtube.com/channel/UCI43...

short amharic movie competition. # new amharic drama every thursday. amharic motivational drama. # new amharic narration every thuesday. tiraka ✅ተያያዥ ቪዲዮዎች✅ ►►ራሱኑ ስህተት ደግመህ ስትሰራ ስህተት ሳይሆን ምርጫህ ነው!!

https://www.youtube.com/watch?v=aroZq...

►►ለፍቅር ሲባል ራስን መክፈል ልክ ነው ወይ?

https://youtu.be/X2DubJh0UEo

►►ነዋሪና አኗኗሪ አጭር የአማርኛ ድራማ / newari ena anuanuari short amharic drama

https://www.youtube.com/watch?v=yvi87...

►►ከአደባባይ ባሻግር

https://youtu.be/27pNVJGf868

📌በሌሎች የሶሻል ሚዲያዎች ተከተሉኝ 🌟Facebook

https://www.facebook.com/meri.feleke.9​

🌟telegram channel

https://t.me/yemeri_terekoch​

🌟tiktok

https://vm.tiktok.com/ZSqqrLAL/​

በቪዲዮው እንደተደሰቱ ተስፋ እናደርጋለን። እባኮትን ቻናሉን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ፍቅራችሁን እና ድጋፋችሁን አሳዩ ❤️ መልካምነት መልካም ከማሰብ ይጀምራል። 📩 copyright@merifeleke 2022 #amharicdrama #ethiopiantiktok #seifuonebs #ethiopia #habesha #amharicdrama #ውድድር #competition #drama #movies #ethiopianfilm2022 #ethiopianmovie #amharicmovies #bestdrama #topmovies #ምርጥ ፊልሞች #soderefilms #ethiopianfilm #series #entertainment /donkey tube/ድንቅ ልጆች/meri feleke/comedian eshetu melese/funny ethiopian tiktok/ethionews /DIDI GAGA - WOZE | ዎዜ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video) / adis amarigna film 2021

{ ስለ ፌመንዝም ምን አስባለኹ ?} ' ፌመንዝም' በተለይ ላደጉት አገራት ለሴቶች እኩልነት ከፍተኛ ሚና እንዳበረከተ የማይካድ ሀቅ ነው። መምረጥ መመረጥ ቀርቶ በሞተሰማሩበት ሙያ በፆታቸው ምክንያት ብቻ እኩል ክፍያ አለማግኘትን ጭምሮ በርካታ ፖለቲካዊና ሰብአዊ መብቶቻቸውን ከመነጠቅም አውጥቶአቸዋል ። አሁንስ ? በግል እይታዬ 'ፌመንዝም 'እንደማንኛውም የመብት ጥያቄ ከእኩልነት ወደ በላይነት ፣ ከመብት ጥያቄ ወደ ጥላቻ እየተሸጋገረ እንዳለ ይታየኛል ። ይህንንም ለማረጋገጥ እርቀት ሳንሄድ እዚሁ 'ሶሻል ሚዲያ' ላይ ትዳርን ፣የፍቅር ግንኙነትን ፣ወንድነት እንደ አንዳች አውሬ የሚያሳዩ ከትዳር ይልቅ 'ሲንግል ማምነትን' የሚመርጡ ሴቶች መበራከት ማስተዋል ይቻላል ። ታዲያስ ምን ይሻላል ? እንደኔ እንደኔማ የሴት፣የህፃን ፣የጥቁር ፣ የእንትን ብሄረሰብ ፣ የእገሌ ሀይማኖት የሚባሉ ንጥል መብቶች ይልቅ( የሰው ልጅ መብት )የሚባል ለማንኛውንም ሰው እኩልነት የሚዘረጋበት መርህ ቢቀድም ብዬ እመኛለኹ። #ቁርጥራጭሐሳቦችየቲ
Показати все...
https://www.facebook.com/groups/1019338701980123/?ref=share ከንባብ ባሻገር ጤናችንንም ለመጠበቅ ጤናማ የህይወት ዘይቤ እንዲኖረን ብንማማርስ?
Показати все...
ጤናማና ንቁ የህይወት ዘይቤ !

የለት ተለት እንቅስቃሴዎን ማስተካከል ከፈለጉ ብቻ.

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.