cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

طُوبَا لِلْغُرَبَاءِ

ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀምሯል። እንደጅማሬውም እንግዳ ሆኖ ይመለሳል። ለዕንግዶቹ "ጡባ" ጀነት ውስጥ የምትገኝ ዛፍ አለቻቸው። ያረሱ ሉሏህ እንግዶቹ እነማን ናቸው ??? ሰወች በተበላሹ ጊዜ (ራሳቸውን እና ሌሎችንም )አስተካካዮች ናቸው ። አሏቸው ። https://t.me/tubalilgurebae t.me/tubalilgurebae ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት @F_yewendimochuwa_ehit_bot

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
316
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
↪️ አዲስ አስደሳች ልዩ የሙሐደራ ድግስ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ♦️የዛሬው ምሽት ልዩ ነው 🔎በኢብኑ ተይሚያ የተዉሒድ የሱና ቻናልተጋባዥ እንግዶቻችን፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰 ⓵ ኡስታዝ ኸድር አህመድ حفظه اللهርዕስ፦ የሰለፍዮች አንድነት!ወንድማችን አቡ ረይስ حفظه اللهርዕስ፦አላህን መፍራትና ቱርፍቶቹ!ወንድማችን አብዱሽኩርحفظه اللهርዕስ፦ፊትና አራጋቢ ችኩሎች አትሁኑ! ♦️ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖሩናል ➡️ ፕሮግራሙ ዛሬ 3:20 ላይ ይጀመራል 📲ሙሐደራዉ የሚተላለፍበት ቻናል👇 http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показати все...
سورة اكهف تــلَآوٌةّ خــآشــعــةّ http://t.me/Menhaje_Aselefiy
Показати все...
سورة_الكهف_كامله_تلاوة_جميلة_من.mp338.07 MB
كيف حالك مع طلب العلم ..؟! 🔎#ሸሪዓዊ_እውቀት_በመፈለግ_ላይ_እንደት_ነክ? الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله http://t.me/Menhaje_Aselefiy
Показати все...
كيف_حالك_مع_طلب_العلم_؟_الشيخ_عبدالرزاق_البدر_حفظه_اللهMP3_128K.mp33.10 MB
የአኽዋሉ ሰለፍ ፊ ሮመዷን በክፍል ለማግኘት! ክፍል አንድ (1) http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3440 ክፍል ሁለት (2) http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3443 ክፍል ሶስት (3) http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3449 ክፍል አራት (4) http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3461
Показати все...
"መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ"‼️

አኽዋሉ ሰለፍ ፊ ሮመዷን ክፍል① የሰለፎቻችን ሁኔታ በረመዷን ውስጥ አምልኮዊ ተግባሮቻቸው ምን ይመስል እንደነበር የሚዳስስ ት/ት። ይደመጥ🔊🔊🔊🔊 ስለ ረመዷን ቀድመን ማወቅ ያለብን ትምህሮቶች ነው! ከዚህ ጀምረን በቅደም ተከተል የምናስተላልፍላቹህ ይሆናል ተከታተሉ! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3440 http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3440

: ✍قال العلامة صالح الفوزان -حفظه اللّٰه- : « لا تملَّ من طلب العلم، ٱطلب العلم، ولو كان إدراكك قليلًا، والقليل مع العمل الصالح فيه بركة، وفيه خير، ومواصلة طلب العلم لا شكَّ أنها خير، وطلب العلم عبادة، طلب العلم أفضل من صلاة النافلة» 📂[الاجابات المهمة ٨٤]. 📚ሷሊሕ አልፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ አሉ፦ "እውቀትን ከመማር እንዳትሰለች፤ የመገንዘብ አቅምህ ዝቅተኛም ቢሆን እውቀትን ፈልግ። አነስተኛ እውቀት ከመልካም ተግባር ጋር በረካ አለበት። መልካም ነገሮችም አሉበት። እውቀት በመፈለግ ላይ መፅናት እጅግ መልካም ነገር ነው። እውቀት መፈለግ ዒባዳ ነው። እውቀትን መፈለግ ትርፍ ሰላቶችን ከመስገድ ይበልጣል። [الاجابات المهمة ٨٤]
Показати все...
#በድጋሜ_የተፖሰተ ♻️ የሒጃብ ጥፍጥና እና ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤዎች መነበብ ያለበት #ስለሒጃብ_ጠቃሚ_ተከታታይ_ፁሑፍ። 《ሒጃብሽን ልበሽ!》 ሂጃብሽን ለብሰሽ ቅርፅሽን ሸፍኚ: አንች ውድ ሴት ነሽ እርካሽ አትሁኚ: ሒጃቡን ስትለብሽ መስፈርቱን እወቂ: ሣታውቂ ብትለብሽ አይሆንም ዘላቂ: ታሪኳን ስሚላት ያችን ጀግና እንስት : ሒጃቧን አውልቂ ብሎ ሲመጣባት : ጦሯን ያነገበች ሰይፏንም የሳለች:ዐ ሒጃቤ ከሚወልቅ ደሜ ይፍሰስ ያለች: ስንት ጀግና አለች ለሒጃብ የቆመች: ይች ሴት እያለች ብርታት አስተማሪ : በሒጃብ ተውባ ወደ ኢስላም ጠሪ : እህቴ ነይ ስትል ሒጃብሽን ልበሽ: አንች አፈንግጠሽ ይሄው ተራቆትሽ: ኩፋርን በፋሽን እየተከተልሽ: እህት ይበቃሻል አሁን ግን ተመለሽ: መስፈርቱን አሟልተሽ ሒጃብሽን ልበሽ: ክፍል አንድ ⤵️ http://t.me/Menhaje_Aselefiy/2937 ክፍል ሁለት ⤵️ http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3062 ክፍል ሶስት ⤵️ http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3077 ክፍል አራት ⤵️ http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3118 ክፍል አምስት ⤵️ http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3200 ክፍል ስድስት ⤵️ http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3282 ክፍል ሰባት ⤵️ http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3330 ክፍል ስምንት⤵️ http://t.me/Menhaje_Aselefiy/3332 📥ለሌሎችም ሸር ማድረግ አይርሱ‼️ 🔎በተለይ በአሁኑ ወቅት ሒጃብ በተዘነጋበት ስለሒጃብ ጠንቅቀን ልናውቅና ሸርጡን ጠብቀን ልንለብስ ይገባል።
Показати все...
"መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ"

➧ክፍል ➻ ⓵
➧ክፍል➻⓶
➧ክፍል ➻⓷
➧ክፍል➻⓸
➧ክፍል ➻⓹
➧ክፍል ➻⓺
➧ክፍል➻⓻
➧ከፍል ➻⓼
➧ክፍል ➻⓽
➧ክፍል➻⓾
➧ክፍል ➻⓵⓵
➧ክፍል ➻⓵⓶
➧ክፍል➻⓵⓷
➧ክፍል ➻⓵⓸
➧ክፍል ➻⓵⓹
➧ክፍል ➻⓵⓺
➧ክፍል➻ ⓵⓻
➧ክፍል ➻⓵⓼
➧ክፍል ➻⓵⓽
➧ክፍል ➻⓶ⓞ
➧ክፍል➻⓶⓵
➧ክፍል ➻⓶⓶
➧ክፍል➻ ⓶⓷
➧ክፍል ➻⓶⓸
➧ክፍል➻ ⓶⓹
➧ክፍል ➻⓶⓺
➧ክፍል ➻⓶⓻
➧ክፍል➻ ⓶⓼
➧ክፍል ➻⓶⓽
➧ክፍል➻ ⓷ⓞ
➧ክፍል ➻⓷⓵
➧ክፍል➻ ⓷⓶
➧ክፍል ➻⓷⓷
➧ክፍል➻ ⓷⓸
➧ክፍል ➻⓷⓹
➧ክፍል➻ ⓷⓺
قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
🔹 ሓዱሽ ሙሓደራህ ብቋንቋ ትግርኛ 🔻أقسام الشرك 🔹 #ናይ_ሽርኪ_ኸፍልታት ‼️‼️ 🔺 ሼር ግበሩለይ ናይ ዓድና ህዝቢ አይነቀሐን ሼር ሼር 💢 ክፍሊ => 8⃣ 🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን https://t.me/abuUseyminabdurehman
Показати все...
أَقسَامُ الشِّرك_1.mp35.77 MB
Show comments
እህቴ ሆይ ንቂ ዛሬ ከእስክሪን ጀርባ ሆኖ በሀራም ሰዐትሽን የሚያቃጥልብሽ ሀያዕሽን ሂጃብሽን የሚገፍሽ ልብሽን የሚያደርቅሽ ወንድ ለትዳር አይሆንሽም። አሏህን እንፍራ ዲነል ኢስላም ከዚህ አፀያፊ ተግባር የፀዳ ነው ከትዳር በፊት ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም ዲናችን አናሰድብ ከሰዎች ብንሰወር አሏህ እየተመለከተን ነው ነገ ጣቶቻችን ምላሶቻችን ይመሰክሩብናል እያንዳንዷ በሀራም የምንለዋወጣት የፍቅር ቃላት ትመዘገባለች ነገ አሏህ ፊት ቀርበን ከመርመራችን በፊት ዛሬ እራሳችንን እንመርምር! የሰበቡ መንገድ ሊሆን ይችላል ካልሽ ቁንጅና? ስንት አለሽ? ስንት አስጠመድሽ? አይልማ አሰለን ይለያል ጀግናውማ ስለ መንሀጅሽ ይጠይቃል በድንሽ ያለሽን ጥንካሬ ይፈትሻል ኻላስ ትሆነኛለች ካለ ዳይ ወደ ኒካህ አማ ዝም ብሎ የወንድ ቱልቱላ ብዙ ቢያወራ እዳሰሚው 4. ወንድ ሆይ ከቻልክ አግባ ካልቻልክ ፁም በእጅህ ያለው ስልክ ያአሏህ ኒዕማ ነው ተጠቀምበት እንጂ እሳት አትሸምትበት አሏህን ፍራ። እህቴ ሆይ ትዳር ያአሏህ ሪዝቅ ነው ከማንም ጋር ሰዐትሽን አታባክኚ ቁጥብ ሁኚ የልቡን ደርሶ ለሚተውሽ ወንድ አትሸወጂ!! http://t.me/Menhaje_Aselefiy
Показати все...
"መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ"

[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ‼️ //t.me/Menhaje_Aselefiy

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ..... የረጀብ ወር የአያመል-ቢድ ቀናቶች ነገ ሰኞ ይጀምራሉ። በወር ውስጥ 3 ቀናቶችን መፆም ተወዳጅ ነው። አያመልቢድ የሚባሉትን 13 14 እና 15 ቀኖችን መፆምም ለብቻው ሐዲስ መጥቶበታልና ከቻሉ ይፁሙ.... ቀታዳህ ኢብኒ ሚልሓን እንዲህ አለ ፡ " የአሏህ መልእክተኛ ﷺ ኣያመል-ቢድን እንድንፆም ያዙን ነበር ፤ 13ኛውን,14ኛውን እና 15ኛውን ቀን። " (አቡዳውድ ፥ 2329 / አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል).
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.