cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አለም አቀፍ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ድምፅ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የዲን ወንድሞችና እህቶች ይህ ቻናል አለም አቀፍ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ጠቃሚ መረጃ እና ዲናዊ እውቀት መለዋወጫ ሜዲያ ነው ‼ ለአስተያየት @Worldmuslimbot አዳዲስ መረጃ ወቅቱን ጠብቆ ካሉበት ቦታ እንዲደርስዎ ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊንክ join ያድረጉ!! https://t.me/worldwideethiopianmuslimchannel

Більше
Рекламні дописи
314
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

dikor 2.mp413.05 MB
dikor.mp463.13 MB
በአንዳንድ ወንድሞች አስተባባሪነት ሙስሊም ተማሪዎችን በባእል ቀን ለማስደሰት ታስቦ የተሰራ በሰው እትረት ምክኒያት ሙሉ በሙሉ ባይሰራም በከፊሉ የተሰራ ይህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ወንድሞች አላህ በሁለቱም ሀገር ያስደስታችሁ
Показати все...
በአንዳንድ ወንድሞች አስተባባሪነት ሙስሊም ተማሪዎችን በባእል ቀን ለማስደሰት ታስቦ የተሰራ በሰው እትረት ምክኒያት ሙሉ በሙሉ ባይሰራም በከፊሉ የተሰራ ይህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ወንድሞች አላህ በሁለቱም ሀገር
Показати все...
ሁለት ወጣቶች ከበረሃው አቅጣጫ አንድን ሰው አንጠልጥለው ለዳኝነት ዑመር ሸንጎ ፊት አቆሙት። "ምንድን ነው?" አለ ዑመር ግራ ተጋብቶ "የሙእሚኖች መሪ ሆይ ይህ ሰው አባታችንን ገሎብናል ተገቢው ቅጣት ይፈፀምልን" አሉ ዑመር ወደ ሰውየው ዞሮ "እውነት አባታቸውን ገድለሀልን?" ሲል ጠየቀው። "አዎ" አለ። "ለምን ገደልከው?!" "ግመሉን እየነዳ አጥሬን ዘልቆ ገባ ከግቢዬ ውጣ ብለው አልሰማም አልወጣም አለኝ። ለማባረር ትንሽዬ ድንጋይ አንስቼ ብወረውር አናቱ መሐል ላይ አርፎ በዛው ምክንያት ሞተ" አለ። በዚህ ጊዜ ዑመር ውሳኔ አስተላለፈ። ቂሳስ ነውና እንዲገደል ወሰነ። ጌታዬ ሆይ! ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑልወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ Mahi Mahisho ሰውዬው ፈቃድ ጠይቆ መናገር ጀመረ "የሙእሚን መሪ ሆይ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረው ጌታ እለምንሀለው ሚስቴና ልጆቼን በምድረ በዳው በረሀ ብቻቸውን ትቻቸዋለሁ ተሰናብቻቸው እንድመለስ ፍቀድልኝ። ከአላህ በታች እኔ እንጂ ማንም ዘመድ የላቸውም" አለ "ወደ ቤተሰብህ ሄደህ እስክትመለስ ተያዥ ዋስህ ማነው?" "የማውቀውም የሚያውቀኝም ማንም የለም" አለ ዓይኖቹን እያስለመለመ ስሙንም፣ ቤቱንም፣ ጎሣውንም የሚያውቅ የለምና ሁሉም ሰው ዝም ጭጭ አለ። ሰውየው ቢቀር የሞት ውሳኔው ተያዡ ላይ ተፈፃሚ ስለሚሆን አንገትን በሰይፍ ለሚያስቀነጥስ ዋስትና ማን ይድፈር?! ልጆቹ በረሃብ እየሞቱ ይግደለው ወይስ ያለ ተያዥ ይልቀቀው የሚያደርገው ጠፍቶት ግራ በመጋባት አንገቱን አቀረቀረ። አባታቸው ወደተገደለባቸው ልጆች ዞሮ አውፍ ይሉት ዘንድ ቢጠይቅ በፍፁም አባታችንን የገደለ መገደል አለበት ብለውት ይባስ ተጨነቀ። "እናንተ ሰዎች ሆይ!" በማለት የተሰበሰበውን ህዝብ ተጣራ "ለዚህ ሰው ዋስ የሚሆነው ማነው?" አለ ከፍ ባለ ድምፁ። አቡ ዘር አል-ጊፋሪ ተነሳና "የሙእሚን መሪ ሆይ! እኔ ተያዥ ዋስ እሆነዋለሁ" አለ "ገዳይ ነው ባይመለስ የሞት ፍርድ ውሳኔው ተፈፃሚነቱ ባንተ ላይ እንደሚረጋገጥ ታውቃለህ አይደል?!" አለ ዑመር "አዎ አውቃለሁ" "እንዴት ለማታውቀው ሰው ዋስ ለመሆን ደፈርክ" "የአማኝነት ገፅታዊ ምልክቶችን ከፊቱ ላይ አነበብኩ በአላህም ፈቃድ ተመልሶ ይመጣል ኢንሻ አላህ" ዑመርም "አቡ ዘር ሆይ ከሦስት ቀን በላይ ከዘገየ እንደማልተውህ እወቅ" እያለ ሰውየውን ወደቤተሰቡ እንዲሄድ ፈቀደ። ልጆቹንና ቤተሰቡን እንዲሰናበት ከዛም የቅጣቱ ውሳኔ ተግባራዊ ይደረግበት ዘንድ የሶስት ቀን ጊዜ ገደብ ተሰጠው። ወደ ቤተሰቦቹ ዘንድ አቅንቶ ባለቤቱን አተኩሮ አያያት ቁም ነገር ያለው ወሬ እያወራችው ቢሆንም እሱ ግን ቀልቡ ተሰርቋል። ንፋሱ ሐዘኑን ሊያባብስ በስሱ የሚነፍስ አቀጣጣይ ማራገቢያ ይመስላል ሽው ሽው ይላል። "የት ሄድክ" አለችው ሽምጥ የጋለበውን ቀልቡን አይታ። ከሐሳቡ ሳይንደረደር ወርዶ በእንባ እየታጀበ የገጠመውን ሁሉ በዝርዝር ነገራት። ዕንባዋ ኩልል ብሎ እየፈሰሰ "ፀሐይ ንዳዷን ስትለቅ ውላ መጥለቂያዋ ሲቃረብ ውበትን፣ መስከንንና ደብዘዝ ብሎ መጉላትን ታሳያለች ጠዋት ልንሞቃት ወጥተን እናንጋጣለን ቀትር ሲቃረብ እናማራለን አብሽር አላህ የተሻለ አለው" ብላ አፅናንታ በእቅፏ አስተኛችው። ከሦስት ቀናት በኋላ ዑመር ቀጠሮውን አልዘነጋም። የአስር ሰላት እንደተሰገደ ከመዲና መስጂድ ሚንበር ላይ ሆኖ አስሰላቱል ጃሚዓ ሲል ተጣሪው ተጣራ። ሰው ሁሉ ወደሜዳው ወጥቶ ተሰበሰበ። አባታቸው የተገደለባቸው ሁለቱ ልጆች በቦታቸው ተሰየሙ። አቡ ዘርም ከፊት ለፊት ተቀመጠ። "ሰውየው የታል?!" አለ ዑመር ወደ አቡዘር ፊቱን አቅጣጭቶ ዓይን ዓይኑን እየተመለከተ። "አላውቅም" አለ አቡዘር። ሰሐቦች በተፈጠረው ነገር ደንግጠዋል። ክስተቱን የሚያይ ሁሉ ከንፈሩን ይመጣል። አንዳንዱ አንገቱን በሃዘን ይነቀንቃል። እውነት ነው አቡ ዘር ዑመር ዘንድ ተወዳጅ ቢሆንም የአላህ ህግ ግን ከሁሉም ነገር በላይ ነው። ፀሐይ ያለወትሮዋ እንደምትጠልቅ ነገር ወደ መግቢያዋ በፍጥነት ቁልቁል በመንደርደር ላይ ሳለች አንድ ሰው እየጋለበ ወደስብስቡ ገሰገሰ "አላሁ አክበር" የሚሉ ድምፆች ከወዲህ ወዲያ እየተሰሙ አካባቢው በተክቢራ ተናጠ። "መኖርያህንም አድራሻህንም አናውቅም ነበር እንዴት መጣህ?!" አሉት ዑመር። "በአላህ እምላለሁ የፈጠረኝን ጌታ በእጅጉ እፈራለሁ ሙስሊሞች የገቡትን ቃል መሙላት አቆሙ ታማኝነታቸው ተረሳ እንዳይባል ሰዓቴን ሳላዛንፍ ሚስትና ልጆቼን ለአላህ ትቼ ይኸው ልገድል መጥቻለሁ" አለ ሳግ እየተናነቀው። "አንተስ እንዴት ዋስ ሆንከው" አሉ ዑመር ወደ አቡ ዘር ዞረው ከዓይናቸው ላይ ዕንባቸውን እየጠረጉ። "መልካም ሰዎች ከሙስሊሞች ጠፍተዋል እንዳይባል ሰግቼ" አለ አቡዘር። ወደ ሁለቱ ወጣቶች "እናንተስ ምን ትላላችሁ?" ብሎ ጥያቄውን ሲሰነዝር ተንሰቅስቀው እያለቀሱ ያ አሚሩል ሙዕሚኒን "ይቅር ብለነዋል እኛስ ብንሆን አውፍና ይቅርታ ከሙስሊሞች ዘንድ ጠፋ መባልን እንዴት አንስጋ?!" አሉ። ዑመር ፂሙ እስኪርስ እያነባ አካባቢውን ለቆ ወደ ቤቱ አቀና። ታማኝነት የሙስሊሞች መገለጫ መሆኑን እናስታውስ ላመኑት ይጠቅማልና ማስታወስ @yesheh_kalidrashid_daewawoch https://t.me/worldwideethiopianmuslimchannel
Показати все...
★ አለም አቀፍ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ድምፅ ★

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የዲን ወንድሞችና እህቶች ይህ ቻናል አለም አቀፍ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ጠቃሚ መረጃ እና ዲናዊ እውቀት መለዋወጫ ሜዲያ ነው ‼ ለአስተያየት @Worldmuslimbot አዳዲስ መረጃ ወቅቱን ጠብቆ ካሉበት ቦታ እንዲደርስዎ ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊንክ join ያድረጉ!!

https://t.me/worldwideethiopianmuslimchannel

የኢድ ሰላት በከሚሴ
Показати все...
07:17
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በጣም በትንሽ ሳይዝ
Показати все...
46.36 MB
ይሄን ቪድዮ ሼር ማድረጉንና ሌሎችም ሼር እንዲያደርጉት ማነሳሳቱን አንዘንጋ። ንቅናቄውን በግንባር ቀደምነት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ጀመዓዎች ቢጀምሩትም ንድፍ ሀሳቡ ግን ለሌሎች ግቢ ጀመዓዎች አልፎ ተርፎም ላጠቃላይ መስጂዶቻችን የሚሆን መልካም ጅምር ነው። ሰለሆነም ስኬት ላይ እንዲደርስ በዱዓ ጪምር አግዙን።
Показати все...
07:17
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በጣም በትንሽ ሳይዝ
Показати все...
46.36 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.