cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Broken words

ωειι сомε το my channel ❤️😊 ιονειγ_ριc τικ_τοκ & #ροεм Amazing fact мемеs & #jοκε Cross or any comment 👇 👇👇 @mer563 https://t.me/broken356

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
906
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንገትሽ ጉማሬ ግምባርሽ የበሬ ቀለምሽ ጥቀርሻ ቂጥሽ ማንከሽከሻ ፈጣሪ ያሳየኝ ያንቺን መጨረሻ
Показати все...
#እርሱ #ኤልያስ_ሽታኹን የተፉበት ንቀት ምራቅ ፀሀይ መውጫ ዓይኑ ምስራቅ እሾህ ንቀት ሰጡት አክሊል ሸክሙ ልዝቅ ቀንበር ቀሊል ቀዳደዱት ቀሚስ ልብሱ ባህር ያለ እሳት እርሱ። #እርሱ ጉልበታቸው የቅዱሳን የካህናት ዜማ ልሳን የዓለም ገዢ ስሙ ንጉሥ ጸንቶ ያለ ያለምርኩዝ... #እርሱ አምላክ ነው ሚገዛ በቀይ ደም የወዛ ጌታ ነው ለባህር ጌታ ነው ለየብሱ የዓለም የጊዜ የማያረጅ ልብሱ። #እርሱ ሲጠሩት እንደልጅ የሚያውቁት እንደእጅ ለጠላት አሳዳጅ ሲለምኑት ወጃጅ አሜን ሲሉት ሰጪ ቂሜን ሲሉት ቀጪ የአባት ያህል ገፁ የእናት ያህል ድምፁ። #እርሱ
Показати все...
የሰማይ አሞራ ልጠይቅሽ ወሬ ተቃጠለ መሰል ሸተተኝ ሀገሬ ልክ እንደ ፈንድሻ የበቆሎ ፍሬ ከላይ እየሳቀች ነደደች ሀገሬ ማሽላና ስንዴ ባንድ አብረን ስንቆላ እያረረ ሳቀ የባህር ማሽላ ከሰል የሚሆኑ ብዙ እንጨቶች ሳሉ ዝግባ ለምን ይሆን ይቆረጥ የሚሉ ፡ የሞት ህመም ይዟት ኢትዮጵያ ታማለች ጌታ ሆይ መድኃኒት ካንተ ዘንድ ትሻለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ° ° #አምላክ_ሀገራችንን_ይባርክ
Показати все...
ባልሽ የት ሄደ ...? ባልሽ የት ሄደ…………… አሰላ ምን ለብሶ………………..ነጠላ ለዛ ነው ሚበርደኝ : አጥንቴን ሰርስሮ፣ የጀገንኩበትን … ጉልበቴን ሰባብሮ ። ** ነጠላሽ ነላው : በአንነት ተገምደው የልባችሁ ርት : በክሮች ተዛምደው... መኖር ስትችሉ ……መለያየት ሳይኖር፣ እርሱም ወደ አሰላ… ወደ መራው መንደር፣ አንቺም ወደ ማጀት … ወደ ሰጡሽ ስፍር።(ሴት ለማጀት_የተሰፈረላት) ** ታወቀኝ ጠላሽ : ብር እንዳስገባብሽ፣ አስታውቆኛል ዛሬም … ተሰምቶኝ ህመም፣ አፍቃሪ እ እንዲህ ነው … አንዳች ሳንቋሸሽ… ያምጣል ዝምታን : የፍቅሩን ስትንፋስ : ጆሮዎቹን ሰብቆ፣ ልቡን በፅሞና …… ከልብሽ ሸምቆ። **** የባልሽ ቂጣ … እንክትክቱጣ ብዬ አልራገም : የእህል አምላኩ : ክፉ እንዳይቆጣ፣ አውቅሻለሁ ፍቅር : ፅኑ እምነት አለሽ : ባልሽ እስኪመጣ፣ ከእርሱ ጋር ነውና … የመዳሽ ዕጣ፣ የልነታችን …….....ናፍቆቴን ልወጣ፣ ባልሽ ሳይመጣ …… ሳሚኝና ልውጣ
Показати все...
★"በታክሲ ስትሄድ አንድ ጋጠወጥ ሰው ቢገጥምህና የማይሆን ቃል ቢናገርህ ለርሱ ቦታ አትስጠው አንዱ ፌርማታ ላይ ይወርዳል ፣ ከዚያ በኋላ አታገኘውም ። አንተን ግን ቀኑን ሙሉ ሲበጠብጥህ ይውላል ።" ★"ቁንጫ የጠረጉት ዕለት ባለጌም የመከሩት ዕለት ይብሰዋል" እንዲሉ ምክር ለሁሉ አይሰጥም ፣ መልስ ለሁሉም አይመለስም ፣ ክርክር ከሁሉም ጋር አይደረግም ። " 🎤መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ መልካም ዕለት
Показати все...
አንድ ብዙዎች አንገታቸውን የሚያቀረቅሩበት ቀን አለ ሲያወድሱት የነበረው ክፉ፤ ሲሳለቁበት የነበረው ደግሞ ጀግና እንደነበር የሚረዱበት!
Показати все...
መፅሐፍት የገጽና የቃላት ጥርቅም ብቻ ሳይሆኑ የተስፋ፤ የህልምና የወደፊቱን አመላካችም ጭምር ናቸው!
Показати все...
👉ቶሎ አውቆ ቶሎ ሚሰለች! 👉ቶሎ ተግባብቶ ቶሎ ሚቀየር! 👉ቀድሞ ፈጥኖ ቀድሞ ሚለዝብ! እንዲሕ አይነት ባህሪ ካለን ለወረት አብዝተን የተጋለጥን ነን! ይህም ከጥቅም ፍለጋ የተነሳና እራስን ከተግባቢነትና አቅም ካላቸው ተርታ በፍጥነት ማሰለፍ ስለምንፈልግ ነው። 👉በጥሞና ነገሮችን ሚመረምር! 👉መቸኮል ለጥፋት እንደሚዳርግ የተረዳ! 👉ነገራቶችን በመልካም አይን የሚያይ! 👉በማስተዋል የተካነ እና ጥራት ያለው ተግባራትን ሚፈጽም ሰው ስለ ስራው እርሱ ባያወራው እንኳ ተግባሩ አንደበት አውጥቶ ያወራል!!! እንዲህ አይነት ሰው መቸኮል ባህሪው ስላልሆነ እያደር እንደሚጥም ቀስ በቀስ በመላመድ ውስጥ ጠንከር ያለ ወዳጅነትን በመገንባት ፤ በስራው ጥራት ካሰበበት ከፍታ ላይ ይደርሳል!!!
Показати все...
Watch "🔴 አዲስ የበገና ዝማሬ | "የማይሞተው ሞተ" | ዘማሪ ዳንኤል ጥበበ ሥላሴ" on YouTube https://youtu.be/YMBzAScE34g
Показати все...
🔴 አዲስ የበገና ዝማሬ | "የማይሞተው ሞተ" | ዘማሪ ዳንኤል ጥበበ ሥላሴ

በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡ 👇 👇 👇

https://bit.ly/3C2YHGp🔴

አዲስ የበገና ዝማሬ | "የማይሞተው ሞተ" | ዘማሪ ዳንኤል ጥበበ ሥላሴ

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አ'ያ ዕድል አንድ ሰሞን ቀን አንግሶ አንድ ሰሞን ቀን'ህ ሲሽር፤ እንደ ቀላል አነጣጥፎ እንደ ቀላል ሲመነሽር! አንድ ሰሞን ጊዜ አንስቶ አንድ ሰሞን ጊዜ ሲጥል፤ እንደ ቀላል አሞጋግሶ እንደ ቀላል ሲያብጠለጥል! በአንድ ሁናቴ ዘመን ክቦ፥ እንደ አህያ አንከብክቦ፥ ፈጣሪህን አሸክሞ... በሰዎች ልብስ ተረጋጠህ፥ በዘንባባው ተረማምደህ፥ ተብሎልህ "እልል እልል"፤ በማግስቱ በስልቻ ትጫናለህ ኩንታል እህል! #ዕድል
Показати все...