cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Dan Admasu

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያርጉ በተጨማሪም ዩትዩብ ላይ ያገኙናል 👇👇⭕️Subscribe⭕️Subscribe👇👇 ዳን አድማሱ የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን https://bit.ly/3ckOkCF ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ አንድኢትዮጵያ #ዳን_አድማሱ

Більше
Рекламні дописи
5 573
Підписники
-124 години
-117 днів
-5230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
"የአመቱ ምርጥ የዘፈን ግጥም አሸናፊ እና ቃለ መጠይቅ" //ዳን አድማሱ //

"የአመቱ ምርጥ የዘፈን ግጥም አሸናፊ እና ቃለ መጠይቅ" //ዳን አድማሱ // @DanAdmasu @kiberaward2023 #ዳን_አድማሱ #Danadmasu YouTube:-

https://bit.ly/3ckOkCF

Telegram:-

https://t.me/Dan_Admasu

👍 10 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ክብር ለስላሴ ይሁን" በመጀመሪያ ተማሪና ታናሽ ሳለሁ በእናንተ በውድ የኢትዮጵያ ሀገሬ ህዝብ ፊት ሞገስ እንዲኖረኝ ያደረገኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንዲሁም የነገሮቼ ሁሉ መቋጠሪያ መሰሪያዋ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን ላመስግን ። በመቀጠልም እናንተ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን ሁሌም ለምታሳዩኝ ፍቅርና አክብሮት እንዲሁም ማበርታት ከአንገቴቀለስ ከወገቤ ጎንብስ ብዬ የአክብሮት ምስጋናዬን አቀረብኩኝ ። በመቀጠልም ይህ #ላይለ_ኩሉ የተሰኘው ስራ ለዚህ ክብር እንዲበቃ ብቻውን አልቆመምና ብቻዬንም አልተወጣሁትምና ከሀሳቡ ጥንስስ ጀምሮ እስከፍጻሜው ድረስ አብሮኝ ለደከመው ታላቁ የሙዚቃ ሊቅ ለኔ ደሞ ታላቅ ወንድሜ ጭምር ዳግማዊ አሊ እንዲሁ ለእህትና ወንድሞቼ ሳባ (ሚሚ) አሸናፊ (አሹዬ) እንዲሁም እንደራሱ ስራ በዝናብና ፀሀይ ሳይበገር ቀን ከለሊት ደክሞ ጥልቅ ወንድማዊ ፍቅሩን ላሳየኝ የባለብዙ ጥበብ ባለቤት ወንድሜ ደራሲና ዳይሬክተር አንተነህ ሀይሌ እንዲሁም እውነት ፊልም ፕሮዳክሽን መላው ክሩ አባላትን ላመሰግን እወዳለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ክብረትን ይስጥልኝ እላለሁ ። #ዳን_አድማሱ #Danadmasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
Показати все...
21👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም አምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ፤ ወሠላም።"
Показати все...
14👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ከጠለሸው ሰማይ ከወረሰን ዳዋ አለች አንዲት ጀንበር በቅርብ የምትወጣ ዳግማዊት ዓድዋ" ክብር ለሚኒሊክ! ክብር ለጣይቱ! ክብር ኢትዮጵያን ብለው ለተሰዉ ጀግኖች አርበኞቻችን በሙሉ! #ዳን አድማሱ
Показати все...
31👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጋዜጠኛ እና የፕሮግራም አቅራቢ አሰፋው መሸሻ ነብስ ይማር !!!
Показати все...
😢 19
00:30
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ዛሬ ማታ እንገናኝ #Thursdays #blackpearladdis #ዳን_አድማሱ #dan_admasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu #liveband #livemusic #music #band #live #party #liveperformance #food #drink #liveshow #dance #goodvibes #entertainment #nightlife #djlife #danadmasu #blackpearladdis
Показати все...
4.34 MB
👍 3 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ። #ዳን_አድማሱ #dan_admasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
Показати все...
👍 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዛሬ ማታ በጎልድ አዲስ እንገናኝ // #Gold_Addis #ዳን_አድማሱ #dan_admasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
Показати все...
👍 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዛሬ ማታ በጎልድ አዲስ እንገናኝ // #Gold_Addis #Saturday_night #ቅዳሜ #ዳን_አድማሱ #dan_admasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
Показати все...
5👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ነገ ማታ #ቅዳሜ በጎልድ አዲስ እንገናኝ // #Gold_Addis #Saturday_night #ዳን_አድማሱ #dan_admasu YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu
Показати все...
👍 10 4