cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Islam is the code of life

Ya rebi Seli ale Nebye Mhommedin Hatimi resully☝👐👐👐 Comment. @ahluuuu

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
179
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
☝እቺን መልዕክት ወላሂ ሼር አደርገዋለሁ እርግጠኛ ነኝ ሼር ልታደርገው ነው ምክንያቱም ወላሂ ብለሀል!! ▪ስትወለድ ከእናትህ ሆድ ማህፀን ያወጣህን ፈፅሞ አታውቅም ▪ስትሞት ማን ወደ ቀብርህ እንደሚያስገባህ ፈፅሞ አታውቅም ▶የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ ▪ስትወለድ ትታጠባለህ ትፀዳለህ ስትሞት ትታጠባለህ ትፀዳለህ ▪ስትወለድ ማን እንዳዘነና ማን እንደተደሰተ አታውቅም ▪ስትሞትም ጊዜ ማን እንደሚያለቅስልህ ማን እንደሚቀብርህ አታውቅም የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ ▪በእናትህ ሆድ ውስጥ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ነበርክ ▪ስትሞት ጊዜ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ትሆናለህ። የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ ▪ስትወለድ በጨርቅ ትጠቀለላለህ ሊሸፍኑህ ስትሞት በከፈን ይጠቀልሉሃል ሊሸፍኑህ ▶የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ ▪በተወለድክና በአደክ ጊዜ ሰዎች ምስክር ወረቀት ስለሙያህ ይጠይቁሀል ▪በሞትክም ጊዜ በመላኢካዎች ስለመልካም ስራህ ይጠይቁሀል _ለመጨረሻው ሀገርህ ምን አዘጋጀህ❓ 〽ከልብህ ይህቺን ቃል ለመናገር ሞክር ▪ከአላህ ሌላ በፍፁም የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መስክር እንዲሁም ሙሀመድﷺ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መስክር ይህቺን መልእክት ፍፁም ሳታነባት እንዳትልካት (#ሱረቱ_አል_ኢኽላስ) ((በል እርሱ አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው አልወለደም አልተወለደምም ለእርሱ አንድም ብጤ የለውም)) መልዕክቱን ሼር አድርገው በአንተ ሠበብ የቁርአን አንድ ሶስተኛውን ይቀራሉ ያነባሉ ነፍስህን አጅር አትከልክላት!! እርግጠኛ ነኝ አንድም ቀን አስበህው ምታውቅ አይመስለኝም እባኮ በማያልቀው የአላህ አጅር ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ https://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
Показати все...
★ አስቸኳይ መልእክት ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ #share #share #share #share ㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡ እንደደረሳችሁ አስተላልፉ!!!!!!!!!!! ከዶ/ርዛኪር ናይክ የተላለፈ መልእክት ☞ ማስጠንቀቂያ አዲስ የቁርዐን ጥራዝ """ play store """" ላይ ተለቋል። ስያሜውም፦ "" The holy Quran in English translation """ ይባላል ተርጓሚው ግለሰብ ስሙም " maulvi sher Ali " ይባላል። ☞ እባካችሁ ይህን አፕልኬሽን ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንዳይጠቀምበት ይህንን መልክት በማጋራት ሁሉም ሙስሊም ለሌሎች በማስተላለፍ ወይም ሼር በማድረግ የእስልምና ሀቁን ይወጣ!!!ዘንድ ይጠየቃል። " ዶ/ር ዛኪር ናይክ " Share
Показати все...
የቂያማ ምልክቶች • ግብረ ሰዶም • ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት • ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው • በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም • ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት • የደጃል መምጣት • የኢማም አህመድ መምጣት • የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ • የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት • ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ) • ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ • ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት • ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም • የካአባ መፍረስ • ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት • የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት • በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ • ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች • ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል • ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ)ሺ) • "ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን Ya rebi Seli ale Nebye Mhommedin Hatimi resully☝👐👐👐 Comment. @ahluuuu
Показати все...
ሔር-ባንድ ምንድነው? ~ ሔር-ባንድ ማለት አሁን ባለነበት ግዜ ብዙ ሙስሊም ሴቶች ፀጉራቸው ላይ የሚደርቡት ሒጃባቸውን ወደ ላይ ከፍ አድርገው የሚሰቅሉበት ዘመን አመጣሽ ጨርቅ ነው።በርግጥ ሙስሊም ሴቶች ብቻ አይደለም የሚጠቀሙት።አልፎ አልፎ ሌላ እምነት ተከታዮችም ሲጠቀሙት ይታያል።ነገር ግን በሙስሊሞቹ ላይ በቢዛት ይታያል።ምክኒያቱም የሌሎች እምነት ተከታይ ሴቶች ፀጉራቸውን ገልጠው እንደፈጉት ለሰው እይታ ስለሚታይላቸው ወደ ታችም ለቀው ወደ ላይም ሰቅለው በግልፅ ማሳየት ይችላሉ።ስለዚህ ሔር-ባንዱን ለመጠቀም ብዙም አይጨነቁም።የኛ እህቶች ግን ፀጉራቸውን በሒጃባቸው ስለሚሸፍኑትና ጎላ ብሎ ስለማይታይላቸው ግዴታ ጨርቅ እየጠቀለሉ ወይም ሔር-ባንድ በመጠቀም ወደ ላይ ካልቆለሉት ፀጉር ያላቸው አይመስላቸው ስለዚህ በብዛት የሔር-ባንድ ተጠቃሚ ሙስሊም እህቶቻችን ሁነው ተገኙ። ሔር-ባንድ መጠቀም በኢስልምና መነፅር፦ ሔር-ባንድ መጠቀም በኢስልምና በሁለት መንገድ ሐራም(ክልክል)ነው።ለዚህም ማስረጃዎችን መጥቀስ ይቻላል። 1ኛ ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በአንድ ወቅት ላይ ወደ ገበያ ሄደው ገበያ ላይ ዞር ዞር ሲሉ አንደ እህል ሻጭ እህሉን በጆኒያ ሰፍሮ ቆሟል ከዛም ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ክንዳቸውን ሰበሰቡና እጃቸውን ወደ ውስጥ አስገቡት።ከዛም እርጥበት የነካውን እህል በጃቸው ዘገኑና "ለምንድነወ በአንድ ጆኒያ ላይ እርጥቡን ከውስጥ አድርገክ ደረቁን ከላይ ያደረግከው?"ማለትም ያው መቼም ሰው ያየውን ስለሆነ አምኖ የሚገዛው ሰዎች ከላይ ደረቁን አይተው ከታች እርጥብ መሆኑን አያውቁምና ሙሉ ጆኒያውን ገዝተው ይሄዳሉ።ስለዚህ እንዴት ሰውን ታታልላለህ? የገዘ ሊገዛ የተወ ሊተው እንዴት እርጥቡን በግልፅ እያሳየክ አትሸጥም?ደረቁን ከላይ አስመስለክ እርጥቡን ከስር ደብቀክ ትሸጣለክን?ማለታቸው ነው።ከዛም ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦"መን ገሸና ፈለይሰ ሚንና(ያተለለን ከኛ አይደለም)"ብለው አሉት።ከዚህ ሐዲሥ በግልፅ የምንረዳው ነገር አንድ ሰው ከላይ ሌላ ነገር እያሰየ ከውስጥ ግን በተቃራኒ ከሆነ ገሽ(ማተለል)ነው ማለት ነው።አንድ ሰው አታላይ ከሆነ ደግሞ ከነብ አይደለም።ይሄው ነብዩ በግልፅ ያታለለ ከኛ አይደለም እያሉ ነው።እሺ ይህንን ሐዲሥ ከተረዳን ወደ ሔር-ባንዱን ስለመልበስ በሐዲሡ አንፈትሸው። እህቴ ሆይ? አንቺ አላህ በሰጠሽ ፀጉር ትንሽም ትሁን አመስግነሽ መኖር ያቃተሽ ዊግንና የመሳሰሉትን አርቴፊሻል ፀጉር ለፀጉርሽ መቀጠል አይቻል።ዊግ የተጠቀመችን ሴት ነብዩ ረግሟታል ስትባይ አሁን ደግሞ "አልሸሹም ዞር አሉ" አይነት ነገር ውስጥ ገብተሻል።አንቺ የሌለሽን ፀጉር ያለሽ ለማስመሰል ዊጉን ስትከለከይ የተለያዩ ዘመን አመጣሽ ጨርቃ ጨርቅ እየለጠፍሽ እንቶ ፈንቶ ጎትተሽ መጣሽ?ወላሂ እመኚኝ አታላይ ነሽ!ቅድም በሐዲሡ እንዳየነው የሌለውን ያለ ማስመሰል ከላይ ሌላ ከውስጥ ሌላ መሆን ገሽ (ማታለል) ነው።አንቺ ከውስጥ የሌለሽን ያክል ፀጉር ከላይ ጨርቅ ከምረሽ ፀጉር ያለሽ ለማስመሰል መጣጣር ይቅርብሽ።"አይ አይቀርብኝም"ካልሽ ደግሞ በቃ ከነቢዩ ላለመሆንሽ እርግጠኛ ሁኚ። 2ኛው ሀዲሥ፦ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ወደፊት ስለሚመጡ ሸረኛ ሴቶች አላህ በራህመት አይኑ የማያያቸው ብለው ባህሪያቸውን ሲያብራሩ ከጠቀሱት አንዱ "ፀጉራቸውን እንደ ግመል ሻኛ ወደ ላይ ከፍ አደርገው ይቆልሉታል"ነበር ያሉት።ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! ተመልከቺ ምን ያክል እንደተዛተብሽ።ዛሬ አንቺ ረጅም ፀጉር ይኑርሽም አይኑርሽም ጨርቃ ጨርቅ ላቃቅመሽ ወደላይ መቆለልሽ በቀላሉ ከአላህ ራህመት እራቅሽ መሆኑን አትጠራጠሪ።ከአላህ ራህት ርቀሽ በማን ራህመት ስር እንደ ምትሆኚ ደግሞ አስቢበት የቤት ስራ ሰጥቼሻለሁ።"ምነው አካበድክሳ አላህ እንዳንተ አይደለም መሃሪ ነው"ምናም ብለሽ ደግሞ የተለመደውን "ማስተኛ መርፌ" እራስሽን አትውጊ።እኔም ምንም ያካበድኩብሽ ወይም ከራሴ ያመጣሁብሽ አዲስ ነገር የለም።ሐዲሥ ነው የነገርኩሽ።ልቦለድ አልፃፍኩልሽም። ምናልባት "ሔር-ባንዱን ፀጉር ማሳዥያ ብለን እንጂ ሌላ ፈልገንበትኮ አይደለም" ልትይኝ ትችያለሽ።ለፀጉር ማሳዝ ከተፈለገማ ድሮ እህቶች ሲጠቀሙት የነበረ ትንንሽ በየ ሱቁ የሚሸጥ ፀጉር ማሳዣም አለ።ኧረ ለምን ሌላ በቀላሉ በብር ላስቲክ ስትጠቀሚ አልነበረም?ዛሬስ የሚጠቀም የለም?ምን አዲስ ነገር አለው?ፀጉርሽን ሰብስቦ ሊይዝልሽ ካልሆነ በቀር።"እንዴት በሰለጠ ዘመን የብር ላስቲ ምናምን ትላለክ?"ልትይኝ ትችያለሽ።አዎ እልሻለሁ!ኧረ እንደውም ለምን በቁራጭ ገመድ ፀጉርሽን አትሰበስቢም!ምክኒያቱም ይህ ነው ላንቺ የሰላም ቀጠና።ከአላህ በራህመት አይን ከመራቅ መቶ በመቶ የብር ላስቲክ ይሻልሻል።የተፈቀደን ነገር ለክብርሽ "አልመጠነኝም" ብለሽ ወደ ሀራም መሄዱ ትልቁን ክብር ማጣት ይህ ነው የሚሆነው።መቼም እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዎች ተሰብስበው ቢራ ሲጠጡ ብትመለከቺ ይህ ሰው ሁሉ ቢራ እየጠጠ እየተዝናና እኔ ውኃ መጠጣቴ ሼም ነው።ዘመናዊነትንም ማጣት ነው ብለሽ ቢራ አታዢም አይደል?ሺ ግዚ ዘመናዊ አይደለችም ይበሉሽ እንጂ አቅልሽ ካልደነዘዘ በቀር አይንሽ እያየ ቢራ ገዝተሽ አትጠጪም አደል? ልክ እንደዚሁም ብዙ ሴቶች ሔር-ባንድን ስለተጠቀሙ እኔ እንዴት ፋሽኑ ባለፈ ፀጉር ማሳዣ እጠቀማለሁ ወይም እታች ወርጄ በብር ላስቲክ እጠቀማለሁ ብለሽ ሌሎች የተጠቀሙት ጨርቅ ካልጠቀለልኩኝ ካልሽ የአስተሳሰብ ድንዙዝነት አለ ማለት ነው።ከዚህ ድንዛዜ ደግሞ ማገገም አይቻልም ዲንን በመማር ቢሆን እንጂ።ስለዚህ አደራሽ ያለ መታከት ዲንሽን በቅጡ ተማሪ።ነገ ከነገ ወዲያ ሳትይ አላህን ፈርተሽ በላይሽ ላይ ያለውን ዘመን አመጣሽ ድርሪቶ አውልቀሽ ጣይ። አደራ ለአላህ ብላችሁ ሼር ማድረግን እንዳትረሱ።ወላሂ ብዙ እህቶች እዚህ በሽታ ላይ ናቸው። ✍ https://t.me/ahluuuuuuu https://t.me/ahluuuuuuu
Показати все...
Islam is the code of life

Ya rebi Seli ale Nebye Mhommedin Hatimi resully☝👐👐👐 Comment. @ahluuuu

🌺የቀኑ ቁምነገር🌺 ​👉ነቢዩ መሐመድﷺ ፣ በመስጊድ ውስጥ ሲስቁና ሲያወሩ የነበሩ ሰዎችን ስለመምከራቸው በአንድ ወቅት የአላህ መልዕክተኛ % ወደ መስጊድ መጡ፡፡ የተወሰኑ ሰዎች ሲስቁና ሲያወሩ ተመለከቱት፡፡ እንዲህ ሲሉ ገሰጹዋቸው፡- ሞትን ብታስታውሱ ኖሮ በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ አላያችሁም ነበር፡፡ ምን ጊዜም ሞታችሁን አስታውሱ። ቀብር በየዕለቱ እንዲህ ትላለች፡ 'እኔ የብቸኝነት ስፍራ ነኝ፡ እኔ የአቧራ ቦታ ነኝ፡፡ እኔ የትላትል ቦታ ነኝ፡፡ አንድ አማኝ መቃብሩ ውስጥ ሊገባ ቀብሩ እንዲህ ትላለች፦ እንኳን ደህና መጣህ፡፡ ወደኔ መምጣትህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡ በምድር ላይ ካሉ ሰዎች ሁሉ አንተን እጅግ በጣም እወድሃለሁ፡፡ አሁን ወደኔ መጥተሃል እንዴት እንደማስተናግድህ ትመለከታለህ፡፡ ከዚያም ቀብሩ ግለሰቡ ማየት እስከሚችልበት ቀድር ድረስ ይሰፋለታል፡፡ የጀነት በር ይከፈትለታል። በዚህ በርም የጀነት ትኩስ ሽታና መዓዛ ይነፍስበታል። ነገር ግን እኩይ ሰው መካነ-መቃብሩ ውስጥ ሲገባ እንዲህ ትለዋለች፡- እንኳን መጣህ አልልህም፡፡ ላንተ እዚህ መምጣትህ አሰከፊ ነው፡፡ በምድር ላይ ካሉ ሰዎች ሁሉ እጅግ የምጠላው አንተን ነበር፡፡ አሁን ወደኔ መጥተሃል፡፡ እንዴት እንደማደርግህ ታያለህ፡፡ ከዚያም ታጣብቀዋለች- የአንድ ጐኑ አጥንት ከሌላው ጋር አስኪላተም ድረስ ትጨምቀዋለች። እስከ ዕለተ ትንሳኤ እየነደፉ የማያሰቃዩት እባቦችም ይለቀቁበታል፡፡ እነኝህ እባቦች የያዙት መርዝ እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ አንዱ እባብ በመሬት ላይ ያለውን መርዝ ቢተፋ አንድም ዘር በመላው የመሬት ገጽ ላይ ሊበቅል አይችልም።” ከዚህ በኋላ ነቢዩ ሙሐመድﷺ እንዲህ አሉ :- “ቀብር አንድም የጀነት ጨፌ ነው ወይም የሲዖል ጉድጓድ ነው፡፡” አላህን መፍራት መሠረታዊና አስፈላጊ የሙስሊም መለያ ነው፡፡ የአላህ መልዕክተኛአማኞችን ሞትን ምንጊዜም እንዲያስታውሱ መክረዋል። ይህም የአላህ ፍራቻ (ተቅዋ) በቀልባቸው ውስጥ እንዲያዳብር የሚረዳ ነው። 🤲አላህ ከቀብር ቅጣት ይጠብቀን 🤲 👉ሌሎችም ሼር ያድርጉ Plz join & share 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ahluuuuuuu https://t.me/ahluuuuuuu https://t.me/ahluuuuuuu
Показати все...
Islam is the code of life

Ya rebi Seli ale Nebye Mhommedin Hatimi resully☝👐👐👐 Comment. @ahluuuu

የሸዓባን ወር ቢስሚላህ አሰላቱ ወሰላሙ ዐላ ረሱሊላህ አሰላሙ ዐለይኩም። አላህ በራሕመቱ ያለምንም ግብር ና ኪራይ በነፃ ምናልባትም አስበን ሳናመሰግነው የረመዳን ወር መባቻ ወደ ሆነው የሸዐባን ወር አድርሶናል ። አልሐምዱሊላህ ሸዐባን የረመዳን ፆም ፣ቂርኣት ዱዓና ሰደቃ እና የመሳሰሉ በጎ ተግባራት መግቢያ በር ነው ። ከእመት አዒሻ ረዲየላሁ ዐንበ በተዘገበ ሐዲስ ነቢዩ ከረመዳን ውጪ ሙሉ ወር የፆሙበት ወር እንደሌለ በገለፁበት ፣ እንዲሁ ከ ሸዐባን ሌለ ብዙ የሱና ፆም የፆሙበት ወር እንደሌለ ተናግረዋል። በመሆኑም ይህ ወር የሱና ፆም ከወትሮው በበለጠ ቢፆም የሚወደድበት ወር መሆኑን አውቀን በሱና ፆሞች እንበርታ። እንዲሁም ረጀብና ይህ ወር ተለይቶ በስም በመጥቀስ አላህ በረከቱን እንዲለግሰንና ረመዳንንም እንዲያደርሰን የምንለምንበት ወር ነው ። ነቢዩ ሰለላሁዐለይሂ ወሰለም ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሚከተለውን ዱዓ ማድረጋቸው ተዘግቦዋል። "አላሁመ ባሪክለና ረጀበ ወሸዘዐባና ወበሊግና ረመዳን።" ትርጉሙ "አላህ ሆይ ረጀብና ሸዐባንን ባርክልን ረመዳንንም አድርሰን " ያኢላሂ ከዘንድሮው ረመዳን ደራሾችና ጿሚዎች ባሮችህ አድርገን አሚን ወሰላም https://t.me/ahluuuuuuu
Показати все...
Islam is the code of life

Ya rebi Seli ale Nebye Mhommedin Hatimi resully☝👐👐👐 Comment. @ahluuuu

ክፍል-አንድ በአሁኑ ወቅት ግብረ ሰዶማውያኖች LGBT ወይንም GLBT የሚል ማህበር ከፍተዋል የማህበሩ ስም ትርጉሙም ሌዝቢያኖችን ፣ ጌዎችን ፣ ጾታቸውን የሚያስቀይሩ እና ሁለት ጾታ ያላቸው ሰዎችን የሚደግፍ እና በውስጡ የሚያቅፍ ማህበር ነው። ግብረ ሰዶም ማለት የተመሳሳይ ጾታ ጾታዊ ግንኙነት ማለትም ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት። ይህ የ LGBT ማህበር በተለያዩ ሀገራት ተቀባይነትን አግኝቷል። በሀገራችንም ተጽዕኖ ፈጣሪ የሚባሉ ሰዎች ሲያበረታቱት አይተናል። አሁን ደግሞ ቅርንጫፉን አስረዝሞ በእግር ኳስ ውስጥ መግባት ጀምሯል። በእግር ኳስ ውስጥ እንዲስፋፋ አስተዋጽዎ እያደረጉ ካሉ አካላት ውስጥ በአለም ላይ ብዙ ተመልካች ያለው በኢትዮጵያ ውስጥም ተወዳጅነት ያለው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ነው። ባሳለፍነው አመት እነሱም እንደ እኛ ሰው ናቸው በማለት በአውሮፓ ውስጥ ያሉ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ የክለቦች አምበሎቻቸው ባጅ በእነሱ አርማ እንዲወከል አድርገው ነበር። ዘንድሮ ግን ይህ እኩይ ተግባር እየተስፋፋ ነው ያለው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግም በማህበራዊ ድህረ ገጹ ላይ እነሱን በመደገፍ ላይ ይገኛል። ይባስ ብሎም አርማው ላይ የእነሱን አርማ ተጠቅሞ ቀይሮታል። የእንግሊዝ ክለቦችም የእነሱን አርማ እያስገቡ ነው። የምትደግፈው ክለብ ይህንን ተግባር እያራመደ እየደገፋቸው ስታይ ያሳዝናል። ይባስ ብሎ በሀገራችን ይህን ነገር የሚደግፍ ማህበር ተቋቁሞ እንሱን ሲደግፍ ስታይ ደግሞ ያማል፤ ቅስም ይሰብራል። 😔 በአሁኑ ሰዐት በሀገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሰዎች ይህንን ተግባር ሲያራምዱት ግብረ ሰዶም ሆነው እናያለን። በእንግሊዝም እያየን ያለነው ይህ ነው እነሱ እንደማንኛውም ሰው ሰው በመሆናቸው ብቻ መብታቸው ሊከበር ይገባል በሚል የተዛባ አስተሳሰብ ተወጥነው ይህንን ተግባር በሰፊው ሲያበረታቱ እና ሲደገፉ እናያለን። እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግም ይህንን ተግባር ለማስፋፋት ወጥሮ እየሰራ ነው። በቅርቡም እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና የግብረ ሰዶሞች ማህበር አንድ ላይ ለመስራት ተስማምተውል። የእንግሊዝ ስፖርት ተቀዳሚ ሚዲያ የሆነውም ስካይ ስፖርት የእነሱን ተግባር ለማስፋፋት ትንሽ የማይባል ሚና እየተጫወተ ነው አርማውንም እስከ መቀየር ድረስ! በትላላቅ ክለብ የሚጫወቱ አንዳንድ ተጫዋቾችም ከዚህ ተግባር ጎን ሲቆሙ የሚቃወሙትም አሉ። የግብረ ሰዶሞች አርማ የቀስተ ደመና ሙሉ ምልክት ነው። ይህ የቀስተ ደመና አርማ በሰማይ ላይ ካልሆነ በቀር ሙሉ በሙሉ እንሱን ነው ሚወክለው። በመጽሀፍ ቅዱስ ላይም ሆነ በቁርዐን ላይ እንሱን የሚደግፍ አንዳችም ነገር የለም። ይልቅ ሁኑ የተቀመጠው በጥንት የነበሩ ግብረ ሰዶሞች ፈጣሪ በእሳት እንዳቃጠላቸው ነው የሚገልጸው። ይህን አርማ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የለበሳችሁ ግለሰቦች እንድታቃጥሉት ጠይቃለው። ላልሰማም ንገሩ!! ይህንን የሚያነብም ሆነ የማያነብ ሰው ስለ ግብረ ሰዶሞች ሲሰማ እኔ ምን አገባኝ ፈረንጆቹ ናቸው የሚቀበሉት ፣ እንደ ፈለጉ ይሁኑ እኔ እስካልተቀበልኩት ድረስ የሚሉ አስተሳሰቦች አይጠፉም። ወገን ይህ ተግባር እቤታችን ጓዳ እስኪገባ አንጠብቅ በኢትዮጵያ ውስጥ ይህንን ተግባር ለማስፋፋት እየተሰራ ነው። የምንሰማው ነው ወንድ ህጻናት ታግተው እየተደፈሩ ነው ከዚህ በላይ የከፋ ዘመን ለእኔ አይታየኝም!!!!! https://t.me/semu_tube
Показати все...
ሁላችሁም ልታዳምጡት የሚገባ ተገቢ ዳዕዋ‼ ሙስሊም እህቶቻችንን አላህ ያስተካክልልን። ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼ || https://t.me/ahluuuuuuu
Показати все...
17.45 MB
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድለታል።» ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።
Показати все...
🎧የማንን ዳዕዋ ይፈልጋሉ❔❔
Показати все...
🍂. የኡስታዝ ያሲን ኑሩ 🍂
🍂. የኡስታዝ አቡበክር አህመድ 🍂
🍂. የኡስታዝ በድሩ ሁሴን 🍂
🍂 . የኡስታዝ ሳዳት ከማል 🍂
🍂. የኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰናት 🍂
🍂. የሸኽ ኻሊድ አራሺድ 🍂
🍂. የሁሉንም ዳዕዋ በአንድ ላይ ለማግኘት 🍂
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.