cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ⒶⒷⒹⓊ SKETCH 👨‍🎨

@artsabdu ◀ ─╔═══════════════╗─ ── ⒶⒷⒹⓊ SKETCH 🖌 ── ─╚═══════════════╝─ የተለያዩ በእጅ የተሳሉ ስእሎች ካላቹ በዚህ አድራሻ እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን 👇👇 @Abdujustin Please join & share 🙏🙏

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ስሙን ደጋግመክ እየጠራህ ዝም የማይለው አሏህ የፍልስጤም ሙስሊሞችን ጥሎ እንደማይጥላቸው በሀያሉ ጌታየ ተስፋ ነበረኝ አልሃምዱሊላህ እነሆ ስትጨነቁ ለነበራቹህ በሙሉ የደስታ ሱጁድ ውረዱ አልሃምዱሊላህ ፍልስጤም #በአሏህ_እርዳታ_አሸንፋለች የሞቱትንም አሏህ ደረጃቸውን ያልቅላቸው! ተክቢር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ደስታ በደስታ ሆነው አይቻቸው ወሏህ የደስታ እምባ ነው ያነባሁት አሏህ ደስታቸውን ሙሉ ያድርግላቸው ያረብ! ነስር ሁልጊዜም ለኡመተል ረሱል💪 ሽንፈት/ውድቀት ለኢህቲላል አድው #አሏህን_ይዞ_ሽንፈት_የለም #ፈሊላሂል_ሀምድ_ፈልሚና
Показати все...
አንዷን ቀበጥ ኢሃዲግ ደርግን እንዴት ነው ያወረደው ስላት... : #ከPlaystore_ላይ_መሰለኝ😳😳https://t.me/artsabdu
Показати все...
ⒶⒷⒹⓊ SKETCH 👨‍🎨

➣ @artsabdu ◀ ─╔═══════════════╗─ ── ⒶⒷⒹⓊ SKETCH 🖌 ── ─╚═══════════════╝─ የተለያዩ በእጅ የተሳሉ ስእሎች ካላቹ በዚህ አድራሻ እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን 👇👇 @Abdujustin Please join & share 🙏🙏

አንዷን ቀበጥ ኢሃዲግ ደርግን እንዴት ነው ያወረደው ስላት... : #ከPlaystore_ላይ_መሰለኝ😳😳https://t.me/artsabdu
Показати все...
ⒶⒷⒹⓊ SKETCH 👨‍🎨

➣ @artsabdu ◀ ─╔═══════════════╗─ ── ⒶⒷⒹⓊ SKETCH 🖌 ── ─╚═══════════════╝─ የተለያዩ በእጅ የተሳሉ ስእሎች ካላቹ በዚህ አድራሻ እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን 👇👇 @Abdujustin Please join & share 🙏🙏

የጎረቤት ልጅ ጋ ፎንቃ ገብቶልኝ ቺኳን ለማሻፈድ በባዶ ኪስ 2 ሚሊየን ብር በአዋሽ ባንክ 2 ኮንቲነር እያልኩ ስቀባጥር የቤቴ አይጥ በጣራዉ በኩል ከች ብላ ምን ብትለኝ ጥሩ ነዉ . . #በመርዝ_አልሞት ስልህ በሳቅ ልገልኝ ነዉ ኣ @soriasart
Показати все...
ወንድ ልጅ ላንቺ ብሎ ራሱን ካጠፋ የምር ይወድሻል አግቢው😘😘😘😘😂😂😳🙄 Pls share share share&join @soriasart
Показати все...
#ሚስት፣ ሄሎ የት ነዉ ያለከዉ ? #ባል፣ ባንክ #ሚስት፣ በቃ ሳትረሳ በቀደም ያየነዉን ጫማና ቀሚስ መግዣ ብር አዉጣና ሄደን እንገዛለን #ባል፣ እንዴ ባንክ ያልኩሽ እኮ የደም ባንክ ነዉ #ሚስት፣ ደምህ ይፈሰስ #ባል፣ ሃሎ ምን አልሽ? 😳 #ሚስት፣ ምንም! እቤት ሽሮ ፈሰስ ሰርቻለዉ ቶሎ ና Join as @soriasart
Показати все...
አንዳንድ ሰዎች በፍቅር ከሚቆዩበት ጊዜ ይልቅ ሽንትቤት የሚቆዪበት ጊዜ ይበልጣል ይለናል አንድ አሜሪካዊ ደራሲ : : : ብል እኮ የሚያምነኝ አይጠፍም😜😜😜 😃😀😬@soriasart
Показати все...
ቃል አጣዉ ለዉለታሽ 😍😘 ከየት ልጀምረዉ እማ ያንቺን ነገር ብፅፍም አያልቅም ቃላት ብደረድር አንቺ ለኔ የሆነሺዉን ልናገር ስጀምር አይበቁም ደብተሮች ያለቅሳሉ ብዕር ያ ዉብ ገፅታሽ ፤ ለልጅሽ ለግሰሽ መልበስ እያማረሽ ፤አንቺ አጊጪ እያልሽ አተኚም እኮ አሞሽ ፤ለኔ ታስቢያለሽ ችግርና መከራ ዘመን ሲያመጣብሽ ብርዱና ፀሃይ ሲፈራረቁብሽ አዉቀሽ ትስቂያለሽ፤ደህና ነኝ እያልሽ ዘዉትር ለኔ ደስታ፤ዘዉትር ለኔ ፌሽታ ታስቢልኛለሽ እንዳይዘኝ በሽታ እመኚኝ እማዬ ቃል ገባልሻለዉ ፤ስቃይሽን ሰርዤ አስደስትሻለዉ ተምሬ ቦታ ይዤ አሳርፍሻለዉ ዉለታሽን ለመክፈል አቅም ባይኖረኝ ሂወቴን ሰዋለዉ ላንቺ የማልሆነዉ አንዳችም ነገር የለኝ ዛሬም ነገም ሁሌም አጊጪልኝ እማዬ ሂወቴ እወድሻለሁኝ ፤ ሁሌም ክበሪልኝ ✍hanan yazid
Показати все...
💓💓💓ዘውዴ ነሽ💓💓💓 👑የሕይወቴ ዙፋን የፍቅሬ አክሊል፣ የኑሮዬ መብራት የዓይኖቸ ኩል፣ ለእኔነቴ ክብር ብርሃን ነሽ ፀዳል። 👑ቅኔ ብደረድር በግጥም በዜማ፣ ፊደልን ብሰድር በቀለማት ፌርማ፣ ቃል አላገኘሁም ለአንቺ የሚስማማ። 👑በልቤ ሰሌዳ በደማቁ ሥዬ፣ በክብር ያስቀመጥሁሽ ለመኖር ተስፋዬ፣ ዘውዴ ማዕረጌ ነሽ ወጋገን ፋናዬ። 👑የዓይኔ ብሌኑ ጌጤ ነሽ ውበቴ፣ የአርባ ቀን እድሌ ክብር ሽልማቴ፣ አርማ መለያዬ ያለሽ ቀሪ ሐብቴ፣ መሠረቴ አንቺ ነሽ ለዛሬው ማንነት ለነገው ሕይወቴ። 👑በወርቅ ብመስልሽ ወርቁ ያንስብሻል፣ አልማዜ ነሽ ብልሽ አልማዙም ያንስሻል፣ ከዓለም ውድ እቃ ከእንቂቁም በላይ ነሽ፣ የነፍሴ ሐሴቷ የማዕረግ ልብሴ የክብር ዘውዴ ነሽ።💓💓👑👑👑👑👑💓💓💓❤💓❤❤❤❤❤
Показати все...
በአሁን ሰዐት አራስ ለመመረቅ ስትሄድ ቪንቶ ይዘህ ትሄዳለህ አታፍርም የምር ጥሩ መራቂ ከሆንክ እስኪ ዘይት ይዘህ ሂድ ዘይት እንደዚህ ጬሶ ቪንቶ ይዞህ መሄድ ምርቃት ሳይሆን እርግማነው😂😂😂😂😂 JoiN👉 @soriasart
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.