cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ʙʏ ρʀιи¢єѕѕ✍️

☺😊😀😁😂😃😄😑😆😇😈😉😯😐😡😴😳😜😛😍😷😝😋😘😭😌+ 👑 +🎤🎵🎸🎺🎷🎹📀🎧 * ከ1990ዎቹ የተመረጡ እና የተለያዩ አዳዲስ ሙዚቃዎች * voice * አባባሎች * በህይወት ላይ ለውጥ ሚያመጡ ምክረ ሀሳቦች *ፈታ ዘና ሳቅ በሳቅ * ብቻ ምን አለፋቹ ከእናንተ ሚጠበቀው join ብሎ ፈታ ማለት ነው ስለምከታተሉን እናመሰግናለን ለተጨማሪ ሀሳብ @Betiii21

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
200
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሰላም ውድ የቻናሉ ተከታዮቹ ይህን ቻናል ስከፍት ስከፋ መከፋቴን ስደሰት ደስታዬን ለማካፈል ነበር አሁን ግን ከራሴ ጋር መማከር ጀምሬያለሁ እናንተም ከራሳችሁ ጋር ተማከሩ ምክንያቱም ደስተኛ እንድሆን አድርጎኛል ብዙ እንደተማራቹበት ተስፋ አለኝ ቻናሉ ከዚህ በኋላ አይኖርም ምክንያቱም የልእልቷ ሰባራ ልብ ስለሌለ አንዲት ሴት ሴት እስከሆነች ድረስ የትኛውንም ህመም የመቋቋም ሀይል አላት ሀይሉ እስኪመጣ ግን ብዙ ልትታመም ልትሰቃይ ያልሆነችውን ልትሆን ትችላለች ግን ይሄ ሁሉ በምክንያት ነው ምክንያቱም የተጓዳችውን ያህል ደስተኛ ምትሆንበት ጊዜ አለ አንዲት ሴት ስቃይዋ በበዛ ቁጥር ወደ ሀይል ትቀይረዋለች ከዛም ሁሉም ያልፋል ደስተኛ መሆን የፈለገ ደስተኛ መሆን ይችላል ዋናው መፈለጉ ነው እና እስካሁን አብራችሁኝ ስለነበራችሁ አመሰግናለሁ 🤗🤗🤗 መልካም ጊዜ😘😘😘 ይሁንላችሁ ስላያችሁ በእንባ ነው😭 በእኔ ግብዣ ከቻናሎች ምርጥ የሆነውን ማርያምን ከልቤ ነው join እንድትሉት ብቻ አይደለም በጣም የምወደውን @inspire_Ethiopia 👈 ተቀላቀሉት እንደምትወዱት አልጠራጠርም በድጋሜ ሰላም ሁኑ እወዳችኋለሁ ✌️✌️✌️ owner #Betiii21 ተፃፈ 👉 @Betiii21
Показати все...
😂😂😂yene mrtoch 😂😂😂 Dilber highschool 10/11A in 2013EC 😘😘😘 ewedachuhalehu #Betiii21
Показати все...
ለብቻህ መቆም ማለት ብቸኛ ነህ ማለት አይደለም ነገሮችን ለብቻህ የመቋቋም ብቃት አለህ ማለት ነው። @princess_of_broken_heart
Показати все...
Hey guys This channel is just to make you happy #Life challenge #New Fashion🛍 #Tik Tok dance👯 #Dark feelings #Billie fans #profile pic #Analisseworld fans #Couple pic💑 #Sad&love pic✨ We love you guys join & Share my channell u well love it 💝 https://t.me/Allfeelingsquotes
Показати все...
Pain quotes

Hey guys This channel is just to make you happy #Life challenge #New Fashion🛍 #Tik Tok dance👯 #Dark feelings #Billie fans #profile pic #Analisseworld fans #Couple pic💑 #Sad&love pic✨ We love you guys join & Share my channell u well love it 💝

Yalefut 7 kenatoch bidegemulgn des ylegnal☺️☺️☺️ new life chapter one❤️❤️❤️ its me am beti #Betiii21 🤗
Показати все...
Wendmyew 😘😎😘#Betiii21💞
Показати все...
#Betiii21 💔💔💔
Показати все...
❤️ ፍቅረኛ የሌለኝ ቀልድና ጨዋታ ስለማልችል ነው አትበል! ቁምነገኛነትህን የምትወድ መምጣቷ አይቀርም። ወሳኙ ነገር መጀመሪያ ብቻህንስ ሆነህ ደስተኛ ነህ ወይ ነው፤ ምክንያቱም ደስተኛ ሰው ፈላጊው ብዙ ነው። ፍቅረኛ እንደሚያስፈልጋችሁ የምታምኑ ሁሉ የልባችሁን የሚያደርስ እንዲያጋጥማችሁ ተመኘን። ፍቅረኛ ያላችሁ ያገባችሁ ሁሉ ጣፋጭና የማይሰለች የፍቅር ዘመን ተመኘንላችሁ🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показати все...
አይታችሁ ከሆነ አርፍደን ከተነሳን ወይ ማስቀመጥ ያለብንን ገንዘብ ካጠፋን፣ እሰራለው ወይ አነባለው ብለን ሳናደርግ ከቀረን ውስጣችን ይወቅሰናል፣ ሰላም ይነሳናል፤ ይህ ስሜት ሲደጋገም የሰነፎችን እጣ ፋንታ ይሰጠናል። ወዳጄ ሙሉ አቅምህን ተጠቅመህ ጥግ ድረስ መማር ወይ ወጥረህ መስራት ያለብህ ስኬታማ ለመሆን ብቻ አይደለም፤ የአይምሮ ሰላምህን ለማግኘትም ነው! ሰላማዊ ማክሰኞ ተመኘንላችሁ🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показати все...
አፈቅራችኋለሁ እሺ😂#Betiii21
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.